መለኮት ይርዳህ አራሹ! በጾም በፀሎት ቀዳሹ በሰላም ጊዜ አምራቹ፣ በጦርነት ወቅት ዘማቹ የአገር ዘበኛ ተኳሹ፣ መገፋትህን አጢኖ መለኮት ይርዳህ አራሹ፡፡ ሙሴ ሕዝቡን እንዲያድን በጽላቶቹ የረዳው ያ ጌታ፣ አንተንም በታቦቶችህ ያጅብህ ትውልድ ለማትረፍ ስተጋ! ጥበብ ዘዴውን August 1, 2021 ግጥም
እምቢ በል! (በላይነህ አባተ) ለሰላሳ ዓመታት ያየኸው ሰቆቃ፣ እስከ ዘላለሙ ዳግም እንዳይመጣ፣ እንደ ድር አብረህ አምቢ በል አማራ! የፈጠሙብህ ግፍ ቢሰፈር ቢቆጠር፣ እንኳን ቆሞ ኻጅን ሙትን ያሸፍታል፡፡ መታገስ ማባበል ላንተ ያተረፈው፣ አገር አልባ መሆን አንገት መታረድ July 15, 2021 ግጥም
ለጆሮ ጠቢው – ካልታወቀ(ች) ገጣሚ (ደራሲዋ(ው)ራሷ(ሱ)ን ብታ(ቢያ)ስተዋውቅ እላለሁ::) አቅራቢ:- አልማዝ አስፋ – ዘረ ሰው Imzzassefa5@gmail.com በይህ አደግ ጥይት – ያለቀው ቢበዛም በይህ አደግ ምጣድ – ቢኖር የተቆላም በይህ አደግ ጭካኔ – እግሩን አይኑን ያጣም በይህ አደግ ክፋት – መሃን July 9, 2021 ግጥም
እጀታ! – በላይነህ አባተ በሰዶም ኃጥያት ተጠምቀህ በይሁዳ እጆች ተጣመህ፣ ግንድ ቅርንጫፍ በመክዳት ተምሳር ቅርቃር ተሽጠህ፣ ስንቱን ቀጥ ያለ የዛፍ ዘር ቆርጦ በመጣል ያስፈጀህ፣ ያለፈው አልበቃ ብሎ ዛሬም ተፋሶች ተጣበክ፡፡ ስለት ባናትህ ሰክተህ ጫካና ዱሩን ጨፍጭፈህ፣ June 29, 2021 ግጥም
አይጥ በበላ ዳዋ ተመታ! (በላይነህ አባተ) ዘር ልታጠፋ ልትጨርስ እህል ቡቃያን ስትፈጅ ኖራ፣ አልቅጥ ውጣ ሰልቅጣ ሆዷን እንደ ኳስ ቆዝራ፣ ጉዛሙ በስልት አድፍጦ ጪራሮ ይዞ ሲመጣ፣ ተወጣችበት ጉድጓዷ አይጥ ደንብራ ስትገባ፣ ደብቋት የኖረው ዳዋ ተመጠን በላይ ተመታ፡፡ June 14, 2021 ግጥም
” እሥቲ ተጠየቁ !?” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ እናንተ ከጥበብ የራቃችሁ እስቲ ልጠይቃችሁ ? እስቲ ተጠየቁ… ሥለ ሀገር የማታውቁ ። እስቲ ተጠየቁ … እናንተም ጠፍታችሁ ሀገር ያጠፋችሁ ። ድፍን ኢትዮጵያ… ” ቋንቋ” ነው ያላችሁ። በዝታችኋል አሉ ቋንቋዬ ይንገሥ የምትሉ። በቋንቋ June 1, 2021 ግጥም
እንዳንዘናጋ (ዘ-ጌርሣም) እንጠብቅ በራችን እንሙላ ውኃችን የአባይን ተፋሰስ ዙሪያውን በማሰስ ኬላችን እንዝጋ ጠላት የለም ብለን በጊዜው ተታለን አደጋን በማቅለል እንዳንዘናጋ በህብረት እንመክት መጭውን አደጋ የእባብ ጭንቅላቱ መሬት ውስጥ መግባቱ መርዙን እየተፋ ባይታይ በይፋ እንደገና May 22, 2021 ግጥም
