Browse Category

ግጥም - Page 11

በጦሙ ፈሰኩ! – በላይነህ አባተ

ደሞ እንደ ታች አምኖች ደም እንደጠጡቱ! አምና በሬሳ ላይ ዙፋን የወጡቱ! በጎች አሳርደው በጦሙ ፈሰኩ! ሕዝብ እንደ ሳር ታጭዶ ደም ሲለብስ አገሩ፣ ‘ችርስ’ ተባብለው በሸራ ቶን ጠጡ! ወላጆቹ ታርደው ልጆቹ ሲያለቅሱ፣ ሼኮች
April 4, 2021

መርገመ ቴድሮስ – መስፍን አረጋ

እንደ ፋሲካ በግ፣ ሙክትና ሰንጋ ቅርጫ ተቃርጠውሽ፣ የመሳፍንት መንጋ መኳንንት ባላባት ሴታውል አንበልጋ(1) ፣ እየቦጠቦጡ በቆላ በደጋ ሲግጡሽ አይቸ በጠባ በነጋ፣ እንዳተሞችብኝ፣ እንዳትሄጅ ባልጋ ስለባባሁልሽ፣ ሆዴ ስለሰጋ፣ ፈልቅቄ በማውጣት ከነሱ መንጋጋ ልታደግ
April 2, 2021

ሀገር ስታምጥ* (ከአሁንገና ዓለማየሁ)

ሀገር ስታምጥ* በሴኮንድ በቅጽበት በእልፍ የሚራባ የጎሳ አሜባ ያ ነው የሚያስምጣት ፍትሕ፣ ዲሞክራሲ ምናምን አይደለም የመልካም ተስፋ ጽንስ፤ ተውሳክ እንጂ ተባይ እየዋለ እያደር ጤና የሚቀንስ። ከዚህ ካሁኑ ምጥ አሜባውን ገዳይ መድኀኒት ነው
March 30, 2021

ላሟን ጥጆች በሏት! – በላይነህ አባተ

አምጣ ወልዳቸው ዘጠኝ ወር አርግዛ፣ ልሳ አሳድጋቸው ጡቶቿን አጥብታ፣ ጥጆቿ ለቅርጫ በካራ አረዷታ! ተከብት ባህሪ ከተፈጥሮ ወጥተው፣ የጅብ አቀንጣጤ መንጋጋን አብቅለው፣ ገነጣጥለው በሏት ልጆቿ አውሬ ሆነው! ተጅብ ተጥንብ አንሳ ተጆፌ ተማክረው፣ አንጀቷን
March 25, 2021

ምነዋ ኢትዮጵያ ? -ፊልጶስ

እንደ ይሁዳ ከዱ ልጆችሽ ሸፈጡ እንደ ኤሳው ሆኑ ቡክርናቸውን ሸጡ በመታመን ፋንታ ኑፋቄን መረጡ። እንደ ባህር አሸዋ – እንደ ሰማይ ከዋከብት ምነዋ ኢትዮጵያ… በዛብሽ ጠላት?… አፈርሽ ‘’ሰለሰ’’ ሜዳሽ ‘’አሜክላ’’ እሾክ አበቀለ ተራራ
March 3, 2021

ዛሬም አድዋ! – ጌታቸው ለገሰ

ታቸው ለገሰ የካቲት 2013 ዓ.ም. የታሪክ መበጣጠስ እንዳይኖር ማጋመዱ የጀግኖችን የሃገር ፍቅር ከማንነታቸው ጋር ማዛመዱ፤ አንድነቷን … በአለም አቀፍ መድረክ ማንነቷን ለነጻነቷ ቀንአዊ … ለክብሯ ሟችነቷን ለጥቁር ለነጩ … የትግል ፋና ቀዳጅነቷን፤
February 18, 2021

አድዋ ይመስክር (ከአሁንገና ዓለማየሁ)

የጦር እምቢልታ ባድዋ ሲነፋ በለው! ስትባል ወደ ፊት ግፋ! ዳማው ፈረስህ እየደነፋ ለዓለም ሊያውጅ ያፍሪካን ተስፋ አንጸባረቀ የጋሻህ ጣፋ። የጋሻህ ጣፋ ቢያጥበረብረው ጠላት ወደቀ ራሱን አዞረው ከፈረስ ወርደህ ገብተህ ጨበጣ ጠላትክን ገድለህ ማርከህ ስትመጣ የዳኘው አሽከር! ብለህ ስትፎክር ያድዋ ተራራ ነበር ምስክር ያድዋ ተራራ የሰሜኑ በር የተኮፈሰው ርቆ ከድንበር ታሪክ መዝግቧል ጠላት ሲሰበር ጠላት ሲሰበር ሲበለሻሽ እግሬ አውጭኝ ብሎ ነቅሎ ሲሸሽ ማልዶ የወጣው ገና ሳይነጋ ሽቅብ ቁልቁል ሲል ውሎ ሲዋጋ ወገን ድል ቀንቶት ምርኮ ሲያንጋጋ ሲሸልልና ደግሞም ሲፎክር ያየው ተራራ አድዋ ይመስክር። አድዋ ይመስክር ከየጠረፉ የተጠሩና የተሰለፉ የኢትዮጵያ ልጆች ልሳነ ብዙ ጉንዳኖች መስለው እየተጓዙ ባንድ ላይ ወድቀው እየተነሱ የጠላትን ጦር እንደመለሱ። ቅኝ ተገዝቶ እየማቀቀ ባርነት ገብቶ ለተጨነቀ የተስፋ ጮራ የፈነጠቀ አድዋ ይመስክር ጀግናው ተራራ የኢትዮጵያ አንድነት ምን እንደሠራ።
February 15, 2021

