Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 91

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ለኢሳትና መሰል ሚዲያዎች ማስጠንቀቂያ – – ሰርፀ ደስታ

ኢሳት የተባለው ሚዲያ በተደጋጋሚ የመንግስት ባለሥልጣናትን በተለይም ደግሞ ከፍተኛ የሆኑ የጦር አመራሮችን ቃለመጠይቅ በሚል በአደባባይ ሲያውል ታዝበናል፡፡ በመጀመሪያ ደረጃ ባለሥልጣናቶቹም ቢሆኑ ያሉበትን የኃላፊነት ከግንዛቤ በመውሰድ በልዩ ሁኔታ አስፈላጊ ብቻ ሆኖ ሲገኝ በራሳቸው
November 27, 2021

ከዕዉነት ሽሽት…አስከ የት ? – ማላጂ

የዕዉነት ብርኃን በክፉዎች የክህደት መጋረጃ ለጊዜዉ ቢከለልም መንጋት እና ዕዉነት ሆኖ መገለጥ አይቀሬ መሆኑን ከአለፉት ግማሽ ክ/ዘመናት የነበረብንን የህልዉና ችግር እና ስንክሳር ማስታወስ አሁን ስለሚደረገዉ የመጨረሻ ምዕራፍ የህልዉና እና ነፃነት ትግል እና
November 26, 2021

እውን ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይሳቅ በኢትዮጵያ ላይ እያሴሩ ነው? – ሰርፀ ደስታ

ዛሬ ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይሳቅ የወያኔውን ብርሀነክርስቶስ በመጋበዘ ለተለያዩ የቀድሞ አምባሳደሮችና ታዋቂ ሰዎች ብርሀነ አደገኛ መርዙን የዘራበትን ቪዲዮ ዮቲውቡን ሁሉ አጨናንቆት ተመለከትሁ፡፡ ይሄን ቪዲዮ መጀመሪያ ያወጣው እንደገባኝ የኢትዮጵያ ወዳጅ የሆነው ካናዳዊው ጋዜጠኛ ጄፍ
November 25, 2021

ጦርነቱ አለቀ የሚባለው መቼና የት ላይ ሲደርስ ነው? – ነፃነት ዘለቀ

ጠ/ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ ዘግይተውም ቢሆን ጦርነቱን በአመራር ሰጪነት መቀላቀላቸውን ይፋ ካደረጉ በኋላ በጦርነቱ ሂደት ለውጥ እየታዬ መሆኑን ከሚዲያዎች መረዳት ይቻላል፡፡ ከዚህም በተያያዘ የቅርቧን ሸዋሮቢትን ጨምሮ እነላሊበላና ሰቆጣ፣ ጋሸናና ቆቦ ከወያኔ ምድራዊ
November 25, 2021

የህልዉና እና ነፃነት ትግል ታሪካዊ ይዘት እና ምንነት !

የእናት አገር ኢትዮጵያን የግዛት አንድነት በመናድ ኢትዮጵያዊነትን በማሳከር(Historical Distortion ) ጠላተቿ የሰሯት የ21ኛዉ ክ/ዘመን አዲስ ዓለም ለማድረግ ሲኳትኑ ያሁኑ የመጨረሻዉ ቀዳሚ የጥፋት ምዕራፍ ነዉ፡፡ ከ1983 ዓ.ም በፊት የነበረዉን ትተተን በዚሁ ዓመት ኢትዮጵያን
November 24, 2021

“ኮሶን በኮሶ ” – ማላጂ

እንደዛሬ ሳይሆን እንደ ትናንትና ፤ታች አምና ስናይ ኢትዮጵያን ለማክሰም ኢትዮጵያዊነት እና አማራ ማንነት ማዉደም ብሎ ጠላት ከጀመረበት አስከ ጥፋት እና ሞት አዋጂ ግንቦት ፳ ቀን አስራ ዘጠኝ መቶ ሰማንያ ሶስት ዓ.ም. ማግስት
November 23, 2021

የቅሌትና የውርደት ዘመን – ፍቅር ይበልጣል

ፍቅር ይበልጣል ([email protected]) ከዚህ በታች ያለውን መጣጥፍ የጻፍኩትና በዚይን ጊዜ ለተከፈቱ ድረገፆች ልኬ ለንባብ የበቃው የዛሬ 11 ዓመት በ2003 ዓ.ም አካባቢ ነው፡፡ ድረገፆችን ስጎበኝ በአንደኛው ላይ አየሁትና አነበብኩት፡፡ አንብቤም ልተወው አልፈለግሁም፡፡ ያኔ
November 23, 2021

