Browse Category

ግጥም - Page 9

አይ ሆድ ወንጀለኛ* – በላይነህ አባተ

ጀግና ተፈጠረ ወጣ አደገ ሲባል! ስልጣንና ሆዱ ደፍቆት ቁጪ ይላል፡፡ መቃብር ውስጥ ገብቶ ነገ ምስጥ ሊበላው፣ ሞልቶ አይመርጉሹ ሆድ ስንቱን አስከነዳው! ሆድ! እስር የለህ ማፈኛ፣ ልጥጥ እንደ ፊኛ፣ ሌሊት አታስተኛ፣ ቀንም ቀበጠኛ፣
December 28, 2021

ባለታላቅ ታሪክ ነኝ ኢትዮጵያዊ – እስፋው ረጋሳ

ማነህ አልክኝ? ማነሽ አልክኝ? በጎሳ ቋት ልትከተኝ ከሰውነት ልታወርደኝ ባምሳለ አምላክ የተሰራ ስብዕናየን ልትገፈኝ ከአራዊት መስመር ተርታ ልታውለኝ፡ ልትፈርጀኝ በህገ አራዊት ልታኖረኝ በጎሳ ሽብልቅ ከወገኔ ልትለየኝ ልታፈርሰኝ፡ ልትበትነኝ፡፡ ማነህ አልከኝ? ማነሽ አልክኝ?
December 28, 2021

ወይፈን ሆይ ነቃ በል!

ጅብና ጥንብ አንሳ በላም ላይ ዶልተው፣ ተካፍለው ሊበሏት ቆራርጠው ዘልዝለው፣ ለሰላሳ ዓመታት ተማክረው ተስማምተው፣ ጅቡ ባለስልጣን ጥንብ አንሳ አሽከር ሆነው፡፡ በልቶ እማይጠግብን ጅብ ግፉ ጣለውና፣ ጥንብ አንሶች አረፉት ስልጣኑን ያዙና፡፡ በስልጣን ዘመኑ
December 24, 2021

 “የአማራ ኢሊቶች..”? – ጌታችው አበራ

የወያኔ ሮሮ፣ የጅል እንጉርጉሮ፣ ሲዘመር ሰምቼ፣ ጆሮዬን አቅንቼ፣ ሳዳምጥ በብርቱ፣ ነበር ለካስ ከንቱ! “ሂሳብ ማወራረድ.. ከአማራ ኢሊቶች”፣ ይል ነበረ ግጥሙ.. የጭካኔው አዝማች፤ ያረመኔ ተግባር .. ቢሆንም ድርጊቱ፣ መስሎኝ የነበረው.. ሰው ነበር “ኢሊቱ”፤
December 12, 2021

እምቢ በይ ኢትዮጵያ! – በላይነህ አባተ

በቋንቋ ቢላዋ ሰውቶ ሊመትርሽ፣ ጉልቻ ጎልቶ ጠባብሶ ሊውጥሽ፣ ዛሬም እንደ ድሮው ምዕራብ ሲያሴርብሽ፣ እምቢ በይ ኢትዮጵያ ደሞ እንደልማድሽ! እንደ አምስቱ ዘመን የፋሽሽት ወረራ፣ ዓለም ሲያድምብሽ ሲዶልት ተባንዳ፣ አሻፈረኝ በይ እምቢ በይ እማማ፣
November 24, 2021

ጦቢያ እናቴ !

ጎብጣ የምትቃና በመከራ አልፋ ወድቃ የምትነሳ ከፊት ተሰልፋ እጇን ከቶ አትሰጥም ዛሬን ተሸንፋ ምኞቷ ሳይሰምር ሳትቀመጥ አርፋ የመከራው ማእበል ችግሯም ቢበዛ ውጣ ዝም የምትል አቅልላ እንደዎዛ ተመስገን የምታውቅ ፈጣሪውን ይዛ የነገን ተስፋውን
November 7, 2021

ኮኸን! ኾኸን! ኧረ ተወን! እባክህ ተወን! – በላይነህ አባተ

ዘመን የማይሽረው ቸነፈር ፣ ፀበል የማይፈውሰው ውቃቢ ሆንክብን፤ ኧረ ተወን! ተወን ኮኸን ተጀርባችን ውረድልን! ዘር አምላኪ ጣዖቶችን አገናኝተህ ዘርን ተዘር እንዲያጋጩ በር ከፍተህ ፣ ለብዙ ዓመት እንደ ዓባይ ወንዝ የፈሰሰ ደም ረሳህ?
November 5, 2021

አይዞን ወሎ (አሁንገና ዓለማየሁ)

አይዞን ወሎ በውበትም በባሕርይ ከማርም ማር ወለላ ጣፋጭ የወይን ዘለላ የሥልጣኔው እምብርት የእውቀት ጭማቂው ጠለላ የአለት ቅኔሽ ላሊበላ የቃላት ቅኔሽ ሳይንት ዋድላ የአክሱም ነገሥታት መሸሻ የዛጔ ጻድቃን መንገሻ የበሬንቱ ጦር መድረሻ የሙእሚን
October 31, 2021

እንጉርጉሮ – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

ምን አለ እረኛ ብሎ መጠየቅ ነው በጥንቱ ዘመን ህዝብህን ማወቅ ፡፡ ዛሬም ወርደህ ስማ አዲሱ መንግስት እንዳይጎረናብህ የጉለቻው ድስት እንዲኽም ይላል ህዝቡ ፣ ለመፍትሄው በጋራ አስቡ ፡፡ በቤቴ መች ጠፋ ሦሥትና
October 14, 2021
duba

እባክህ መለኮት ዱባን እሬት አርገው! – በላይነህ አባተ

ስብከት ሽውታ ሰውን የሚነዳው፣ ጭንቅላቱ እንደ ቅል ውስጡ ክፍት ሲሆን ነው፡፡ ሸወዱኝተሸወድኩየዱባጠባይነው፣ እድሜ ልክ ቀቅሎት ቀቃዩን የሚያምነው፣ እንደገና ሰብኮ ተጓሮው ሲተክለው፡፡ ጅላንፎ ቆማሪ በጥበብ በልጧቸው፣ ሕዝብን አሳርዶ አገር ሲሰብካቸው፣ በደንብ ያደምጡታል አፋቸውን
October 13, 2021
enk

ሸበረኸ እንቁጣጣሽ! – በላይነህ አባተ

ያለፉትን ልታስታውሽ፣ ያዘነን ልብ ልታበራች፣ የጠገበን ልታስታግሽ፣ የተራበን ልትመጸውች፣ በጷጉሜ ውኃ እድፍ አጥበሽ፣ አዲስ ተስፋ ምህረት ይዘሽ፣ እንንቁጣጣሽ እንኳን መጣሽ፣ ሳምንት ወራት ዓመት ቆጥረሽ፡፡ ወፍ አሞራው የሚያደምቅሽ፣ ጅረት ወንዙ የሚያዜምሽ፣ ሜዳ ጋራው
September 10, 2021
1 7 8 9 10 11 17
Go toTop