Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 84

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ኃያላን ሆይ የእግዘብሔርን አይን እንዳትወጉ ተጠንቀቁ ! – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

ዛሬና አሁን ፤ ከመቅፅፈት   ” የሦሥተኛው የአለም ጦርነት ይጀመራል ። ” እያልን እየሰጋን ነው ። ” ሦሥተኛው የዓለም ጦርነት ከተጀመረ ፣ አራተኛ ብሎ ነገር የለም ። ” ከተባለ ቆየ ። ይኽ  የተባለው
January 31, 2022

ኪነ-ፋኖ እንደ ጥምቀት በቅርስነት ተመዝግቦ በየዓመቱ መከበር ያለበት የነፃነት ሃይማኖት ነው! – በላይነህ አባተ

በላይነህ አባተ ([email protected]) ኪነ-ፋኖ ተኢትዮጵያ መንጭቶ መላው አፍሪካን፣ መካከለኛው ምስራቅን፣ ኤስያንና ላቲን አሜሪካን ያጥለቀለቀ የነፃነት ሃይማኖት ነው፡፡ ኪነ-ፋኖ ሳይነኩ ያለመንካትን፣ ነፃነትን አሳልፎ ያለመስጠትን፣ የሎሌነትና የባንዳነት እድፍ መፀየፍን፣ ለአቅመ ደካሞች፣ ለሕፃናትንና ለሰላማዊ ሰዎች
January 29, 2022

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር “ወዴት ወዴት፣ ነገሩ ሳይቋጭ፣ ከአረንቋው ሳንወጣ!!!” – ከተዘራ አሰጉ ከምድረ እንግሊዝ

የሃገሬ ሰው እንዲያው በዘያዊው ቋንቋ እያዋዛና እያጣቀሰ ሲወያይ አንጀት ያርሳል። ከሰሞነኛው ከክቡር ጠቅላይ ሚንስትራችን የስልጣን መልቀቅ ዳርዳታ ጋር ተያይዞ “ሳይካካ ተቦካ”ና “ምን ተይዞ ጉዞ” እንዲሉ ምክራዊ ትንታኔያችን ከማዥጎድጎዳችን በፊት “ እረጋ ያለ
January 29, 2022
geletaw

የባቢሎን ኮሙኒኬሽን የሃገራዊ ህብረታችን ጸር ነው! – ገለታው ዘለቀ

ረቂቅ ነገሮችን በምሳሌ እያነሳሱ መወያየት እንዴት ጠቃሚ መሰላችሁ?።  ምሳሌ (analogy) በሰዎች ህይወት ውስጥ ትምህርትን ለረጅም ጊዜ ጠብቆ የሚያቆይና ረቂቅ የሆነ ሃሳብን ግዘፍ ነስቶ በአእምሯችን በቀላሉ  እንድናየው የማድረግ  ልዩ ሃይል ያለው ነገር ነው።
January 29, 2022
aklog birara 1

ሁሉም ነገር ወደ አፋር ግንባር!! ኢትዮጵያን ከመፈራረስ ለመታደግ ህወሓትን መደምሰስ ያስፈልጋል – አክሎግ ቢራራ (ዶር)

አክሎግ ቢራራ (ዶር) “ኢትዮጵያን ማንም አይረዳትም። ብቻዋን ናት። ሞሰለኒን ሃሳቡን እንደገና እንዲያይ የሩሲያ የማስፈራሪያ ቃል እንኳ አላቆመውም። ምን ያድርግ? ፈረንሳዮችና እንግሊዞች አይዞህ፤ ከእግዚአብሄር የተሰጠህ ቅዱስ መብትህ ነው ብለውታል። አሜሪካ እንኳ ሳትቀር በተዘዋዋሪ ደግፋዋለች። አርፈሽ ተቀመጭ፤ ይኼ ነጻነት፤ ነጻነት የምትይው ትግልና መፈራገጥ ለመላላጥ ነው ብላታለች። አይ ኢትዮጵያ!” አዶልፍ ፓርለሳክ፤ ተጫነ ጆብሬ መኮነን (ተርጓሚ) የሃበሻ ጀብዱ ክፍል አንድ “የትግራይ ሕዝብ ዋና ጠላት አማራው ነው። በአማራው ህዝብ ላይ ሂሳብ እናወራርዳለን” ብሎ የፎከረውን ህወሓት/ትህነግን የሚደግፉና የሚያበረታቱ ብዙ የውጭና የውስጥ ኃይሎች መኖራቸው አያከራክርም። ይህንን የህልውና ጥቃት በመጀመሪያ ደረጃ መወጣት ያለበት በአሁኑ ወቅት ኢላማ የሆነው የአፋሩና የአማራው ሕዝብ ነው። ሕዝቡ ግዴታውን እየተወጣ ነው።
January 28, 2022

ማይን ካምፕፍ (Mein Kampf) የሂትለር የጥላቻ ማኒፌስቶና ያስከተለው የዘር ፍጅት – ገለታው ዘለቀ

ከ1941-1945 ዓመተ ምህረት ድረስ ወደር በሌለው ጭካኔ አይሁዳውያን የተገደሉበት ጊዜ ነበር :: ዓለማችን  ዛሬ መጋቢት 27ቀን ይህንን ክስተት ትዘክረዋለች :: የሆልኮስት መሪ የነበረው ሂትለር ወደ 6 ሚሊዮን የሚሆኑ አይሁዳውያንን በነዚያ ጥቂት አመታት
January 27, 2022