ለኢትዮጵያውያን ሁሉ የቆማችሁለትን ዓላማ ለዩ – ሰርፀ ደስታ

ሰሞኑን በኢትዮጵያውያን፤ ኤርትራውያን፣ሱማሌያውያን እንዲሁም ሌሎች ለእውነት የቆሙ ወዳጆች በየአገሩ የታየው በአንድ ተሰልፎ የምዕራባውያንን ሴራ ማውገዝ እጅግ ካስደሰቱኝ ነገር ነው፡፡ እንዲህ ሲሆን ዓለም ይፈራሀል፣ ያከብርሀል፡፡ ብዙዎች በተበታተነ ሐሳብ በመቆማቸው ተበልተዋል ጠፍተዋል፡፡ ለሊቢያ መውደም
November 23, 2021

የድል አጥቢያ አርበኛ – አገሬ አዲስ

ህዳር 15 ቀን 2014 ዓም (23-11-2021) በጣልያን ወረራ ጊዜ በተደረገው አገር አድን የነጻነት ዘመቻ ብዙ አርበኞችና አገር ወዳዶች ከንጉሳቸው ጎን በመሰለፍ መስዋዕትነት በመክፈል ለድል እንደበቁና ለተተኪው ትውልድ ነጻ አገር ለማስረከብ የሚያኮራ ጀብዱ
November 23, 2021

” በቢላዋ ቀልድ የለም ፡፡ ” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

የዚህ ጦርነት አስፈላጊነትና ፋይዳው ምድነው ? ተብሎ ቢጠየቅ ወያኔ እሚሰጠው አጥጋቢ መልስ የለም ፡፡ ለትግራይ ህዝብ የዚህ ጦርነት አስፈላጊነት ና ፋይዳ ምንም ነው ፡፡ የገዛ አገሩን የሚወርበት አንዳችም ምክንያት የለውም ፡፡ እንደፈለገው
November 22, 2021

ለብሄራዊ ህልዉና አለኝታነት እና ቀጣይነት የዓማራ መደራጀት እና አንድነት “አማራጭ አልባ አማራጭ !!”

የኢትዮጵያ አንድነት እና ህልዎት ዕዉነተኛ መቀጠል ለሚፈልግ ኢትዮጵያዊ የኢትዮጵያዉያን መደራጀት ፣ህብረት እና አንድነት ፈስኃ ነዉ ፡፡ ይሁንና ከዚህ በተቃራኒ ፀረ ኢትዮጵያዉያን የጥፋት እና የሞት ዛር መንፈስ ለሚንጣቸዉ የኢትዮጵያዉያን አንድነት እና ህብረት ማየት
November 22, 2021

ከቅኝ አገዛዝ እስከ ኒዮሊብራሊዝም ፣ – ከደረጀ ተፈራ፣

1. መግቢያ፣ ከ15 ኛው እስከ 18 ኛው ክ/ዘ በአውሮፓ የባህል ህዳሴና የአዕምሮ መነቃቃት ዘመን (Renaissance & Enlightenment) እና የኢንዱስትሪ አብዮት የተከናወነበት ነው። በተለይ ክርስቶፎል ኮሎምቦስ የተባለ የባህር አሳሽ በ1492 ከስፔን የባህር ወደብ
November 21, 2021

“አገባሻለሁ ያለ ሁሉ ላያገባሽ ከባልሽ ጋር ሆድ አትባባሽ” – ይነጋል በላቸው

ጆሮ አይሰማው፣ ዐይንም አያየው የለምና ብዙ አስደናቂና አስገራሚ፣ አሳሳቢና አስደንጋጭም ነገር እየሰማንና እያየን ነው፡፡ የጊዜ ባቡር የማያመጣው ኮተት ባለመኖሩ በተለይ ያለንበት ዘመን የበርካታ ጉዶች መገለጫ ሆኗል፡፡ ይሉኝታና ሀፍረት ከሀገር ተሰደው አገር ምድሩ
November 20, 2021
1 89 90 91 92 93 249
Go toTop