አዲሳባ ገንፍል! እስከ መቼ ጥደው ያንፈቀፍቁሃል፣ ስንት ዘመን ቀቅለው ንፍርቅ ያረጉሃል፣ አዲሳባ ገንፍል እሳት በዝቶብሃል! ተቤትህ አውጥተው መንገድ ጥለውሃል፣ የግዛትን ቀንበር በጫንቃህ ጭነዋል፣ ሲፈልጉ እንደ በግ ጎትተው ያስሩሃል፣ ሰውነትን ገፈው ግዑዝ አርገውሃል! በራራ አዲሳባ December 30, 2023 ግጥም
ቆንጆ ፋኖን ምረጭ! – በላይነህ አባተ በአገርሽ ተከብረሽ መኖርን ተፈለግሽ ፣ ጡርቂና መለኮ መከተሉን ትተሽ፣ ሳትውይ ሳታድሪ ቆንጆ ፋኖን ምረጭ፡፡ ልፍስፍስ እያለ ባልሽ ታስቸገረሽ፣ ለፋኖ ጣፊለት ና! ጥለፈኝ ብለሽ! ባንዳና ከሀዲን ዛሬውኑ ፈተሽ፣ ከፋኖ ዝናር ላይ ዋይ ተጠምጥመሽ፡፡ December 24, 2023 ግጥም
እሳትና ውሀ – አልማዝ አሸናፊ ከአልማዝ አሸናፊ IMZZASSEFA5@GMAIL.COM WYOMING, USA ፀሐፊውን ወይም ፀሀፊዎቹን ባላውቅም ኢትዮጵያና ሕዝቦቿ ዛሬ ያሉበትን አስከፊ ሁኔታ የሚጦቁሙትን እነዚህን ገራሚ አጭር ግጥሞች ለዚህ ዌብሳይት አንባቢዎች ማካፈል ወደድኩኝ:: ———————————————- እሳትና ውሀ የታፈነ ውሀ – በብረት December 19, 2023 ግጥም
ዳር-አገሩ አማራ ስንቅ አዘጋጅቷል ወይ! አማን ነወይ አገር፣ ቅዬውና አድባሩ፤ አማራ አማን ነወይ፣ ጎልማሳው ወጣቱ፣ ዘሬን አታጠፉም ሲል በመነሳቱ፣ የቱርክ ዱባይ ድሮን የሚዘንብበቱ፣ በአጥንቱ ካስማነት ባቆማት አገሩ! አማን ነወይ ሎሌው ባንዳስ አማን ነወይ፣ ንስሃ ውስጥ ገብቶ ልብን December 17, 2023 ግጥም
አርበኛ ሁን ካህን! መጣፉ ያዝዛል እንድትገጥም ሰይጣንን፣ ተሕዝብ እንድትነቅለው ነግንገህ ቁንጮውን፣ ሳትውል ሳታድር አርበኛ ሁን ካህን! ፈለግን ተከል የጴጥሮስ አድማሱን፣ ክፉ አምስት ዘመን ዳግም ሲመጣብን፡፡ እንኳንና ሕዝቡ እንዳትገዛ ምድር፣ በግዝት መሀላ በጸሎት ውል እሰር፣ ጭራቅ December 8, 2023 ግጥም
በረከት ነው መርገምት? -ጠገናው ጎሹ December 5, 2023 ጠገናው ጎሹ ጋዜጠኛና ደራሲ አቤ ጎበኛ ከዛሬ ግማሽ ምዕተ ዓመት በፊት (አኢአ በ1966) ለንባባብ ባበቃት በመጠን ትንሽ በይዘት ግን ግዙፍ እውነት ለያዘችው መጽሐፉ ዋና ገፀ ባህሪ ባደረገውና ሳይፈልግ የአስከፊው December 5, 2023 ነፃ አስተያየቶች·ግጥም
ቆሜ ነው እምሞተው ( አሥራደው ከካናዳ ) አልጠብቅም ሞትን – ተኝቼ ባልጋዬ ፤ እኔው እሄዳልለሁ – ፈረሴን ቼ ! ብዬ ፤ አልፈልግም ዋሻ – የምደበቅበት ፤ አልፈልግም ጢሻ – የምሸሸግበት ፤ አልሰብርም አንገቴን – አላዞርም ፊቴን ፤ አይዝልም ጉልበቴ November 16, 2023 ሰብአዊ መብት·ግጥም
