Browse Category

ጋዜጣዊ መግለጫዎች - Page 7

ከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የተሠጠ መግለጫ

ሕግ በማስከበር ሰበብ ህዝብን ማሸበር በአስቸኳይ ሊቆም ይገባል!!! ሀገራችን ኢትዮጵያ ከአምባገነኖች አገዛዝ ተላቅቃ ወደ ዴሞክራሲያዊ የአስተዳደር ሥርዓት ለመሸጋገር በርካታ ሙከራዎችን አድርጋለች፡፡ የአያሌ ኢትዮጵያውያንን የማይተካ የሕይወት መስዋዕትነት የጠየቁት እነዚህ ሙከራዎች ህዝብ የሚፈልገውን ለውጥ

የአማራ ህዝብ የተጋረጠበትን የህልውና አደጋ በክንዱ ቀልብሶ ህልውናውን ያረጋግጣል – ፋኖ

የአማራን ፋኖ በመለያየት እና ለስርዓቱ ይመቹኛል ያሉትን በመሸለም የፋኖን አንድነት ለመበታተን የሚደረገውን ሴ*ራ ፍጹም አጥብቀን እንቃወማለን!!! ሸዋ ፋኖ ግንቦት 3/2014 ዓ.ም እንደሚታወቀው የአማራ ህዝብ ካልተበታተነ እና አቅመ ቢስ ካልሆነ የአማራን ህዝብ ካላ*ጠፋሁ

“የተፈፀሙ ወንጀሎች ነጥረው ስለወጡ፣ እውነታ ስለታወቀና ተፃራሪ ቡድኖች እጅ ለእጅ ስለተጨባበጡ ብቻ እርቅና ሰላም አይመጣም። “

የኢትዮጵያ የሃገራዊ የውይይት መድረክ ግምገማ መግቢያ ሃገራዊ የውይይት /National Dialogue/ መድረክ በተለያዩ ሃገራት ተከናውኗል ነገር ግን ውጤታማ የሆነው  እፍኝ በማይሞሉ አገራት ነው። ለምሳሌ ያህል በሩዋንዳ “በሁቱና ቱትሲ” የዘር ጭፍጨፋ ፣ በሳውዝ አፍሪካ” አፓርታይድ አገዛዝንና ኤንሲ/ANC/” ፣ ላይቤሪያ ፣ በኬኒያው የምርጫ ወቅት የተነሳው ግጭት ወ.ዘ.ተ. የተከወኑ አገራዊ ምክክሮች /Public Dialogues/ በጥቂቱ የሚጠቀሱ ናቸው። ከላይ ከጠቀስኳቸው የምክክር መድረኮች የተዋጣለትና በስኬት የተጠናቀቀው

በአርባ ምንጭ የባልደራስ አመራሮች እገታን በተመለከተ የፓርቲው ድርጅታዊ መግለጫ

ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲን አገር አቀፍ የማድረግ ራዕይ ሰንቆ በትላንትናው ቀን ሚያዚያ 12/2014 ዓ.ም. አርባ ምንጭ ከተማ የገባው የባልደራስ የልዑካን ቡድን 1ኛ. አቶ እስክንድር ነጋ የፓርቲው ፕሬዘደንት፣ 2ኛ. አቶ ስንታየሁ ቸኮል የፓርቲው

“የብልፅግና አመራሮች የእርስ በእርስ ንትርክ ለሃገር ስጋት ሆኗል” – ኢዜማ

በመንግስት አካላት መካከል የሚታዩ መፋጠጦች እንዲረግቡ ካልተደረጉ ችግሩ ወደ ህዝቡ በመውረድ አጠቃላይ ሀገራዊ ቀውስ ውስጥ ሊከቱን ይችላሉ ሲል ያስጠነቀቀው ኢዜማ፤ ሃገር እየመራ ያለው የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች የእርስ በእርስ ንትርክና ፀብ ለሃገር ስጋት

ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰጠ መግለጫ

የውስጥ ችግርን መፍቻ ቁልፍ ሲቸግር በአማራ ሕዝብ እና በአማራ የፖለቲካ ኃይሎች ማሳበብ ሊበቃ ይገባል። ትናንት ሚያዚያ 3 ቀን 2014 ዓ.ም የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ወቅታዊ የሀገራችን ሁኔታዎችን አስመልክቶ መግለጫ ማውጣቱ ይታወቃል። ኦፌኮ

