ግጥም እውን ኩሩዎች ነን? – ጠገናው ጎሹ August 23, 2020 by ዘ-ሐበሻ ተብለን ብንጠየቅ ኩሩነት ምንድነው ? ኩሩው ሰውስ ማነው? እንዴት ብለን ይሆን ምላሽ የምንሰጥው? እንዲያው በደምሳሳው እንዳይሆን መልሳችን እስኪ ኩሩነትን በምሳሌ አስረዱን ብለው ቢጠይቁን እውን Read More
ግጥም በነፍስህ ብታስብ ሥጋህን አውልቀህ! – በላይነህ አባተ August 22, 2020 by ዘ-ሐበሻ ሥጋህን አውልቀህ በነፍስህ ብታስብ፣ ህወሀትና ወነግ ከንቱው ይህ አድግም፣ አጋድሞ እያረደ የጠጣ የሰው ደም፣ ሲኮነን የሚኖር በምድር በሰማይም፣ ችሎት ያልቀረበ ወንጀለኛ አይደለም? የአንተን ድሎት Read More
ግጥም እመኝለት ነበር (ዘ-ጌርሣም) August 21, 2020 by ዘ-ሐበሻ አረመኔ ባይሆን ሰው ክፉና ጨካኝ እመኝለት ነበር አንድ ሽ ዓመት ቢያገኝ አንድ ሞት አይደለም ብዙ ሞትን ይሙት አዛኝ ልብ እርቆት ስለሌለው አንጀት በልቶ ካልጠገበ Read More
ግጥም ሰውነት ውሀ ነው! – በላይነህ አባተ August 17, 2020 by ዘ-ሐበሻ ደም በስብከት አጥቦ ሟችን እሚረሳው፣ አቢይ ጉድጓድ ሲምስ ዝምሎ እሚከተለው፣ በጅ የማይጨበጥ ሰውነት ውሀ ነው፡፡ ሲክብ እንደ ደለል ሲያፈርስም እንደ ጎርፍ፣ ሰውነት ውሀ ነው Read More
ግጥም “መከላከያ” (ለወላይታ ወገኖቼ) August 17, 2020 by ዘ-ሐበሻ እውን እንደ ስምህ፣ ቢሆንማ ግብርህ፣ አገርን ከጠላት፣ ወገንን ከጥቃት፣ መከላከል ነበር፤ የጀግንነት ስራ፣ ዘወትር ስምህን በክብር የሚያስጠራ፤ …መብት ጠያቂዎችን፣ ንጹሃን ዜጎችን፣ እጃቸውን አጣምረው፣ ባዶአቸውን Read More
ግጥም የአርባ ቀን መታሰቢያ ለአርሲና ባሌ ሰማእታት August 9, 2020 by ዘ-ሐበሻ ሁለት ቦታ ቀብርህ ቀብርህ ሁለት ቦታ የት ይቁም ሐውልትህ ተዝካርህ የት ይሁን አመድ ሆኗል ቤትህ ዝክሩን ማን ይደግስ ታርደው ልጅ እናትህ ቀብርህ ሁለት ቦታ Read More
ግጥም ምነው ምነው ? ( ዘ-ጌርሣም) August 4, 2020 by ዘ-ሐበሻ ጆሮ ያለው ይስማ ላልሰሙት ያሰማ ግልፅ እኮ ነው ነጋሪም አያሻው ኢትዮጵያ በችግር ህዝቧ በቸነፈር በሽታ ድህነት ሲፈራረቁባት ሲወረወርባት ከያቅጣጫው ሾተል (ጦር) ከፊሉ ከጠላት ቀሪው Read More
ግጥም መስሎህ ነበር (ዘ-ጌርሣም) July 29, 2020 by ዘ-ሐበሻ የረጅም ጊዜ ተንኮላቸው ሳይገባህ አጀንዳቸውን ሳታነብና ሳይረዳህ በቋንቋና በባህል አሳበው መገንጠል አለብህ ብለው አታለው አንድ ርምጃ ወደፊት አራት ርምጃ ወደኋላ ስበው የልጆችህን ዕድል አጨልመው Read More
ግጥም ለሁሉም ጊዜ አለው! የዓባይ ትንቢቱ ሲፈጸም – በገ/ክርስቶስ ዓባይ July 29, 2020 by ዘ-ሐበሻ ሐምሌ 22 ቀን 2012 ዓ/ም የጎጃም ሊቃውንት ተቀኝተው ነበረ የኢትዮጵያም እረኞች ሲያዜሙ ነበረ! ከሺህ ዓመታት በላይ ሲናፍቁ ቆዩ ሲይሞካሹት ኖረው፤ ቀሩ እንደ ለወዩ። እንዲህ Read More
ግጥም አቤት ውበት! (ዘ-ጌርሣም) July 20, 2020 by ዘ-ሐበሻ አመለ ለስላሳ መልኳ የሚያሳሳ ጉርብትና አክባሪ ወዳጅ የማትረሳ ባለትልቅ ታሪክ ገድል ያስነበበች ለጥቁር ዘር ሁሉ ትምሣሌት የሆነች በቅዱስ መጽሐፍት ስሟን ያስከተበች አቤት ውበት ! Read More
ግጥም ተቀበል በገና (ዘ-ጌርሣም) July 18, 2020 by ዘ-ሐበሻ ተቀበል በገና ስሜቴን ቃኝልኝ በአንተ ላንጎራጉር የማሲንቆ ቅኝት ስለሚያደናግር በማለት ልጀምር እንደሚከተለው የስሜቴን ቅኔ አንተው አስተካክለው ተቀበል በገና ስሜትን ለመግለፅ ትመቻለህና የጎረቤት አሣት ጫሪ Read More
ግጥም ሥጋ አማረው ሆዴን (ዘ-ጌርሣም) July 17, 2020 by ዘ-ሐበሻ ሥጋ አማረው ሆዴን ሥጋ የት ተገኝቶ አንተ ትብስ አንች በተባባሉበት ክፉ ቀን ሲመጣ አብረው በቆሙበት በደጎቹ ዘመን በቁርጡ ተበልቶ የሙክት የጠቦት ብሎ እንዳልመረጠ ጎረቤት Read More
ግጥም ተናገር መጣጥፍ (ዘ-ጌርሣም) July 16, 2020 by ዘ-ሐበሻ ተናገር ማህደር ተናገር ዝክሩ በዚያች በኛ ሀገር ከቀየ እስክ ደብሩ ተናገሪ ቋራ አንች ትንሽ ሰፈር ማነን አንደወለድሽ ያስከበረ ሀገር ተናገሪ ደግመሽ ማን እንደገደለው የት Read More
ግጥም እውነት አንተም ኢትዮጵያዊ ነህ! – ወለላዬ ከስዊድን July 16, 2020 by ዘ-ሐበሻ አዎን ኢትዮጵያዊ ነኝ በለኝ መቼም አፍህ ከተግባርህ አይከብደኝም ካልሆንክም ግድ የለም እቅጩን ሀቁን ንገረኝ ያንተ ነገር ቁርጡ ይግባኝ። የኔነቴን የአገሬን ትዝታ የቀየው የአድባሩን ሽታ Read More