ኢሕአፓ፣ ኢትዮጵያን በአንድነት እናድን ይላል!! ነሐሴ 3 ቀን 2013 ዓ/ም የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ ) Ethiopian People’s Revolutionary Party (EPRP) ኢትዮጵያ ሀገራችን ላይ ታላቅ አደጋ እየተጋረጠ በመሆኑ መስቀለኛ መንገድ ላይ ትገኛለች፡፡ በሀገር ውስጥ የበቀሉ አሸባሪዎችንና የባዕዳን ተላላኪዎችን እየተጠቀሙ August 8, 2021 ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች
በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ August 5, 2021 ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች
የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሰጡት መግለጫ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሰጡት መግለጫ August 5, 2021 ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች
ጠላትህን ውሀ ሲወስደው እንትፍ ብለህ ጨምርበት! የተከበርከው የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ! የወልቃይት ጠገዴና ጠለምት ማህበረሰብ ከ1972 ዓ.ም ጀምሮ አማራዊ ማንነቴን በትግሬነት አለውጥም፣ ትውልዴን አላስጠፋም፣ ከትህነግ/ወያኔ ጋር ተባብሬ ኢትዮጵያ ሃገሬን አላፈርስም፣ አላስፈርስም በማለት ለ40 ዓመታት ሲታፈን፣ ሲገረፍ፣ ሲዘረፍ፣ ሲገደል፣ ሲሰደድ፣ በጀምላ ሲጨፈጨፍ ኖሮ በከፈለው July 28, 2021 ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች
ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የወጣ መግለጫ ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት (Global Alliance for the Rights of Ethiopians) ቦርድ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ሃምሌ 3 እና 4፤ 2013 ዓ.ም. የሁለት ቀናት ውይይት ካደረገ በኋላ የሚከተሉትን ግንዛቤዎች ያቀርባል። ዓለም July 14, 2021 ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች
ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠው መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሕዝቡ እንደ አንድ ሠራዊት ሆኖ ለሀገሩ ህልውና በመቆም፣ የመከላከያ ሠራዊቱን በሁሉም ነገር በመደገፍ፣ የውጪውን ጫና እና የውስጡን ትንኮሳ እንዲመክትና እንዲቀለብስ ጥሪ አቀረቡ ************************* ለትግራይ ሕዝብ ያለንን ሐሳብ፤ ለዓለም July 14, 2021 ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች
ለመላው የአማራ ህዝብ የቀረበ ህዝባዊ የትግል ጥሪ! አማራ ህዝብ ከባድ ዋጋ ከፍሎ ያስወገደው የትህነግ ሀይል ዳግም እንዲያንሰራራና ህዝባችን በመስዋእትነት ያስከበረውን ማንነት በፖለቲካ አሻጥር እንዲገፈፍ የሚደረገው ጥረት ተቀባይነት የለውም። በአሁኑ ሰዓት የአማራ ህዝብ አፅመ ርስት የሆኑት የኮረምና አለማጣ አካባቢዎች በትህነግ July 13, 2021 ጋዜጣዊ መግለጫዎች
የተረጋገጠ የምርጫ ውጤት (ከምርጫ ቦርድ የዛሬ መግለጫ የተገኘ) 1. ደቡብ ክልል አንጋጫ 2 ምርጫ ክልል (ለፓርላማ ) – አራት ፖርቲዎች (ኢዜማ፣ ኢህአፓ፣ ኢሶዴፓ፣ ብልጽግና) ተወዳድረዋል – ብልጽግና ፓርቲ አሸንፏል 2. ደቡብ ክልል አንጋጫ 1 ምርጫ ክልል (ለፓርላማ) – 59 ምርጫ July 5, 2021 ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች
“የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች” አማራ ወጣቶች ማህበር ህወሀት ትልቋን ትግራይ በአማራዎች መሬትና መቃብር እፈጥራለሁ በማለት ምናባዊ ካርታ ተቆጣጥራቸው በነበሩ የአገሪቱ ሚዲያዎች ሁሉ ማስተዋወቅ ጀምራ ነበር።ለዚህ አላማ መሳካት ያዘጋጀቻቸውን ሀይሎችና አጋሮች በመተከልና በሽዋ በማስነሳት ሀገር የማፍረስና ትልቋን ትግራይ የመመስረት ህልሟን July 5, 2021 ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች
ዐማራው በፈጣሪውና በራሱ ብቻ ተማምኖ ኅልውናውን እና ማንነቱን ለማስጠበቅ በአፋጣኝ በአንድነት መቆምና መደራጅት ያስፈልገዋል! ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሰኞ፣ ኅዳር 21፣ ፪ሺ ፲፫ ዓ.ም. (Nov. 30, 2020) ቅጽ ፯ ቁጥር ፳፫ ዐማራ ላይ አሁንም አደጋው ተጠናክሮ ቀጥሏል። ያልተደራጀና ያልታጠቀ ሕዝብ ለጥቃት ስለመጋለጡ ለዐማራ ሕዝብ መንገር ለቀባሪ July 5, 2021 ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች
ከብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት በወቅታዊ ሀገራዊና ቀጠናዊ፣ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ መግለጫ የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች፣ ከሦስት ዓመታት በፊት ወደ ለውጥ ጎዳና ገባን። በለውጡ ጎዳና ላይ ብዙ የተወሳሰቡ ችግሮች እንዳሉ ተገንዝበን የጀመርነው ለውጥ ነው። የተወሳሰቡ ሀገራዊና ቀጠናዊ ችግሮች በጥቂት ዓመታት የሚጠፉም አይደሉም።እነዚህ ችግሮችን በሚገባ በማወቅም July 2, 2021 ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች
ከኢትዮጵያውያን አውስትራሊያውያን የሰላምና የትብብር አድቮካሲ ግሩፕ ፤በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ ለኢትዮጵያ በጋራ ከመቆም ልዩነት አያግደንም። ኢትዮጵያ ሲመቸን የምንወዳት ሳይመቸን የምንተዋት ሳትሆን ሁሌም ከጎኗ መቆም የሚገባን የአደራ ምድር ነች። ባለታሪክና ለእሷ ነጻነትና ክብር ሲባል ሕይወታቸውን ሳይሳሱ የሰጡ የጀግኖች አገር ነች። ክብሯን በደም የጻፉ June 2, 2021 ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች
የምርጫ ህጉን፣ የምርጫ ዘመቻ መመሪያን የሚተላለፉ ንግግሮችን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ እንደሚታወቀው ኢትዮጵያ በ6ተኛው አገራዊ ምርጫ ሂደት ተግባራት መካከል ትገኛለች። የምርጫ ሂደት ከፍተኛ እንቅስቃሴ፣ ፉክክር እና ክርክር እንደሚኖረው ይታወቃል። በዚህም መሰረት የፓለቲካ ፓርቲዎች በነጻ የአየር ሰአት፣ በአደባባይ ቅስቀሳዎች እንዲሁም ደግሞ በምርጫ ክርክሮች እየተሳተፉ April 23, 2021 ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች
የኢፌዴሪ የመከላከያ ሚኒስቴር በወቅታዊ የሀገሪቱ የጸጥታ ሁኔታ ላይ መግለጫ ሰጥቷል በዚህም በአንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች ህዝብን ከህዝብ በማጋጨት በንጹሃን ዜጎች ላይ የህይወት እና ንብረት አደጋ ባደረሱ የጥፋት ቡድኖች ላይ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን መከላከያ ሚኒስቴሩ አስታውቋል፡፡ የኢፌዴሪ የመከላከያ ሰራዊት በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ትግራይ ክልል April 18, 2021 ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች