የኢትዮጵያው ሄዝቦላ!! ‹‹የጥቅምት 24/2013 የሽብር ጥቃት 1ኛ ዓመት መታሰቢያ›› ክፍል 1 – ቴዎድሮስ ጌታቸው
አልረሳውም! እኔም የኢትዮጵያ ሰራዊት ነኝ!! ክፍል 1 ለአፍታ ወደሊባኖስ! ወታደራዊ ክንፉን በራሱ ዕዝ-ሥር ይዞ በሊባኖስ ውስጥ የሚንቀሳቀሰው ሄዝቦላህ!! ‹‹አሸባሪ ቡድን ነው›› እየተባለ በውግዘት ለሚሰጠው ሥያሜና ፍረጃ ማስተባበያ እየሰጠ፤ ለራሱ ትክክል ነው ብሎ