ማይካድራ 80 – አሁንገና ዓለማየሁ 

ፍታት፣ ሣልስት፣ ተዝካር ላልተደረገላቸው መንግሥት ይቅርና ቤተክርስትያን የሐዘን ቀን ላላወጀችላቸው፣ በሕወሃት ለተጨፈጨፉ የማይካድራ ንጹሐን የሰማንያ ቀን መታሰቢያ እንጉርጉሮ ማይካድራ ሰማንያ  ሽንፈትእርግጥ ሲሆን ለመሰናበቻ በፋስበመጥረቢያ ሕይወት መጫወቻ በሆነችበትቀን ያ ደሃ አማራ ደሙያጥለቀለቀሽ ያቀላሽ ማይካድራ ምንአሉሽ ነፍሳቱ ተለቃቅሞ ገላ ጉድጓድውስጥ በዶዘር የገቡት በጅምላ? የጀግንነትወሬ የጦር ሜዳ ውሎ መቼምሰው አይኖረው ባዶ እጁን ተገኝቶ ሲታረድ ቁጭ ብሎ ጠላትያላለው ሰው በገጀራ ሲያርደው ሲጨፋው በአሎሎ። ታድያምን አወሩሽ ስለ አሟሟታቸው፤ ምንስተናገሩ ስለ እምነታቸው? እንዲህነበር አሉሽ የቀብራቸው ደንቡ፤ እድሩእንዴት ነበር ግንብ ሰፈር ግንቡ?
February 1, 2021

ንጉሱ ጥሩንባው ልጆቹ የት ናቸው? – በላይነህ አባተ

ልክ እንደልማድህ ሕዝብን ታታለልከው፣ ልጆቹ ተገኙ ብለህ ተዋሸኸው፣ ድፍን ዓመት አልፎ መጣ ሁለተኛው፣ በላ ንገረና ንጉሱ ጥሩንባው፣ እኛ አንረሳቸውም ልጆቹ የት ናችው? የታፈንከው አንተ ሆነህ ብንረሳህ፣ ተገኝቷልም እያልን ውሸት ብነፋብህ፣ ስቃይ ቦታ
January 31, 2021

እልቂትና ተዝካር     (ከአሁንገና ዓለማየሁ) 

የጉዞ ፍታቱ ምንኛ ረዘመ ስንቱ እያለቀ ነው ሰዉ እንደቆዘመ እድርተኛው ሁሉ ስለሟች ሲያወራ ስንቱ ተቀጠፈ በሌላኛው ሥፍራ። የሕወሃት ቀብር ድንኳን ሳይነሳ ስንቱ ባለእስትንፋስ ተደረገ ሬሳ። የጉዞ ፍታቱን ያረጉት ልቃቂት ሊደብቁ ነው ወይ
January 23, 2021

ኢትዮጵያን ታደጋት – ሽመልስ ተሊላ

ሀያሉ ፈጣሪ አላህ ጎድ እግዚአብሔርኢትዮጵያን ታደጋት በረቂቁ ምስጢር።ዘር ጎሳ ጎጥ ብሔር ዘውጌ ብሎ ነገርየሀገር ካንሰር ነው በቁም ገዳይ እውር።ማንም የማይችለን ሰዉ የማይበግረንጦርነት ባህላችን ወደርየለሽ የሆን የጀግኖችም ጀግና ተራራ አንቀጥቅጥ ነን። ከቶም እጅ አንሰጥም ሽጉጥ
January 13, 2021
Social Media Applications

የማህበራዊ ገጾች አብዮት – ፈ.ፉ.

************************** ጉድ እኮ ነው ይህ ዘመን ይህ ወቅት፣ ወሬዎች እንደ ማዕበል የሚናኙበት፣ እንደ ውሃ ሙላት የሚፈሱበት፡፡ ስንዴው ከእንክርዳዱ ተመስቃቅሎ፣ ልብ አማልሎ ስሜት ሰቅሎ፣ የሚነገር የሚተረክ የቀን ውሎ፡፡ ተቆጣጣሪ ተው ባይ የሌለበት፣ የማህበራዊ
January 10, 2021
1 9 10 11 12 13 17
Go toTop