አሜሪካ መንግሥት በወልቃይት ህዝብ የአማራ ማንነት ጥያቄ ላይ የያዘውን የተዛባ አቋም አጥብቀን እንቃወማለን!
ልሳነ ግፉዓን ድርጅት ሰኔ 22/2014 ዓ.ም የአሜሪካ መንግስት ከፋሽቱና አሸባሪው ትህነግ/ወያኔ ጋር ያለው ግንኙነትና ይህንንም ተከትሎ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጥቅምና ፍላጎት በተቃራኒ በመቆም የሚወስዳቸው አቋሞችና ለአንድ ቡድን ያደላ ኢፍትሃዊ ድጋፎች ትክክል እንዳልሆኑና የ