አምነስቲ ኢንተርናሽናል እና ሂዩማን ራይትስ ዎች ባወጡት የጋራ ሪፖርት ላይ ከዐማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተሰጠ መግለጫ

የዐማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በየትኛውም ዘመን፤ በማንኛውም የዓለማችን ሀገራት ሕዝቦች እና ማንኛውም አይነት የብሔር፣ ሃይማኖትም ሆነ የቆዳ ቀለም ባለው ሰብአዊ ፍጡር ላይ የተፈጸሙ በማንኛውም ደረጃ የሚገለጹ ሁሉንም አይነት የመብት ጥሰቶችን ይቃወማል፡፡ ማንኛውም

ከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የተሠጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

በሠው ሠራሽና በተፈጥሮ አደጋዎች ጉዳት እየደረሰባቸው ላሉት ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን መንግስት አፋጣኝ ምላሽ ሊሰጥ ይገባል!! የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) በኢትዮጵያ በሁሉም አካባቢ የሚኖሩ ዜጎች ሠላምና ደህንነት መረጋገጥ ከምንም በላይ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ

ከፋኖ አማራ በሸዋ የተላለፈ መግለጫ!

የሸዋ ፋኖ በምንጃር እና ሸንኮራ ልዩ ስሙ አውራ ጎዳና በተባለ ቦታ የኦሮሚያ መንግስት ታጣቂዎች ያደረጉትን ጥቃት አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ። እንደሚታወቀው የአማራ ህዝብ መዋቅራዊ በሆነ ጥቃት ብዙ መሰዋዕትነት መክፈል ከጀመረ ከሰላሳ(30 ) አመታት

በሱማሌ ክልል በ‹‹ቦምባስ›› ከተማ በተፈጠረው ግጭት አፋጣኝ ፍትህ እንዲሰጥ (ኢዜማ)

መጋቢት 12 ቀን 2014 ዓ.ም የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)የሰው ህይወት መጥፋቱንና በዜጎች ላይም የአካል ጉዳት ማጋጠሙን ታማኝ ከሆኑ ምንጮች መረጃ ደርሶናል፡፡ በቦምባስ ከተማ ሊካሄድ በነበረው የአኪሾ የጎሳ መሪ ምርጫ ተከትሎ በተፈጠረው

ከኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (#ኢዜማ) ብሔራዊ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

መጋቢት 14 ቀን 2014 ዓ.ም ከኢሳት የተለዩ ጋዜጠኞች ከሚዲያ ተቋሙ ጋር የተለዩበትን ምክንያት ለህዝብ ይፋ ባደረጉበት ወቅት በተደጋጋሚ የፓርቲያችንን ሥም በሐሰት በመወንጀል ጠቅሰዋል። የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ሥም ከሚድያ ባለቤትነት እንዲሁም

የ2013 ዓ.ም የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተናን አስመልከቶ በቀረበ ቅሬታና በተካሄደ ምርመራ መሰረት ከኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

በሀገራችን መልካም አስተዳደርን ለማስፈን የሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች መከበራቸውን ለመከታተል ይቻል ዘንድ የተለያዩ የዴሞክራሲ ተቋማት ተመስርተዋል፡፡ ከእነዚህ ተቋማት መካከል አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ዋና ተልዕኮው ህገ- መንግስታዊ መርሆች በትክክል እንዲተገበሩ፣

የጠለምት የአማራ ማንነትና የወሰን ጥያቄ በሕዝብ ትግል እዉን ይሆናል – ከ ነጻነትና ፍትህ ለጠለምት አማራ የተሰጠ መግለጫ

የጠለምት ወረዳ  በጎንደር ክ/ሃገር በሰሜን አውራጃ በስተሰሜን ተከዜን ተሻግሮ አዲገብሩ (ትግራይ)፣ በስተምስራቅ አሁንም ተከዜን ተሻግሮ ተምቤን (ትግራይ) በስተምዕራብ ወልቃይትና በስተደቡብ የሰሜን ተራሮች የምትዋሰን ጥንታዊና ታሪካዊ ክልል ነች። ጠለምት ከግራኝ መሃመድ ወረራ በፊት(ማለትም
1 5 6 7 8 9 10
Go toTop