ለመሆኑ እኛ ኢትዮጵያውያን ፍልስፍናና ስነ-ምግባር አለን ወይ? – ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)
ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) የካቲት 8፣ 2022 ሁላችንም እንደምናውቀው በተለይም የሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል የክርስትናን ሃይማኖት ከተቀበሉት አገሮች ውስጥ ከአርሜንያ ቀጥሎ በሁለተኛ ደረጃ የሚቆጠር ነው። በሁለቱ አገሮች መሀከል ማን ተቀዳሚውን ቦታ እንደሚይዝ አለመግባባት ቢኖርም፣ በኢትዮጵያ ውስጥ የከርስትና