Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 95

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች
aklog birara 1

የተሳሳተው ማነው? የአሜሪካ መንግሥት ወይንስ የዐብይ መንግሥት?

አክሎግ ቢራራ (ዶር) “ኢትዮጵያ የቃልኪዳን አገር ናት፤ የሚገነቧት ይገነባሉ ሊያፈርሷት የሚያስቡ ግን ይፈርሳሉ” አባታችን አቡነ መልከ ጸዲቅ ክፍል አንድ የኢትዮጵያ መሰረታዊ ተግዳሮት ህወሓት/ትህነግና ፈረስ ሆኖ የሚጋልባቸው ሌሎች የዘውግ ሽብርተኛ ቡድኖች ብቻ አይደሉም።
October 22, 2021

 የአማራ ሕዝብ ብቸኛ አማራጭ – መስፍን አረጋ

ጠላቶች በሁለት ዓይነት ይከፈላሉ፡፡  አንደኛው ሁኔታወችን መሠረት ያደረገ ጠላት ሲሆን፣ ሁለተኛው ደግሞ ማንነትን መሠረት ያደረገ ጠላት ነው፡፡ ሁኔታወችን መሠረት ያደረገ ጠላት፣ ሁኔታወቹ በቀሰቀሱት ጦርነት ድል አድርጎ ሁኔታወቹን ቢያስቀይር ጠላትነቱ ወዲያውኑ ያከትማል፡፡  በተጨማሪ
October 21, 2021
mekonen 2

   በዓለም የምናየው እውነት ከብርሃን ጋር ይጋጫል ፡- መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

1 ፣ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ ፡፡   2 ፣ ምድርም  ባዶ  ነበረች  ፤ አንዳችም  አልነበረባትም ፤ ጨለማም  በጥልቁ ላይ ነበረ የእግዚአብሔርም  መንፈስ  በውሃ  ላይ  ሰፎ፟  ነበር። 3፤ እግዚአብሔርም ፣ ብርሃን ይኹን አለ
October 21, 2021

ወያኔ በአብይ አህመድ የተሳሳተ፣ ደካማ አመራር እየተመራ ያለውን የመከላከያ ሰራዊት ሊያሸንፉ ይችላሉ

ወገኖች ስለ ጦርነቱ ትንሽ ልበላችሁና ለዛሬ ላብቃ፡፡ ግርማ ካሳ የወሎ ክፍለ ሃገር ይባል በነበረው በሁሉም ቦታ ማለት ትችላላችሁ ጦርነት አለ፡፡ ወያኔዎች ደሴን ለመያዝ ሞከረው ውጫሌ ከሽፎባችዋል፡፡ ሆኖም እንደገና በሌላ መነገድ መሞከራቸው አይቀርም፡፡
October 19, 2021

ሰላምን የሚያወርድ፣ – ጆቢር ሔይኢ ከሁስተን ቴክሳስ

10/19/2021 የእግዚአብሔር ቃል፣”ይቅር የሚል ይቅርታን ያገኛል፣ሰላምን የሚያወርዱ ብፁዓን ናቸው፣ የእግዚአብሔር ልጆች ተብለው ይጠራሉና።ምሕረትን የሚያደርጉ ብፁዓን ናቸው፣ምሕረትን ያገኛሉና” ይላል። በአንፃሩም” ሰውን የገደለ ሁሉ ስለሟቹ ደም ተጠያቂ ነው፣ የሟቹንሰውደምከገዳዩ፣ከእንስሳም ይሁን ከሰው እሻለሁ ። የሰውን
October 19, 2021
245485628 2977659155726685 7784293124007292944 n

በኢትዮጵያ ፀሐይ ያጠላው ጥቁር ደመና ቹቹ አለባቸው (ከፍትሕ መጽሔት)

የኢትዮጵያና አሜሪካ ግንኙነት ከ120 ዐመት በላይ አስቆጥሯል፡፡ በተለይ የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዘመነ የወዳጅነቱ መሰረት የተጣለበት ነበር፡፡ በዚህም ኢትዮጵያ በወታደራዊ፣ በትምህርት፣ በግብርና፣ በጤና… ትርጉም ያለው ድጋፍ አግኝታለች፡፡ የፋሽስት ጣሊያን የአምስት ዐመት ወረራ በ1933 ዓ.ም
October 17, 2021

አዲሱ ኢትዮጵያ ካቢኔ ጂኦግራፊያዊ ፍትሃዊነት ዳሰሳ – ዳንኤል ካሣሁን (ዶ/ር)

