ጎበዝ አሁን ያለውን ሁኔታ የአገር ሕልውናና ሉዓላዊነትን ማስጠበቅና ማስቀጠል መሆኑን ማጤን የግድ ነው! – አበባየሁ አሉላ
ዕውነት ነው አሁን ያለንበት ወቅት ሳይጋነን የታሪክ ድግግሞሽ ነው! ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይን ወይንም አብዬታዊውን መሪ ኘሬዝደንት መንግሥቱን አገረ መንግሥት ለማስወገድና ሕወኃት የተባለ ፀረ ኢትዬጵያና ጎሰኛ መንግሥት በኢትዬጵያ መንበር ለመመለስ የሚደረግ ደባ መሆኑን