በኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ላይ ያነጣጠረው የአገዛዙ የጥፋት ዘመቻ ኢትዮጵያን አፍርሶ ኦሮሙማን የማዋለድ ነው!
ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ቅዱስ ሲኖዶስ እውቅና ውጪ ቀኖናና ዶግማ ተጥሶ፤ መፈንቅለ ተዋህዶ በሚመስል በህገወጥ አሰራር ጳጳሳት መሾም ፍፁም ወንጀል እንደሆነ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ያምናል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን በቅጡ ለመማር ከተፈለገ