መስከረም 24 ቀን 2013 ዓም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ አዲሱን ካቢኔ ፓርላማው እንዲያጸድቀው ሲያቀርቡ የእያንዳንዱን እጩ ስም፣ የትውልድ ሥፍራ፣ የጋብቻ ሁኔታ፣ የትምህርት ዝግጅት፣ አንዲሁም የሥራ ልምድ መረጃዎችን ይፋ አድርገው ነበር። ከዚህ ቀደም
gragn mohmed gvt

በአእምሮ ህሙማን የሚመራው የአቢይ ግራኝ አህመድ መንግሥት – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

ሰላም ወገኖቼ፡፡ አለሁ ለማለት ያህል ብቅ አልኩ እንጂ የምናገረው አዲስ ነገር ኖሮኝ እንዳሆነ በትኅትና መግለጽ እፈልጋለሁ፡፡ በድረ ገፆች የሚመላለስ ሰው ሲጠፋ ቅር የሚለው ሰው አይጠፋም – አንድም ሰው ቢሆን፡፡ ስሜቱን የሚገልጽበት መንገድ
October 12, 2021

ወደር የለሹ የወያኔ ቅዠትና የምቀኝነት ጥግ (ድንቁ ሞላ)

ስለወያኔ ቅዠት፦ የወያኔ ርዝራዦች ሳያቋርጡ እንደሚለፈልፉት ቢሆን ኖሮ የእነርሱ የፈጠራ ፕሮፓጋንዳ ብቻ ትክክለኛ፣ ትህነግ ብቻ ጀግና፣ አማራ ብቻ የሚሞት፣ የትግራይ ወታደር በጥይት የማይመታ …ወዘተ ነው የሚሉት ቀደዳ መሬት ላይ እውነት ሆኖ በተገኘ
October 11, 2021

ከ400 በላይ የተባባሩት መንግስታት ድርጅት መኪናዎች ለጦርነት ሲውሉ የት ነበራችሁ?- ዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ

የአሜሪካው ሲቢኤሲ ጋዜጠኛዋ ሄርሜላ አረጋዊ አሜሪካንን ትጠይቃለች ከ400 በላይ የተባባሩት መንግስታት ድርጅት መኪናዎች ለጦርነት ሲውሉ የት ነበራችሁ? የትግራይ ታጣቂዎች ወደ አማራ እና አፋር ክልሎች በመግባት ሺዎችን ሲገድሉ ምን አላችሁ? ******************************* መንግስት በኢትዮጵያ

ከሃቅ ጋር ፣ እሥከ ቀራኒዮ ወደፊት !! – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

ከአይሁድ ና ከክርስትና እምነት በፊት አባቶቻችን እንደፈረኦኖች ሥርዓተ ፀሐይን ያመልኩ ነበር ።አክሱም የፀሐይ ምኩራብ ( sun temple ) አንክበርም የህይወት በር ነበሩ ። ( እውነተኛው የአንኮበር ሥም አንክ በር ነው ። አንክ
September 30, 2021
geletaw

የማናንስ ህዝብ ሆነን: ሳለን ሆሎዶሞር! የስታሊን ፍሬ! -ገለታው ዘለቀ

ኢትዮጵያ ካይሮና ደብሊን የሚገኙ ኤምባሲዎቿን በመዝጋት ላይ መሆኗ ተገልፁዋል። ምክንያቱ ደግሞ በጣም አሳፋሪ ነው። ይቅርታ ገንዘብ ጨርሰን ነው ……ስናገኝ እንከፍታለን….. እየተባለ ነው ኤምባሲዎች የሚዘጉት። በውነት አታዋርዱን። እንደ ህዝብ ይህ ህዝብ ክቡር ነው።
September 29, 2021

ተዉ እነ ጅብ አስፈጂ ! –  ማላጂ

ለዓመታት የኢትዮጵያን አንድነት እና ህዝብ አደጋ ዉስጥ ሲገባ አይቶ እንዳላያ በማየት በህዝብ መስዋዕትነት የግል ጥቅም እና ስልጣን ለማስቀጠል በቅዠት የኖሩ እና እየኖሩ የሚገኙት ዛሬም ከኖሩት እና ከሚያዩት መማር አለመቻሉ ነዉ ፡፡ ለኢትዮጵያ
September 29, 2021
1 93 94 95 96 97 249
Go toTop