ወገን ሆይ ክፉ ሞቶም ይገድላል …እንዳትታለል ! – ማላጂ በኢትዮጵያዊነት እና ዓማራነት ላይ በጥላቻ እና ዕብሪት ተጠንሰሶ ተወልዶ ዛሬ ለአገራችን አንድነት እና ሉዓላዊነት ስጋት መሆኑን በተደጋጋሚ በተግባር የሚያሳዩት የጥፋት እና ሞት የዓመታት እና የዕለታት መርዶ በጠላት ብርታት ሳይሆን ኢትዮጵያዉያን በተለይም ዓማራ ሰሞነኝነት December 6, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ለትግራይ ተወላጅ የወያኔ ደጋፊዎችና አንዳንድ ሌሎች ዓላማችሁ ምን ይሆን? – ሰርፀ ደስታ አልፎ አልፎ እንደነ ሔርሜላ የመሳሰሉ ከትግራይ ቤተሰብ የተወለዱትን ሳይ እጽናናለሁ እንጂ በአብዛኛው የትግራይ የማያቸው ተወላጆች የወያኔ ደጋፊነት እጅግ ያሳዝነኛል፡፡ እኔ ትግራይን ቀበሌዎቹንና ጉራንጉሩን ሁሉ ሳይቀር አውቀዋለሁ፡፡ የትግራይ ሕዝብ በወያኔ የ27 ዓመት ዘመን December 6, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ህውሃት እያዘናጋን አንዳይሆን! ለህወሃት መዘናጋት በትውልድ ላይ መፍረድ ነው፤ – ገብረ አማኑእል፤ አገራችን ኢትዮጵያ በ1960ዎቹ የወጣቶች አንቅስቃሴ ምክንያትነት በመጣው ለውጥ የተነሳ በችግርና መከራ ስትናጥ ይኽው ግማሽ ምዕተ ዓመታት ሊቆጠር የቀረን ጥቂት ጊዜ ነው። በዚህ ሁሉ ነውጥ ውስጥ ‘ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሄር ተዘረጋለች!’ ነውና ከየዘመናቱ December 6, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ብልጽግና ከወያኔ ጋር ቢደራደር ምንድን ነው የሚኮነው ? – ግርማ ካሳ ከ3 ወር በፊት ወያኔ ጋሸናን ይዛ ወደ ጋየንት መስመር አቀናች። በሰሜን ወሎ ጎንደር ድንበር አካባቢ ያለችዋን የደብረ ዘቢጥ ከተማን ተቆጣጠረች። እጅግ በጣም ጠመዝማዛ፣ ተራራማና ስትራቴጂ ከተማ። ጎንደር እንደተገባ ደግሞ ጨጨሆ ላይ የወገን December 6, 2021 ነፃ አስተያየቶች
“እውነትም ከእናታችን ሆድ ውሀ ሆነን በቀረን” ላለማለት ምን ይጠበቅብናል? * ቹቹ አለባቸው 《ጠላት ጦርነቱን አማራ ክልል ለማድረግ የፈለገበት ዋና ምክንያት ዓላማው አማራን መግደል፣ ማደኸየት፣ ማዋረድ ስለሆነ ነው።》 ~ ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ * ለፅሁፌ ርዕስ የተጠቀምኩት፣ በትዕምርተ ጥቅስ የተቀመጠው የሌተናል ጀኔራል ባጫ ደበሌን ንግግር ነው። December 4, 2021 ነፃ አስተያየቶች
የአማራ የሕልውና ጦርነት ግብ፤ ወያኔን መቀጣጫ ማድረግ የዐማራ ሕዝብ ግራኝ አሕመድ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ከፈጸመበት ወረራ እስካሁን ድረስ ጨርሶ አላገገመም፡፡ ወለጋን፣ አሩሲን፣ ባሌን፣ ገሙገፋንና ሐረርጌን በመሳሰሉት የገዛ ራሱ በነበሩ ግዛቶች ውስጥ መጤ እየተባለ በኦነጋውያን የሚጨፈጨፈው፣ ከግራኝ አሕመድ ወረራ December 4, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ከዋናው ጁንታ ነጋዴው ጁንታ ባሰ!! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ኅሊና ሲጠፋ ሆድ የሰውነታችን ገዢ ይሆናል፡፡ ሆድ ገዢ ሲሆን ሀፍረትና ይሉኝታ፣ ሃይማኖትና የሞራል ዕሤቶች፣ ባህልና ትውፊት ገደል ይገባሉ፡፡ ሆድ አምላኪነት ሲነግሥ ወንድማማችነትና እትማማችነት የሉም፡፡ በዐይናችን የሚመላለሰው ቀፈት የሚሞላው የምግብ ዝርዝርና የምንገዛው ዘመናዊ December 4, 2021 ነፃ አስተያየቶች
