Browse Category

ግጥም - Page 17

አማራና ትግሬ – መስፍን አረጋ

‹‹ሕውሓትና ትግሬወችን በማዳከምና በፌደራል መንግስትና በጠቅላላው በኢትዮጵያ ፖለቲካ የነበራቸውን ሚና ዝቅ እንዲልና ልካቸውን እንዲያቁ ካደረግን በኋላ …. አማራና ትግራይ በቀጣይ እንዲናቆሩ ማድረግ ነው፡፡››  ጃዋር ሙሐመድ ‹‹ኦሮማራ ታክቲክ እንጅ ስትራቴጅ አይደለም፡፡› ሕዝቅኤል ጋቢሳ
January 16, 2020

ያመኑት ፈረስ ከፈሩት ፈረስ – መስፍን አረጋ

እያረጋጋ በመለሳለስ ያመኑት ፈረስ ጥሎ በደንደስ ይረጋግጣል እስከሚጨርስ፡፡ በሌላ በኩል የፈሩት ፈረስ እንቅስቃሴው ሳያሰኝ ደስ ስለሚደረግ ልጓም እንዲነክስ፣ በመንሸራተት በጎን ከግላስ ከመውደቅ የከፋ ከቆመ አጋሰስ የባሰ ጉዳት እምብዛም አይደርስ፡፡ ከኦነግ ፈረሶች ዐብይና
January 5, 2020

የሲቃ መረዋ – ተስፋዬ ሁነኛው

ከተስፋዬ ሁነኛው /PhD ኢንዲያናፕነስ ፥ ኢንድያና ፥ USA 317-833-5889 ካገሬ ወደ ሩሲያ ለትምህርት ከወጣሁ 31 ሞላ። በግዝጥና ማስተርስና በፖለቲናዊ ሳይንስ የዶክትሬት ዲግሪ እንደያዝሁ ወደ አሜሪካ ተሰደድሁ። አስተማሪ ነኝ። እማማ ፥የምወዳት እናቴ ድንገት

በል ሱስህን ጠጣ! – በላይነህ አባተ

የለገሰ ሎሌ ገልብጦ ባርኔጣ፣ “ኢትዮጵያ ሱስ ናት!” እያለ ሲመጣ፣ እልል ብለህ ወጣህ ሙዝ እንዳየ ጦጣ፡፡ እግዜር ለሰዎች ልጅ አይምሮ የሰጠው፣ ያለፈን መርምሮ እንዲተነብይ ነው፡፡ ከሃያ አመት በላይ ኢትዮጵያን ያደማው፣ በሁለት ጀምበር ውስጥ
December 31, 2019

ይብላኝ ወንድሜ፣ ላንተ ይብላኝ! – ወለላዬ ከስዊድን

ስንቱን ጉድ ይኾን የምታልፈው? ስንቱ ጉድ ይኾን የሚያልፍህ? ለተነሳህበት ዓላማ፣ ለአንድነት፣ ለመደመር፣ ለብልጽግና የሰላም ጉዞህ። ስንት ውትብትብ ይኾን የምትፈታው ተናግረህ ምታሳምን – ተሻግረህ ምታሻግረው እየሠራህ ላለኸው ላንተ ይቅርና ለእኔ ደከመኝ ያንተ ጣር፣

ተከፈት መቃብር! – በላይነህ አባተ

እንዲመለከቱን ሰማእታት ተምድር፣ ፖለቲካ ስሌት ቁማር ስንቆምር፣ እንደ ትንሳዔው ለት ተከፈት መቃብር፡፡ አሳደን አሲዘን በይሁዳ አስጠቁመን፣ ወንጀልን ለጥፈን ባሰት አስመስክረን፣ ተጲላጦስ ችሎት ቀፍድደን አቅርበን፣ ተሁለት ሺ በፊት ጌታን እንደሰቀልን፣ ዛሬም ሰማእትን

