ነፃ አስተያየቶች ቀባሪ ያጣው የወያኔ/ኢህአዴግ የአገዛዝ ስረአትና ባለቤት የሌላት ኢትዮጵያ February 14, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከፊሊጶስ እንደ ወያኔ/ኢህአዴግዊ ሀገርንና ትውልድን የሚያጠፋ እኩይ አመለካከትና ምግባር ይዞ ተነስቶና ተሳክቶለትም የሚገዛ ከኢትዮጵያ ውጭ በአለም ላይ ያለ ሀገርም ሆነ የሚገዛ ህዝብ የለም። Read More
ዜና በ‹‹ጀሃዳዊ ሃረካት›› ፊልም ላይ ከ28ቱ ዋንኛ ተቃዋሚ ፓርቲዎች የተሰጠ መግለጫ February 14, 2013 by ዘ-ሐበሻ መግለጫውን ለማንበብ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ… Read More
ነፃ አስተያየቶች ቤተ ክርስቲያን ከፓትርያርክ ምርጫና ከአንድነት የትኛውን ልታስቀድም ይገባታል? ስለምን? February 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ /ውሉደ አበው ዘተዋሕዶ/ ቤተ ክርስቲያን ከፓትርያርክ ምርጫና ከአንድነት የትኛውን ልታስቀድም ይገባታል? ስለምን? ክፍል አንድ ለሺህ ፍልጥ ማሰሪያው ልጥ የሚለውን የቆየ ብሂል ስንሰማው ወይም ስንናገረው Read More
ዜና ኮሚቴው የፓትርያሪክ ምርጫ ሕገ ደንቡንና ቋሚ ቅ/ሲኖዶስ የሰጠውን መመሪያ የጣሰ መኾኑ ተገለጸ February 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ •የኮሚቴው መሪ ዕቅድ የጸደቀው በቋሚ ቅ/ሲኖዶስ መመሪያ መሠረት አይደለም •በዕጩዎች ላይ የሕዝብ አስተያየትና ጥያቄ የማስተናገጃው ጊዜ 15 ቀን አይሞላም •የኮሚቴው ሰብሳቢ ከመግለጫው ቀን በፊት Read More
ዜና ጆናታን ፒትሮይፓ የአፍሪካ ዋንጫ ኮከብ ተጫዋች ተባለ February 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ከአሰግድ ተስፋዬ) የቡርኪና ፋሶ የአማካይ መስመር ተጫዋች ጆናታን ፒትሮይፓ በናይጄሪያ አሸናፊነት የተጠናቀቀው የ29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ኮከብ ተጫዋች ሆኖ ተመርጧል። በሻምፒዮናው ምርጥ ቡድን ውስጥ አሸናፊዋ Read More
ጤና ወንዶችን እንዴት ማማለል ይቻላል? February 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ የሰው ልጅ በማህበራዊ ህይወት ውስጥ ዘልቆ ሲያልፍ የተለያዩ ባህላዊ እና ሳይንሳዊ ፎኩሎሪስቶችን ወግ ማዕረግ የሚሉትን ያልፋል፡፡ ይህ ወግ ማዕረግ እድሜና ሁነቶችን ተከትሎ የሚመጣ ነው፡፡ Read More
ጤና ዘጠኙ የአማላይ ሴቶች ባህሪይና እነሱን መልሶ ማማለያ ምስጢር February 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከኢሳያስ ከበደ 1. ሳይረን በሰው ልጅ የኋልዮሽ ታሪክ ወንዶች ሁል ጊዜም ኃላፊነት መውሰድ፣ መቆጣጠርና ምክንያታዊ መሆን ይፈልጋሉ፡፡ ታዲያ ሳይረኗ ሴት ይህንን የወንዶች ስሜት ጥንቅቅ Read More
ጤና ሴቶችን እንዴት እንደ ማግኔት ልብህ ላይ ማጣበቅ ትችላለህ? February 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከታደለች ስዩም ሴቶች የሚወዱት ወንድ ሚሊዮን ብር ወይም ብዙ ታላቅና ውብ ነገር ያላቸው ያህል እንዲሰማቸው አድርጎ ለሚመለከታቸው በውስጣቸው ቦታ የመስጠት ዝንባሌያቸው ከፍተኛ ነው፡፡ ነገር Read More
ኪነ ጥበብ ‹‹እኔ ብዙ ግርግር አልፈልግም፤ ብዙ መታየትም አልወድም›› – (ኃይሌ ሩትስ) February 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ ቺጌ› በተሰኘ አልበሙ ታዋቂነትን እያተረፈ የመጣው ድምፃዊ ኃይለሚካኤል ጌትነት (ኃይሌ ሩትስ) ከአንድ በኢትዮጵያ ከሚታተም መፅሄት ጋር ያደረገውን ቃለ ምልልስ ለአንባቢዎቻችን በሚስማማ መልኩ እንደሚከተለው አቅርበነዋል፡፡ Read More
ዜና ኦነግ የሙስሊሙን ጥያቄ በሸፍጥ ለማፈን መፍጨርጨር ከባድ የፖለቲካ ኪሳራ ነው ሲል መግለጫ አወጣ February 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) “የሕወሓት መንግስት የህዝብን ጥያቄ ለመቀልበስ ብሎ የሃሰር ድራማዎችን ማቅረብ የተለመደ ተግባሩ ነው፤ ከዚህ ቀደም በኦነግ ላይ እንዲህ ያለ ድራማ Read More
ዜና የኢሕአዴግ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ለአ.አ. አስተዳደር ለመወዳደር መታጨታቸው አነጋጋሪ ሆኗል February 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ በሰንደቅ ጋዜጣ ሪፖርተር ገዢው ፓርቲን በመወከል በተወካዮች ምክር ቤት አባልነት ተመርጠው ሲያገለግሉ የነበሩ ከፍተኛ መንግስት ባለስልጣናት ለአዲስ አበባ ምክር ቤት አስተዳደር ለመወዳደር እጩ ሆነው Read More
ነፃ አስተያየቶች ክቡር ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ምን እያስተማሩን ነው? February 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ “በመንገድ ላይ ቁሙ ተመልከቱም የቀደመችውንም መንገድ ጠይቁ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደሆነች እወቁ በ እርሳቸውም ላይ ሂዱ” ኤር 6:16 ከታዬ ብርሃኑ በቅርቡ የተከበሩ ፕሮፌሰር ጌታቸው Read More
ነፃ አስተያየቶች ከሚኒያፖሊስ ደብረሰላም መድኃኔዓለም የኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክ ምእመናን የተላለፈ መልእክት February 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ በቤተክርስቲያናችን ውስጥ መከፋፈልና ሁከት እንዲፈጠር አንፈቅድም። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንንም ለማዳከም ከሚሰሩና ከሚያሴሩ አካላት ጋር አንድነትና ኅብረት የለንም። Read Full Story in PDF Read More
ዜና “በኢሕአዴግ መንግስት የሕግ የበላይነት ጭላንጭል በሐገራችን እየተዳፈነ ነው” – (ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ) February 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ በኢሕአዴግ መንግስት የሕግ የበላይነት ጭላንጭል በሐገራችን እየተዳፈነ ነው!!! (ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ) ኢትዮጵያውያን የእስልምና እምነት ተከታዮች የሐይማኖት ነፃነታቸው እንዲከበርላቸውና የመንግስት ጣልቃ ገብነት እንዲቆም ላለፈው Read More