ማሩኝ! – በላይነህ አባተ በላይነህ አባተ ([email protected]) ዓይኔን ተሚጥሚጣ በተሰራ ድልህ ያጠብኩ ዋሾና አጭበርባሪ ነኝ፡፡ የዚህን ዘመን ፓስተሮች፣ ሼሆች፣ ጳጳሳትና ፓትርያሪኮች ያህል ባይሆንም ይህቺ ነገ የምታልፈዋ ምድራዊ ዓለም አታላኝ በመሬትና በታሪክ ሲያስረግም የሚኖር በሰማይም የሚያስኮንና ሲኦል September 6, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ለዉጥ ሂደት እንጅ ዉጤት አይሆንም – ማላጂ በአገራችን በተለያዩ ጊዜያት ለዚያዉም የሰነበተዉን ትተን የዘንድሮዉን ብንጠቅስ ጥቅምት ፳፬ ቀን ፪ ሽ ፲፫ ዓ.ም. የኢትዮጵያን የአንድነት ካብ ለማፍረስ እና የታላቋን ትግራይ ግዛት ለመቀለስ ከፍተኛ ዝግጂት በማድረግ አጎራባች የኢትዮጵያ ግዛት ክፍሎችን ( September 6, 2021 ነፃ አስተያየቶች
መደምሰስ ወይስ መገንባት? ጥፋት ወይስ ልማት? ጭለማ ወይስ ብርሃን? – ዶ/ር በቀለ ገሠሠ 1ኛ/ መንደርደሪያ፤ እናት አገር ታማለች። ልጆችዋ ዘራቸዉና ኃይማኖታቸዉ እየተመረጠ እየተጨፈጨፉና እንደቅጠል እየረገፉ ናቸዉ። አቢያተ ክርስቲያናትና ገዳማት እየተቃጠሉ ናቸዉ። ታሪካዊ ቅርሶች እየተቃጠሉና እየተዘረፉ ናቸዉ። ማሳዎችና ምርቶች እየተቃጠሉና እየተመረዙ ናቸዉ። ትምህርት ቤቶችና ኮሌጆች እየተቃጠሉ September 4, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ውድ ወንድሜ ታማኝ በየነ፤ አህያውን ፈርተህ ዳውላውን? – መስፍን አረጋ ውድ ወንድሜ ታማኝ በየነ፣ ወያኔ አረጋዊ እናትህን ማጎሳቆሉ ከፍተኛ ቁጭት ውስጥ ሊከት የሚገባው አንተን ወይም የቅርብ ዘመዶችህን ብቻ ሳይሆን አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያንን በሙሉ ነው፡፡ ለአማራ ሕዝብ ደግሞ ሞት ብቻ ሳይሆን የቁም ሞት September 3, 2021 ነፃ አስተያየቶች
፪ቱምልክ ነበሩ ፤ናቸዉ – ማላጂ በአስራ ዘጠኝ መቶ መማንያ ዓ.ም.አጋማሽ ሚኒል መፅሄት ላይ በወጣ ፅሁፍ የቀድሞዉ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራር የነበሩት ጀ/ል ቁምላቸዉ ደጀኔ በጊዜዉ ይኖሩበት ከነበረዉ የአሜሪካ ግዛት ሆነዉ በሰጡት አስተያየት ወይም ትንቢት ት.ህ.ነ.ግ. ራሱን በራሱ September 3, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ነፍስይማር፣ ሃገር ጉዳይ ዳር መቆም የለም!!! የዲያስፖራ ትብብር ለኢትዮጵያ ህልውና!!! – ፀ/ት ፂዮን ምርኮኛ፣ ሰብልዬ ቢጫ ለባሽ፣ ክንፈ ዳኘው፣ ስብሃት ነጋ፣ ቅዱሳን ነጋ፣ አባይ ወልዱ፣ ኬሪያ ኢብራሂም፣አብርሃም ተከስተ፣ተክለወይኒ አሰፋ፣ሰለሞን ኪዳኔ፣ገብረመድህን ተወልደ፣ወልደጊዬርጊስ ደስታ፣ ወዘተ በሞት ወይም በህይወት የሚፈለጉ ቀይ ለባሽ ደብረፂዮን ገብረሚካኤል፣ጌታቸው አሰፋ፣ ጌታቸው ረዳ፣ ጻድቃን ገብረትንሳዔ፣ ሞንጆሪኖ፣ ቴድሮስ አድሃኖም፣ ስዬ አብርሃ፣ September 3, 2021 ነፃ አስተያየቶች
እንደ ቃየን፣ አንገዳደል! – ጆቢር ሔይኢ ከሁስተን ቴክሳስ 09/02/2021 ቃየን በወንድሙ ተመቅኝቶ በገደለው ጊዜ፣ እግዚአብሔር አምላክ ቃየንን አለው፣ “የወንድምህ ደም ከምድር ወደ እኔ ይጮኻል። እንግዲህ የተረገምህ ነህ፣የወንድምህን ደም ከእጅህ ለመቀበል አፏን በከፈተች መሬት ትሰደዳለህ፣ ብታርሳትም ፍሬዋን አትለግስህም፣በምድር ላይ ኮብላይና ተንከራታች September 3, 2021 ነፃ አስተያየቶች