ሰማህ ወይ የነፍጠኛ ልጅ! – በላይነህ አባተ

ነፍጠኛ ባቀናው አገር፤ አፉን እንደ ሊጥ ዕቃ ቦርግዶ፣ ስምንተኛው ሺ ሲቃረብ፤ አሳማም ነብር ናቀ አሉ፡፡ ነፍጠኛ ባያስከብረው፤ ጠላትን ደፍቆና አናፍጦ፣ ሥሙ ጆቫኒ በሆነ ነበር፤ ይኸ ገንፎ ዘረጦ! ቀን ዱብ እማያደርገው፤ ግዜ እማይሰቅለው

ያልደረሱትን እረሳን! – በላይነህ አባተ

ሲዳሩ ማልቀስ አሁንም፤ ወግና ማረግ ሆኖብን፣ አሩግ መሆኑን እያወቅን፤ ታዲሱ ዘመን ገባን አልን፡፡ የጷጉሜ ጠበል ሳይነካን፤ ያደፈ ቆዳ ለብደን፣ ዛሬም እንደ ትናንቱ ተሻገርን፤ የሰው ደም በእግር እረግጠን፡፡ ፍትህ ተምድር ተቀብራ፤ ነፍስ አጥፊ
September 13, 2019

ሸበረኸ እንቁጣጣሽ! – በላይነህ አባተ

ወፍ አሞራው የሚያደምቅሽ፣ ጅረት ወንዙ የሚያዜምሽ፣ ሜዳ ጋራው የሚያጅብሽ፣ ሁሉ እሚልሽ እንኳን መጣሽ፣ ጨለማ ክረምትን ፈንቅለሽ፣ ሸበረኸ  እንቁጣጣሽ፣ ዛሬም ዳግም እንኳን መጣሽ፡፡ ምድሩ በመስክ ተለብጦ፣ ሶሪት ላባ ከውስጥ ሽጦ፣ ፍንትው ብሎ

የምሥራች! በጋሻው ደሳለኝ እግዚአብሔር ሆነ! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

ዳግማዊ ጉዱ ካሣ እልልልልልልልልልልልልልል…. ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔርን እንደማግኘት የሚያስደስት የለም! ምንጭ – https://www.youtube.com/watch?v=RdvtqjaR3Po ይህን ማስወንጨፊያ በሚገባ ያዳምጡ፤ በጋሻውንም ይተዋወቁ – ከዚህ በኋላ የበጋሻው ስም ‹አዲሱ እግዚአብሔር› እንጂ ሌላ አይሆንም፡፡ ለዝርዝሩ ጊዜ
August 25, 2017

እንዲያው ዝም እንበል? – ግጥም

ምርቃት እርግማን፤ ደግ ክፉ ከሆነ፤ እንዲያው ዝም እንበል፤ የሞተ ካልዳነ። እሬሳችን ቀብረን፤ ሃዘን እንቀመጥ፤ ዘመድም ተረድቶ፤ እንባውን ያሟጥጥ። ብረቱን እንጨት ነው፤ እንጨቱን ብረት፤ ብለን ላንግባባ…አጉል መሟገት። እያየ የማያይ፤ ሰምቶም የማይሰማ፤ አይን፤ ጆሮ፤

በአካል ቅኝ ሳንገዛ፣ ለምን የኅሊና ቅኝ ተገዥዎች ሆን? – ከተክሌ የሻው

ከተክሌ የሻው በዘመነ ቅኝ አገዛዝ፣ በአውሮፓውያን ቅኝ ገዥ ኃይሎች ያልተገዛች፣እንዲያውም የቅኝ ገዥዎችን ቅስም በመስበር ነፃነቷንና ማንነቷን አስከብራ የኖረች ብቸኛ አገር ኢትዮጵያ መሆኗን የዓለም ታሪክ የሚያውቀው ብቻ ሳይሆን፣የሚደነቅበት ጭምር እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ከዘመነ ቅኝ
May 19, 2013
1 15 16 17
Go toTop