ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተሰጠ መግለጫ! የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የክልሉን ህዝብ ሰላምና ደኅንነት ለማስጠበቅ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ይገኛል፡፡ የክልሉ መንግሥት የፀጥታ ተቋማቱን ሪፎርም በማድረግ ፤ በአዲስ መልክ ጠንካራ አደረጃጀት በመፍጠር ከምንጊዜውም በላይ የህዝብን ሰላምና ደኅንነት ማስጠበቅ የሚችል March 21, 2021 ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች
በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ከአብን የተሰጠ መግለጫ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) በሰሜን ሸዋ ዞን በአጣዬና አጎራባች አካባቢዎች የጥላቻ ኃይሎች በከባድ መሳሪያ የታገዘ ጦርነት በሕዝባችን ላይ መክፈታቸውን አረጋግጧል። በዚህም ምክንያት የበርካታ ወገኖቻችን ሕይወት ጠፍቷል፣ አካል ጎድሏል እንዲሁም ከፍተኛ ንብረት ወድሟል። ጥቃቱ March 20, 2021 ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች
የመከላከያ ኃይል ስምሪት መምሪያ ኃላፊ ብርጋዴር ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሰጡት መግለጫ የመከላከያ ኃይል ስምሪት መምሪያ ኃላፊ ብርጋዴር ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሰጡት መግለጫ January 2, 2021 ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች
ከአማራ ኢትዮዽያውያን ማህበር በስዊዘርላንድ የተሰጠ የአቋም መግለጫ ከአማራ ኢትዮዽያውያን ማህበር በስዊዘርላንድ የተሰጠ የአቋም መግለጫ November 29, 2020 ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች
ብጹእ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ፓትርያርክ ርእሳነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የ2009 ዓ.ም የገና በአል መልእክት ብጹእ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ፓትርያርክ ርእሳነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የገና በአልን ምክንያት በማድረግ ለመላ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምእመናን መልእክት አስተላልፈዋል። በመልእክታቸውም በአሁኑ ሰእት ሃገራችን ኢትዮጵያ ያለችበትን ሁኔታ ዳሰዋል። – ሙሉ መልእክቱን ለማንበብ ይህንን January 9, 2017 ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች
አገዛዙ አለኝ የሚለውን ህገ መንግስት በተግባር ቀዶ ጥሎታል! ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ አገዛዙ ራሱ ያፀደቀው ህገ መንግስት አንቀፅ 15 ማንኛውም ሰው በህግ በተደነገገው ከባድ የወንጀል ቅጣት ካልሆነ በስተቀር ህይወቱን አያጣም በማለት ቢደነግግም ለአንድ ቀንም እንኳ ህግን አክብሮ የማያወቀው ህወሃት/ኢህአዴግ በተለያዩ June 11, 2016 ጋዜጣዊ መግለጫዎች
የኢህአዴግ መንግስት በሚቃወሙትና በሚተቹት ላይ እየወሰደ ያለውን አፈና እና እስር የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲታገለው ጥሪ እናቀርባለን!!! April 29, 2014 ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ፓርቲያችን አንድነት አበክሮ በተደጋጋሚ እንደገለፀው ኢህአዴግ ያነበረው አምባገን እና ክፉ ስርዓት ዜጎች በተለያየ ጊዜ የሚያነሱትን የሰብዓዊ መብት፣ የዴሞክራሲና April 28, 2014 ጋዜጣዊ መግለጫዎች