Browse Category

ጋዜጣዊ መግለጫዎች - Page 5

ለዘላቂ ሰላም ትክክለኛ የዐማራ ሕዝብ ወኪል ተደራዳሪ ሆኖ እንዲቀርብ ማመቻቸት ግድ ይላል!

ብልፅግና ከሕወሓት ጋር በሚያደርገው ድርደር ዐማራን በመወከል በተደራዳሪነት የተመረጡትና በግለሰብ ደረጃ ራሳቸውን የወከሉት አቶ ቴዎድሮስ ትርፌ፣ ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ፣ ጀኔራል ተፈራ ማሞና ዶክተር ወንድወሰን አሰፋ ተደራዳሪ ሆነው ለመቅረብ ፍቃደኛ በመሆናቸው ጥሩ ጅምርና

የአማራ እጣ ፈንታ በራሱ ወኪሎች እንጂ በሌሎች አይወሰንም!! – የአማራ ኅብረት በሙኒክ (ጀርመን)

የአማራ ኅብረት በሙኒክ (ጀርመን) Amhara Union in München (Deutschland) የአቋም መግለጫ የሕወኃት ዘረኛ ቡድን በኦነግ አጃቢነት መንበረ ሥልጣኑን ከተቆጣጠረብት ጊዜ አንስቶ የአማራ ሕብረተሰብ በጠላትነት ተፈርጆ እንደ ዜጋም ሆነ እንደ ብሔር እውቅናን አጥቶ

በጥምሩ ሃይላችን መስዋዕትነት አሁን ነፃ ለወጡት ለጠለምትና ለራያ ህዝብ እንዲሁም ለመላው ሕዝባችን ከልሳነ ግፉዓን የተሰጠ የእንኳን ደስ አለን መልዕክት

በተወለደበትና እትብቱ በተቀበረባት አገሩ መኖር የለብህም ተብሎ ለአርባ አመታት ያህል በትህነግ የትግራይ ወራሪ ሃይል በሰው ልጅ ሊፈፀም የማይገባውን አሰቃቂ በደል ሲደርስበት የኖረው የወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምትና፣ የራያ አማራ ህብረተሰብ እንዲሁም የአፋር ወገኖቻችን የአሸባሪውን

ከአማራ ህብረት በሙኒክ (ጀርመን ) የተሰጠ የአቋም መግለጫ

የአማራ ኅብረት በሙኒክ (ጀርመን) Amhara Union in München (Deutschland) የአማራ ማህበር በሙኒክ (ጀርመን) ህዝባችን የገጠመውን፣ ውስብስብ የኢኮኖሚና ማህበራዊ ችግሮችን ለመቅረፍና ፈታኝ የሆነውን የህልውና አደጋን ለመከላከል የሚያደርገውን ሁለንተናዊ ትግል ለመደገፍ የተቋቋመ ህዝባዊ
September 28, 2022

ኦሮሚያ ክልል፡ በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ኡሙሩ ወረዳ በታጠቁ ቡድኖች በሲቪል ሰዎች ላይ የተፈጸመ ጥቃት

በሲቪል ሰዎች ላይ ለደረሰው ግድያ፣ ጉዳት እና መፈናቀል ተጠያቂነት ሊረጋገጥ፣ የመንግሥት ፀጥታ ኃይሎች ስምሪትን የተመለከቱ እርምጃዎች የሰዎች ደኅንነት ላይ ስጋት በማያሳድር መልኩ ሊሆን ይገባል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጋዜጣዊ መግለጫ ጳጉሜ

አዲስ አበባ የኹሉምና ለኹሉም እንጂ የጥቂት ግለሰቦች ፍላጎት ማስፈጻሚያ አይደለችም

ባለቤት አልባነት ተጫጭኗት እንደዛሬው ሳይሆን “አዲስ አበባ” ሲባል የሰላም ከተማነቷ፣ እንደነ ኒዮርክ፣ ጀኔቫ፣… ከኸሉም የዓለም ማዕዘናት መሪዎች ተሰባስበው ጉዳያቸውን የሚመክሩባት፣ አፍሪካውያን በባርበት ቀንበር ሲማቅቁ የነጻነታቸው ቀንድል ሆና የትግሉን ፊደል ሀ ሁ… ያስቆጠረች

የግጭት ወሰን ለማስመር የሚሮጠው የአዲስ አበባ አስተዳደር በህዝባችን ትግል ሊገታ ይገባል – ባልደራስ 

መግለጫ የአዲስ አበባ ከተማ ከኦሮምያ ክልል ጋር የአስተዳደር ወሰን እንዲኖራት ለማድረግ መስመር በማስመር ላይ ነን የሚል ዜና ከወይዘሮ አዳነች አበቤ ቢሮ ተሰምቷል። እኚህ ከንቲባ የኦሮምያን  ህገ መንግስት ተግባራዊ  ለማድረግ አንደሚሰሩ በቅርቡ በምክር ቤቱ ስብሰባ ላይ ያሳወቁ መሆናቸው አይዘነጋም። ከንቲባዋ ይህንን ባሳወቁ በጥቂትጊዚያት ዛሬ ደግሞ በአዲስ ኣበባና በኦሮምያ መካከል  የአስተዳደር ወሰን  ለማስመር ሲጣደፉ እየታዩ ነው። 