ዐብይ አህመድ፡ በማንነቱ ምክኒያት እኩይ አዟሪት ውስጥ የገባ የወያኔና የኦነግ ድቃይ አውሬ – መስፍን አረጋ

በዐብይ አሕመድ ላይ አሁንም ድረስ ተስፋ ያልቆረጥክ አማራ ካለህ ተስፋህን ቁረጥና ራስህን የራስህ ተሰፋ ለማድረግ ቆርጠህ ተነሳ፣ ተነሳሳ፡፡  የአማራ ሕዝብ ቀንደኛ ጠላት ወያኔ ወይም ኦነግ ሳይሆኑ፣ ወያኔ ከኦነግ የደቀለው ዐብይ አሕመድ የሚባል በሽተኛ
January 27, 2022

ሳይጸነስ የተጨነገፈው  የኢትዮጵያ ብሔራዊ  ምክክር ጉባኤ

አገራዊ  ወይም ብሔራዊ ምክክር እንደ ኢትዮጵያ  ላለ የፓለቲካ ”ኮምፓሱ” ለጠፋብን፤ ከአንድነት- ልዮነትን፣ ከትልቅነት – ትንሽነትን፣ ከሰላም -ጦርነትን፣ክውቅያኖስ-ኩሬ ለመረጥን አይደልም፤ ከተቻለ የዓልም አገሮችም ቢወያዩ ጠቃሚነቱ አያጠራጥርም። በርግጥም ይወያያሉ፤ ውይይቱ ግን ኃያላን አገራት እንዴት
January 25, 2022

ኢትዮጵያዊነትን በመንቀል ከኃዲነትን መትከል ምን ይባላል  – ማላጂ

የ፭ ዓመት የነፃነት ዘመን ያላትን አገር ለማጥፋት ሰታትሩ የነበሩትን አሰባስቦ ኢትዮጵያን እና ዜጎቿን በጠላትነት የሚፈርጂ የፖለቲካ ጉድጓድ ቆፋሪዎች የተሰባሰቡት በ1983 ግንቦት 20 ቀን ነበር፡፡ ያኔ ነበር የኢትዮጵያ ጠላቶች በመሰባሰብ የኢትዮጵያን ጣራ ለማፍረስ
January 25, 2022

ሞሳድ የበላው ነጭ ድመት – ሱሌማን አብደላ

2021 ሊገባ ትንሽ ቀናቶች ቀርተውታል። በታሪካቸው በግብፅ መንግስት ትልቅ የሆነ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ፕሬዚዳንት ሰልቫኬር ይሄ አቀባበል ምን መልዕክት እንዳለው አላወቁም። ከጁባ የበረረው የፕሬዝዳንቱ የግል አውሮፕላን በካይሮ ቤተመንግሥት ሲደርስ የአበባ ጉንጉን ይዞ የተቀበለው
January 24, 2022

ዶሮው ለ3ኛ ጊዜ ጮኽ! – ከወንድሙ መኰንን፣ እንግላንድ

“እውነት፡ እልኻለኹ፥ በዚች፡ ሌሊት፡ ዶሮ፡ ሳይጮኽ፡ ሦስት፡ ጊዜ፡ ትክደኛለኽ።” ማቴዎስ 26 ቁጥር 34 ከወንድሙ መኰንን፣ እንግላንድ 11 January 2022 መግቢያ ጥቅምት 24 ቀን 2013 በውድቅት ሌሊት በትዕቢት የተወጠሩ የጦርነት ከበሮ ደላቂ የሕወሀት
January 24, 2022

የትግራዮ ሕወሃት ” የላም አለኝ በሰማይ ወተቷን የማላይ” ትርክት። – ተዘራ አሰጉ

እየ መሸ እየ ነጋ፣ ሰዓታት ቀንን ፣ ቀናት ሳምንታትን፣ ሳምንታት ወራትን፣ ወራት ዓመታት እየተፈራረቁ ይነጉዳሉ። “ውሃ እያሳሳቀ ይወስዳል “ እንዲሉ የወልቃይት፣ጠገዴና ጠለምት ወደ እናት ምድራቸው ጎንደር አቤቱታ ቢቀርብ ፣ የሕግ ያለህና የመንግስት
January 22, 2022

በችግሮች የተሞላውን የነስብሃት ነጋ አፈታት በተመለከተ፣ ክፍል 1 ከሰይጣን ጋር እስክስታ/ዳንስ (አንዳርጋቸው ጽጌ)

ሰሞኑን የነስብሃት ነጋን መፈታት አስመልክቶ ውሳኔው ተገቢ አለመሆኑን አስተያየቴን በአደባባይ ገልጫለሁ። ተገቢ አይደለም ያልኩበት ምክንያት ግን እንደብዙሃኑ በስሜትና በቁጭት ላይ ብቻ የተመሰረተ አልነበረም። በቁጭትና በስሜት የተቃወሙትም በቂ ምክንያት እንዳላቸው እነስብሃትን ፈቶ የለቀቀው
January 22, 2022
1 82 83 84 85 86 249
Go toTop