ብረትን እንደ ጋለ፤ ነገርን እንደተጀመረ! – ከጎንደር ሕብረት የተሰጠ መግለጫ
www.gonderhibret.org 4126 Deerwood Trail, Eagan MN 55122 Tel 651 808 3300 ከጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት የተሰጠ መግለጫ የብልፅግና ፓርቲ የክልል ልዩ ኃይሎች በአስቸኳይ ትጥቅ መፍታት እንዳለባቸው በመወሰን፤ አተገባበሩንም ለአገር መከላከያ አመራሮች መሰጠቱንና