ግጥም እንበል ?! – ሲና ዘሙሴ January 16, 2023 by ዘ-ሐበሻ ዝሆኖች ሲጣሉ የሚጓዳው ሣር ነው … ይኼ ሣር የሚሉት የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ? እንበል … ህዝብ ሣር ነው ? ገዢዎችም ዝሆን … አሳር የሚያሳዩት Read More
ግጥም መርገመ ቴድሮስ – መስፍን አረጋ January 15, 2023 by ዘ-ሐበሻ እንደ ፋሲካ በግ፣ ሙክትና ሰንጋ ቅርጫ ተቃርጠውሽ፣ የመሳፍንት መንጋ መኳንንት ባላባት ሴታውል አንበልጋ(1) ፣ እየቦጠቦጡ በቆላ በደጋ ሲግጡሽ አይቸ በጠባ በነጋ፣ እንዳተሞችብኝ፣ እንዳትሄጅ ባልጋ Read More
ግጥም ዝሆኖች ሲጣሉ የሚጓዳው ሣር ነው (ሲና ዘ ሙሴ ) January 12, 2023 by ዘ-ሐበሻ ዝሆኖች ሲጣሉ የሚጓዳው ሣር ነው ይኼ ሣር የሚሉት የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ? ብለን ዝም አንልም ከእንግዲህስ ይበቃል ! ግፉ በጣም ናኘ በአገሬ ኢትዮጵያ በዘመን Read More
ግጥም እሥከቀራኒዮ (የመኮንን ሻውል ግጥም) December 21, 2022 by ዘ-ሐበሻ ውዴ ሆይ ! እስከቀራኒዮ እዘልቃለሁ ለንፁህ ፍቅርሽ አንገቴን እሰጣለሁ ውዴ ህይ ! አልከዳሽም ለሥጋ ተገዝቼ በሆድ አላውጥሽም ። አመኚኝ ውዴ ሆይ ! እኔ አንቺን Read More
ሰብአዊ መብት·ግጥም እናንተ ፈስኩ! – በላይነህ አባተ December 18, 2022 by ዘ-ሐበሻ ነፋስና ጊዜ በበልጉ ዘርቷችሁ፣ እንደ ባድማ አረም ያገፈገፋችሁ፣ ይሁና ዘር አጥፉ እየተሻማችሁ፣ ብርቱ ክንድ መንግሎ እንሰተሚነቅላችሁ፡፡ ዘራቸው ተቆጥሮ ድሆች ይጨፍጨፉ፣ ዘር አይጥፋ ያሉ ወህኒ Read More
ግጥም የስነግጥም ቅርጽና ይዘት – Bedilu Wakjira Official Channel December 9, 2022 by ዘ-ሐበሻ የስነግጥም ቅርጽና ይዘት – Bedilu Wakjira Official Channel Read More
ግጥም ሥጋ ! ማስታወሻ ! – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ November 13, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሥጋ ! ! መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ሰዎች ሁላችን… ሥጋን እንወዳለን… ሥጋን እናፈቅራለን… ለሥጋ እንሞታለን… ለሥጋዬ ለዘመዴ… ሁሌም እንላለን። ግና … ከቶ ምን ይሆን ይህ Read More
ሰብአዊ መብት·ግጥም የሥም የለሽ ነፍስ ማን ያንሳሽ? (በላይነህ አባተ) November 9, 2022 by ዘ-ሐበሻ “የታወቀ” ነው የሚባለውን ወዲያኛው ዓለም ጠርቶታል ሲባሉ፣ ላብ እስቲነክራቸው ሲያደገድጉ አድረው ቢያነጉ እማይታክቱ፣ ዳሩ ድሀ ተቤተ መቅደስ ተመስጊዱ ውስጥ ታረደ ሲባሉ፣ የአስገዳይ ወንጀል ለመሸፋፈን Read More
ግጥም ቀበሮ የበግ ለምድ ለብሶ ቁራው እርግብ ነኝ ብሎ ሲመጣ! – በላይነህ አባተ November 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሰውን በሥራው መዝን ብትባል በስብከት ወናፍ የነፈስክ፣ ዛሬም እንደ ታች አምናው እጅ እስቲመለጥ ማጨብጨብ የጀመርክ፣ በስልጣን ሽሚያ ግብግብ መቃብር የገቡ ዜጋዎች ስቃይና ሞት ሳይገድህ፣ Read More
ግጥም ሆድ ስንቱን አስከዳህ! – በላይነህ አባተ October 23, 2022 by ዘ-ሐበሻ ጀግና ተፈጠረ ወጣ አደገ ሲባል! ስልጣንና ሆዱ ደፍቆት እርፉቅ ይላል፡፡ ቀንበር እምቢኝ የሚል ኮርማ ሆነ ሲባል፣ ተአህያ ፈስ ኮራጅ ጊደር ሆኖ ያርፋል፡፡ መቃብር ውስጥ Read More
ግጥም ነፍሴ ቃተተች – በላቸው ገላሁን October 14, 2022 by ዘ-ሐበሻ ወንድም ወንድሙን ሲቀላ በማይቴ ጭካኔ ገኖ ሲነግስ በቀዬዬ በመንደር በቤቴ አምሳለ _ እግዚአብሄር ሰው መሆን ከንቱ ሆኖ ሥጋው ታርዶ ተቃጥሎ እንደ ትቢያ በኖ ሞቶም Read More
ግጥም ጨው ለራስህ ስትል አትጣፍጥ! – በላይነህ አባተ October 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ ጨው ሆይ! ድልህ አዋዜን ባሳማርክ፣ ቀይ አልጫውን ባጣፈጥክ፣ በጥርስ መንጋጋ ታኝከህ፣ በምላስ ጪልፋ ተላውሰህ፣ በማንቁርት ክርን ተገፍተህ፣ የጉረሮን ቦይ ተሻግረህ፣ በከርስ ወፍጮ ተፈጨህ፣ በእባብ Read More
ግጥም ባንዳ ፋኖን እሰር እስክትሆን አፈር! September 23, 2022 by ዘ-ሐበሻ እውነትን መወንጀል ዛሬ አልተጀመረም፣ ጥንት የነበረ ነው ሲፈጠር አዳምም፣ እግር አልባ ሳይሆን በእርግማን እባብም፡፡ እውነት የሚያሳድድ ከርሳም ስለበዛ፣ ለቅጣት ለትምህርት ጥፋት ውሀ መጣ፡፡ ጎርፉ Read More
ግጥም እኔዎች (እኔያት) – በላቸው ገላሁን September 21, 2022 by ዘ-ሐበሻ እኔዎች (እኔያት) አንዱ እኔ ሲጠራኝ አንዱ እኔ ሲልከኝ ሌላው እኔ ሲጥለኝ አንዱ እኔ ሲያነሳኝ፣ አንዱ ወደ ግራ ያአንዱ ባለጋራ አንዱ ወደ ደጅ የሌላው ወዳጅ፣ ሌላኛው ወደ ቀኝ ሌሎቹን እንዲዳኝ አንደኛው ወደ ታች Read More