ከኦሮሙማ የብልፅግና መንግሥትና የወያኔ ህገመንግሥት ለዐማራ መፍትሄ አይገኝም – ሞረሽ ወገኔ

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሐሙስ፣ ነሃሴ ፭፣ ፪ሺ ፲፬ ዓ.ም. (Aug. 11, 2022) ቅጽ ፱ ቁጥር ፯ ዐማራ ከመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር በመሆን አጥብቆ የሚታገልለት ግቡ መንግሥትን ከነህገመንግሥቱ መቀየር ብቻ መሆን አለበት። ኢትዮጵያን

የፖለቲካ ፓርቲዎች በሕዝብ ገንዘብ በሚተዳደሩ መገናኛ ብዙኃን ላይ ወቀሳ አቀረቡ

ሲሳይ ሳህሉ/ሪፖርተር ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ ሐምሌ 1 ቀን 2014 ዓ.ም. መግለጫ የሰጡት እናት መኢአድና ኢሕአፓ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ በሕዝብ ገንዘብ የሚተዳደሩ መገናኛ ብዙኃን የዜጎችን ሞት ዓይተው እንዳላዩና ሰምተው እንዳልሰሙ ሆነዋል ሲሉ ወቀሳ አቀረቡ፡፡

አማራን ማዳን ኢትዮጵያን ማዳን ነው! አማራን መጨፍጨፍ ይቁም! – በጀርመን ኑረንበርግ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን

በጀርመን ኑረንበርግ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ቅዳሜ በ09.07.2022 ባደረጉት ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ያስተላለፋት መልዕክት! መግቢያ : – በኢትዮጵያ አሁን ያለው ፓለቲካዊ ቀውስ ፣ አማራ ላይ ያነጣጠረ የዘር ማጥፋት ወንጀል ዋነኛ ምንጩ ህገመንግስቱ ሲሆን ጥቃቱም መዋቅራዊ እንደሆነ ግልጽ ነው። ብሔርን መሰረት ያደረገው የክልል አወቃቀር እና

ዘረኝነትን መታገል የሁላችንም ግዴታና ሃላፊነት ነው

ኢትዮጵያ አሜሪካውያን የዜጎች ምክር ቤት እና የኢትዮጵያ አድቮከሲ ኔትወርክ እንዲሁም አንድነት ለኢትዮጵያ በአማራ ወገኖቻቸን ላይ፣ በድጋሜ አማራ በመሆናቸው ብቻ የደረሰባቸውን አሰቃቂ የጅምላ ግድያ በይፋ ይቃወማል፣ ይወቅሳልም። ትናንት ልንገላገለው ሲገባ ዛሬም ያልተገላገልነው በሃይል

በምክር ቤቱ የዛሬ ውሳኔ ላይ የተቃውሞ ሀሳቤ – (ዶር ደሳለኝ ጫኔ የተወካዮች ም/ቤት አባል)

በቄለም ወለጋ የአማራ ተወላጆች ጭፍጨፋ ላይ እንዲወያይ እና በአማራ ላይ በልዩ ሁኔታ የደረሰውን የዘር ፍጅት ወንጀል ለይቶ ማውገዝ ሲገባው በአማራዎች ላይ የተፈፀመውን ተከታታይ ጅምላ ጭፍጨፋ ለማድበስበስና ለመሸፋፈን በሚመስል መልኩ «በአገራችን ዜጎች ላይ

መንግስት ማንነትን መሰረት አድርገው የሚሰነዘሩ ጥቃቶችን ለማስቆም ተገቢውን እርምጃ በመውሰድ አለበት

“በድንገት መጥቶ ህዝብን ከሚያጠቃው እኩይ አካል እኩል ዜጋውን የመጠበቅ ግዴታ ኖሮበት የማይጠብቀው መንግስት ተጠያቂ ነው” የማያባራ ስቃይ፣ የማይረጋጋ ነፍስ፣ ጽልመት የዋጠው የሰቆቃ ኑሮ፣ የማያሳርፍ ጭንቀት ተሸክመው እጅግ መራር ህይወትን እንዲገፉ የተፈረደባቸው ወገኖቻችን

የባልደራስ መግለጫ~~በወለጋ በአማሮች ላይ የተፈፀመውን ጭፍጨፋ በጥብቅ እናወግዛለን

የባልደራስ መግለጫ~~ሰለ 27ቱ ጭፍጨፋ እና ሌሎች!! ጉዳዩ— 1– በወለጋ ሰኔ 27 2014 በአማሮች ላይ ሰለተፈፀመው አዲስ ጭፍጨፋ 2—ዳግም ስላገረሸው አፈና አና ማዋከብ 3—የባልደራስን ፕሬዚዳንት በሚመለከት ፟ የጎሰኝነት ነቀርሳን በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ተክሎ
1 3 4 5 6 7 10
Go toTop