ለምን ይመስልሻል? – ገጣሚ: በላይ በቀለ ወያ ገጣሚ: በላይ በቀለ ወያ አቅራቢ: አልማዝ አሰፋ – ዘረ ሰው ====================================================== ደራሲውን ባላወቀውም ግጥሙ ስለጣመኝ የዘሐበሻ ድረገፅ አንባቢዎች አንዲካፈሉት አቅርብያለሁ:: ደራሲው ይህንን ግጥሙን በዘሐበሻ ዳት ኳም (Zehabesha.com)ና በሳታናው ዳት ኳም (Satenaw.com) ካነበበ May 22, 2021 ግጥም
ሰው ሁለት ፊት አለው (ዘ-ጌርሣም) በአርዓያ ሥላሴ የሰው ልጅ ሲፈጠር የድርሻውን ኖሮ ሰው ሆኖ እንዲያልፍ ነበር ለዚህም ሲባል ነው ሰውን:- ባለ ሁለት ዓይኖች የሚራመዱ እግሮች ተንቀሳቃሽ እጆች ለመስማት ጆሮዎች ሌሎችን በሙሉ አሥራ ሁለት ክፍሎች አሟልቶ የሰጠው ከሌሎች May 18, 2021 ግጥም
ማተቡን ከቆረጠ (ዘ-ጌርሣም) ክሯን ሳይሆን ቃሉንና የማይታየውን በድምፅ የማይሰማውን በእጅ የማይዳሰስውን ህሊና ብቻ የሚያውቀውን ለሰው ልጅ የተሰጠውን ግዑዙን ቃል ነው ማተብ መታመን ነው የምንለው ማንም ማተቡን ከቆረጠ ከሃዲነቱን በአደባባይ ከገለጠ በራሱ ባልሆነ ለመክበር ቋምጦ ሰብዕናውን May 15, 2021 ግጥም
ይህችም ቀን ታልፋለች (ዘ-ጌርሣም) እንዳለፉት ጊዜያት ለረዥም ዘመናት ሰው እንደኖረበት ኖሮ እንዳለፈበት ገድል አስመዝግቦ ታሪክን አድልቦ ደጉንም ክፉንም ጥላቻን ፍቅርን ማግኘትን ማጣትን መጥገብን መራብን ከአገር መሰደድን ተዋርዶ መኖርን መታመም መሞትን ታሞ ማገገምን ሁሉንም በቅጡ እንድየ አመጣጡ May 13, 2021 ግጥም
የቱ ነው ኦሮሞ? – መስፍን አረጋ መንደርደርያ ያማራ ሐለወት አደጋ ላይ ወድቆ እየተቀበረ በማሽን ተዝቆ፣ ጽንፈኛ ኦሮሞ ጉቱም ሆነ ዋቆ ይቀየማል ብሎ ማውራት ተጠንቅቆ ትርፉ መዋረድ ነው ፈሪ አስብሎ አስንቆ፡፡ እየየም የሚባል ነውና ሲደላ እየተሰየፉ እርጉዝና ጨቅላ እየተቃጠሉ April 30, 2021 ግጥም
አይ የሰው ነገር! የጥላቻ አጥር ክልል- በአልማዝ አሰፋ – ዘረ ሰው አይ! የሰው ነገር በአልማዝ አሰፋ – ዘረ ሰው 206 አጥንት : ሰውነታችን አዝሎ ሁለት ዓይኖች ይዘን: ምስለ አሎሎ አይታያቸውም እንዴ : ቢወራ ተብሎ አይተን እንሸሻለን : ቢገጥመን ቀን ጎሎ:: እውነትን ከውሸት : April 11, 2021 ግጥም
በቀን ብርሃን ኢትዮጵያዊ፤ በጨለማ ኦሮሙማ – ከፈለቀ አለሙ ከልጅነት እስክ እውቀት የንግስና ቅዥትህን ልታሳካ ስትዋትት ስትባዝን ስትቃትት ስታምታታ ስታሳስት፤ በማሳመን ወይ ማጭበርበር “ፍልስፍና”ህ የመደመር ስትቀባጥር ስትደሰኩር እርካብ ረግጠህ መንበር ወጥተህ ላሞችህን ሳር አብልተህ ወደ ገደል ስትጨምር፤ በኢትዮጵያና በልጆችዋ መከራ ግፍ April 7, 2021 ግጥም