የኢትዮጵያ ሕዝብ በተለይም አማራ ሆይ ከዳግም ክህደት ተጠንቀቅ! – አገሬ አዲስ ህዳር 24ቀን 2014ዓም(03-12-2021) በአለፉት ዓመታት ጠቅላላ የኢትዮጵያ ሕዝብ የአማራው ማህበረሰብ በተለይ የመንግሥት ሥልጣኑን በተቆጣጠሩት ሃይሎች ሲከዳ፣ሲፈነገል መቆዬቱ አይካድም።በስሙ እዬማሉ እዬተገዘቱ የሰቆቃ ሰለባ እንዳደረጉት አይዘነጋም።አንዱ ወርዶ ሌላው በተተካ ቁጥር የሚደርስበት ግፍና በደል ብሎም December 3, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ለእኛ “መታወቅ ወይስ ማወቅ ” ? – ማላጂ እንዳለመታደል ሆኖ በአስማሳይነት እና አድር ባይነት አስተሳሰብ ደዌ ቁራኛ መሆናችን መድኃኒት አልባ በሽታ ሆኗል፡፡ ለረጅም ዓመታት በኢትዮጵያ አንድነት እና በዜጎች የዕለት ተዕለት ደህንነት እና ዉሎ ማደር ጭንቅ በሆነበት ፣ የሰዎች በአገራቸዉ በህይወት December 2, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርስቲ እና ዶክተሩ መሪዋ (ድንቄም ዶክተር) – ከፋንታ ስለሽ ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርስቲ በበፊት አጠራሩ ኮተቤ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ አንጋፋ የመምህራን ማሰልጠኛ ተቋም ነበር፡፡ በተቋሙ ውስጥ የነበሩ መምህራን የአካዳሚክ ብቃታቸው ልዩ ነበር፡፡ በተቋሙ ሰልጥነው የሚመረቁት ተማሪዎችም በስራ አለም ላይ የነበራቸው ብቃት የሚያስደንቅ December 2, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ሌባ ልጅ በምጥ ላይ ካለች እናቱም ቢሆን ይሰርቃል! – አገሬ አዲስ ህዳር 22 ቀን 2014 ዓም(01-12-2021) መቼም አያድርስ ነው።ወላጅ እናትን ያህል በመውለድ ምጥና ጭንቅ ላይ እያለች፣ጎረቤትና ዘመድ አዝማድ ተሰብስቦ የአማላጅቷን ስም እዬጠራ ማርያም! ማርያም! እያለ ሲማጠን፣አዋላጅ ላብ አስምጧት ደፋ ቀና ስትል፣ ሁኔታው ሰርግና December 1, 2021 ነፃ አስተያየቶች
አሜሪካውያን/ምዕራባውያኑ ‘ኢትዮጵያን አንድነት እና የኢትዮጵያኒዝምን’ እንቅስቃሴ ስለምን ይፈሩታል?! – በዲ/ን ተረፈ ወርቁ ‘‘እንደ ቅድመ 21ኛው ክፍለ ዘመን ትግሎች ሁሉ ዛሬም በ21ኛው ክፍለ ዘመንም አፍሪካን ከዘረኝነትና ከእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝ ሙሉ በሙሉ ነፃ ለማድረግ፤ ኢትዮጵያኒዝምን (የኢትዮጵኒዝምን ፍልስፍና/እንቅስቃሴ) በግድ መሠረት ማድረግ አለብን፤’’ (የቀድሞ የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዚደንት፣ December 1, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ያለ ርዕስ የተጻፈ ወቅታዊ ማስታወሻ – ዳግማዊጉዱካሣ አልበርት አነስታይን እንደተናገራቸው የሚጠቀሱና ለአሁኒቷ ኢትዮጵያ ዜጎች ትክክለኛ መግለጫ የሆኑ ሁለት ግሩም አባባሎች አሉ፡፡ “Two things are infinite: the universe and human stupidity; and I’m not sure about the universe.” “ሁለት ድንበር የለሽ November 30, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ጥያቄ ለዶር እሌኒ ገ/መድህን – ሰለሞን ስዩም ዶ/ር እሌኒን መጀመሪያ ያየኋት ቴድቶክ የሚባለዉ መድረክ ላይ ነበር (https://youtu.be/9ZwNaaJxw40)። እጅግ ተመስጬ በኩራት ነበር ያየሁት። የእህል እጥረት ወይንም ድርቅ ተብሎ የሚገለጸው ችግር ትክክል አይደለም፣ በቂ እህል አለ ግን ችግሩ ገበያ ማግኘት ነው November 29, 2021 ነፃ አስተያየቶች