የተራድኦ ድርጅቶች ጦርነት በኢትዮጵያ ጣሊያናዊት ጋዜጠኛ ፍራንሲስካ ሮንቺን ሰሞኑን “በዝምታና በፕሮፓጋንዳ መካከል” “ETIOPIA The war of the NGOs, between silence and propaganda” በሚል ርዕስ አንድ ዘገባ አስነብባለች። ጋዜጠኛዋ በዘገባዋ አንዳንድ ምዕራባውያን ሀገራት እና የሰብዓዊ መብቶች ላይ September 1, 2021 ነፃ አስተያየቶች
እውቀት ያልሰፈረበት አንጎል ሶፍት ዌር ያልተጫነበት ኮምፒዩተር! – በበላይነህ አባተ የስብከት ሽውታ ሰውን የሚነዳው፣ ጭንቅላቱ እንደ ቅል ውስጡ ክፍት ሲሆን ነው፣ ሸወዱኝ ተሸወድኩ የዱባ ጠባይ ነው፣ እድሜ ልክ ቀቅሎት ቀቃዩን የሚያምነው፣ እንደገና ሰብኮ ተጓሮው ሲተክለው፡፡ ከብዙ አመታት በፊት ጎርደን ቴለር “ሰው September 1, 2021 ነፃ አስተያየቶች
የኢትዮጵያ ኪስ በጦርነትና በኮቪድ ተመታ!!! የኢትዮጵያ ወታደራዊ ወጪ 502 ሚሊዮን ዶላር ደረሰ!!! – ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) የምዕራባዊያን የሚዲያ አውታሮች በ2021እኤአ የኢትዮጵያን የትግራይ ጦርነት የውሽት ዜና “Fake News” በዜና መዋላቸው ለአስር ወራቶች ሲዘግቡ ከርመዋል፡፡ በዘመናችን የዲጂታል ሚዲያ ዘመን በኢትዮጵያ ላይ የተሠራ የውሸት ዜና የዓለማችን የውሽት ሪከርድ በጊኒስ ሪከርድ September 1, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ታዋቂነት እኮ ሁሉን ማወቅ ማለት አይደለም! – ጠገናው ጎሹ August 30, 2021 ጠገናው ጎሹ ታዋቂነት (prominence/popularity)) ግለሰቦች ወይም ቡድኖች በተሠማሩባቸው የሙያ ፣የእውቀት ፣ የክህሎት ፣ የማህበራዊ አገልግሎት ፣ ወዘተ መስኮች በአንፃራዊነት (በገሃዱ ዓለም ፍፁም የሚባል ነገር የለምና) ልዩ የሆኑ አወንታዊ አስተዋፅኦዎችን በማበርከታቸው የሚ ያገኙት August 30, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ሁሉን ንገር ትተን እኛው እንታረቅ! (በዶ/ር ተክሉ አባተ) ኢትዮጵያ ያለችበትን ማኅበራዊ፣ ምጣኔ ሀብታዊና ፖለቲካዊ ቀውስ ሊፈታላት የሚችለው ፍቱን መድኃኒት ብሔራዊ መግባባትና እርቅ እንደሆነ የተለያዩ አካላት እየሰበኩ ይገኛሉ። ምዕራባዊ ሀገራትና የተባበሩት መንግስታት በቀጥታና በተዘዋዋሪ እያስተጋቡት ያለው አጀንዳ የበርካታ ኢትዮጵያውያንን ትኩረት ሳይስብ አልቀረም። August 30, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ጥለሽ – ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ በአለማችን መንግሥታትን በሀይል ለመጣል የትጥቅ ትግል የሚያካሂዱ ድርጅቶችን የማወዳደር ፍላጎት ቢኖረን ለመሆኑ ህ.ወ.ሀ.ት ማንን ሊመስል ይችላል? ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሀ.ት) ራሱን ካልሆነ በስተቀር ማንንም አይመስልም፡፡ በአለማችን ተወዳዳሪ ያልተገኘለት ጨካኝና መሰሪ ቡድን August 30, 2021 ነፃ አስተያየቶች
እንግዲህ ድሮኗ ዳግም ስራ ጀምራለች – መሳይ መኮንን ነገሮች እንደሚለዋወጡ የሚጠበቅ ነበር። አሁን የምናየውና የምሰማውም፣ የነበረው ተቀይሮ፣ በደመ ነፍስ የሚግተለተለው ሃይል፣ ተግትቶና የኋላ ማርሽ አስገብቶ ሲፈረጥጥ ነው። ካለፈው ሳምንት ወዲህ የህወሀት ቡድን ስካሩ በርዶለታል። አጉራ ዘለልነቱ ሉጋም ተበጅቶለታል። በድንገት ባልታሰበ August 29, 2021 ነፃ አስተያየቶች