አቡኑ ጳጳሳት በእንጀራ ታነቁ! ሰማእታት ቅዱሳን ይኸን ጉድ አላዩ! እነ አቡነ ጴጥሮስ ይኸን አልታዘቡ፡ አድማሱ ጀምበሬ ይኸንን አልሰሙ፣ ፓትርያሪክ ጳጳሳት ለፋሽሽት ሲሰግዱ፡፡ ተምእመናን አስራት ደሞዝ እየዛቁ፣ አስራት አስገቢዎች በድሮን ሲመቱ፣ በእንጀራ ታፍነው ጳጳሳት ጪጭ አሉ! በበጎቻቸው November 11, 2023 ዜና·ግጥም
የኔ ቁጭት!!! – ያሬድ መኩሪያ አክትሟል ”””””””””””””” ዙሪያው ገደል ሆኖ መራቅና መሸሽ ገለል ዞር ማለት በጭራሽ አይቻል:: ከእንግዲህ፣በዚህ ሀገር እንደ ሰው ተከብሮ እንደ ዜጋ መኖር አብቅቷል፣አክትሟል: የሚለውን ብሂል ላያስችል አይሰጥም! ይሄ ሕዝብ ሽሮታል ከሚችለው በላይ ውርደት፣ውድቀት፣ስቃይ የቁም November 5, 2023 ግጥም
የባንዲራ ታሪክ በሐበሻ ምድር፣ – በኑረዲን ዒሣ እንዲህ እንደዛሬው ዋጋው መሳ ሳይሆን፣ እኩል ከእራፊ ጨርቅ፣ ለሀገር ክብር ሲባል፣ ከባንዲራ በፊት፣ ሰው ነበር የሚወድቅ፡፡ መሣፍንቱ በጎጥ፣ ሸንሽኖ ከፋፍሎ፣ የማሽላ ዳቦ ያረጋትን ሀገር ገብርዬ ሲለካት፣ እቅጩን ሁለት ክንድ፣ October 24, 2023 ግጥም
ቀይ ባህር – ኢሬቻ ጥንት፣ አይደለም ውጊያችን ከስጋና ከደም ይልቅስ እንጂ ነው ከሰማይ ኃያላት፣ በመንፈስ ቅኝት በሰው ውስጥ አድረው በሚወከሉበት፡፡ ኦ ኤርት-ራ! ለፈረኦን የፀሐይ አምላክ የአይኑ ብሌን የአምላክ ራ፤ የእግዜር ውሃ ፍርድ መገለጫ ግፉአን የወደቁብሽ፣ የራማ October 23, 2023 ግጥም
ተሳጥናኤል ጋራ ሽምግልና ሲሉ! እነ እርመ በላዎች እነ ልበ ቢሱ፣ ዛሬም እንደ ትናንት ሕዝብን ሊያሳስቱ፣ ተሳጥናኤል ጋራ ሽምግልና ሲሉ፣ ቅዱስ ሰማእታት እግዜርን አይፈሩ፡፡ ፈጣሪን አስክዶ ሔዋንን ታሳተው፣ አዳምን ተገነት ወደ ምድር ታስጣለው፣ በእምብርክክህ ተሳብ ይቀጥቅጡህ ታለው፣ ተእባብ ጋር October 14, 2023 ግጥም
በቃኝ አለ! (ለህልውና ትግል ለሚፋለመው ለመላው የአማራ ሕዝብ) ጊዜው በሂደት ሲደርስ፣ ጽዋው ሞልቶ ሲፈስ፣ እምቢኝ አለ… የመከራን ስቃይ ቀንበር-ላንዲት ዕለት ላይሸከም፣ የሰቆቃን ብርቱ ሕመም- ለዘወትር ላይታመም፣ የትርክቱን ቅጥፈት ስንክሳር – ላንዲት ቅፅበት ችሎ ላይኖር፣ በሆድ-አምላክ፣ በምስለኔ – በቅጥረኞች ላይጠፈር…፣ በቃኝ September 25, 2023 ግጥም
ፋኖ ተሰማራ! በገጥ ለገጥ ፍልሚያ አይቀጡ ሲቀጣ፣ እንደ አይጥ ሾልኮ ሄዶ ድሮን ሲያፈነዳ፣ ህፃናትን ሲገድል ልጆች ሲያደርግ ሽባ፣ የአማራን ዘር ጠርጎ ተምድር ሊያጠፋ፣ ፋኖ ተጠራራ ቆላ ወይና ደጋ ፣ በቁጭት በንዴት ገንፍለህ ተነሳ! የእርጉዝ ሆድ ቀዳጁ ሰይጣን ቀንድ ሲያውጣ፣ ብልትን ቆራጩ ሰዶም ደም ሲጠጣ፣ አይን የሚፈነቅል ዲያብሎስ ቅጥ ሲያጣ፣ እሬሳ እሚጎትት አውሬ ጅብ ሲመጣ፣ September 22, 2023 ግጥም