Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 82

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ለ ዕዉነት እና ዕዉቅና ንፍገት ከክህደት በምን ይለያል  

በአገራችን ለዕድገት በሚደረግ ጉዞ የኋላ የመሆን ሚስጥር የህዝብን ስሜት እና ብሶት ከለመስማት እና መረዳት መሆኑን የሚመለከተዉ ህዝባዊ እና መንግስታዊ አካል የሚረዳዉ ቢሆንም በምን ቸገረኝ የተጠያቂነት አሰራር አለመኖር እና ቢኖርም በተግባር አለመዋል በተቃራኒዉ
February 15, 2022

ከወዲሁ ጥላ ያጠላበት የሀገራዊ ምክክር – Natioan dialogue ጉዳይ – ያሬድ ሃይለማሪያም

የብሔራዊ ምክክር እንዲካሄድ ገና በጠዋቱ ህውሀት መራሹ ኢህአዴግ መንገዳገድ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ በብልጽግና እስከ ተተካበት ጊዜ ድረስ መንግስትን ሲወተውቱ ከነበሩ ጥቂት ሰዎች አንዱ ነበርኩ። የእኔ ውትወታና ምኞት የብሔራዊ ምክክር ጉባዔው ከምርጫው በፊት
February 15, 2022

በህፀፅ የተሞላው የአገራዊ ምክክር ኮሚሽነሮች ምርጫና ምልመላ

በቢንጎ አ. ሰሞነኛው የአገራዊ የምክክር መድረክ አመቻች ኮሚሽነሮችን የስም ዝርዝር ከኬንያ ወደ አዲስ አበባ ለማስፈር ናይሮቢ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ የመጨረሻ መሰናዶ አድርገን የኢትዮጵያ አየር መንገድን የበረራ ጅማሮ በመጠበቅ ላይ ሳለን፣ ከቀድሞ የተፈሪ
February 14, 2022

አልተገናኝቶም! – በገለታው ዘለቀ

እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ልዩ ልዩ ፀጋዎችን አድሏል። እነሆ ለአንዱ የማስተማር ፀጋ፣ ለሌላው የመምከር፣ ለአንዱ የህክምና ጥበብ፣ ለሌላው የስነ ፅሁፍ ችሎታ ፣ ለአንዱ የማስተዳደር ለሌላው ስነ ስእል፣ ለአንዱ የወታደርነት ጥበብ ለሌላው የማስተባበር፣ ለአንዱ
February 14, 2022

የሰውነት ክፍሎችን አገልግሎት ከማያውቅ ባለሥልጣን ይሰውራችሁ!! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

ዳግማዊ ጉዱ ካሣ የዚህን መጣጥፍ ርዕስ ላደርግ ያሰብኩት “አማራንና ኢትዮጵያን መሳደብና ማንጓጠጥ – የወቅቱ ፖለቲካ የይለፍ ቃል” የሚል ነበር፡፡ ግን ረዘም ስላለብኝ ቀየርኩት፡፡ ይህን ጽሑፍ ላዘጋጅ የተነሣሁት ልጓም የሌለው አንደበት ምን ያህል
February 14, 2022

ሥልጣናችሁን አስረክቡ!   ለጥንቱ  ኢህዲን፣ ለትላንቱ ብአዴን፣ ለዛሬው የአማራ ብልጽግና

ከዚህ በታች  የማሰፈረው ሃሳብ እንደመነሻ ነው። ስለዚህም  በሃስቡ የሚያምን እንዲደግፈው፣ የማያምን  ደግሞ እንዲተችበት ወይም አማራጭ የመፍትሄ ሃሳብ  እንዲሰጥ፤ በአጠቃላይ  ለአገራችን  በተለይም  ለአማራ ብልጽግና  መፍትሄ  የሚሆንና ገንቢ ሃሳብ ለማሸራሸር  መሆኑ  በቅድሚያ ማስገንዘብ እወዳለሁ።
February 13, 2022

ትንሽ ሰዓት በመቃብር ስፍራ – መስከረም አበራ

ስለ ብአዴን ማውራት በመቃብር ስፍራ በሌሊት እንደመገኘት የሚቀፈኝ ነገር ነው፡፡ ስለዚህ ድርጅት እና ስራው ላለማውራት ለራሴ ቃል ከገባሁ ዓመት አልፎኛል፡፡ ሆኖም ከሰሞኑ በዚህ የከረፋ ፓርቲ ሰፈር አንድ የተለየ ነገር መገኘቱ ቀልቤን እንደሳበው
February 13, 2022

የምክር ቤት ውሎ ትዝብቶቼና መስተካከል ያለባቸው ጉዳዮች – በዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ

የካቲት 03/06/2014 ዓ.ም የጀመረው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ኛ ዙር፣ 1ኛ አመት 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ አጠናቋል። ጉባኤው በዋነኛነት የትኩረት አቅጣጫውን አድርጎ የነበረው የስራ አስፈጻሚውን የ6 ወር የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት መርምሮ
February 12, 2022

ኦሮሚያ የሰው ቄራ!?-ከቴዎድሮስ ሐይሌ

የዋህና ደጉ የኦሮሞ ሕዝብ ከአብራኩ ወጣን በሚሉ 1 ፐርሰንት በማይሞሉ  ጽንፈኛ ሞት ነጋዴ ፖለቲከኞችክብሩ ተገፎ ስሙ እረክሶ እንዲታይ እያደረጉት ነው:: ኦሮሚያ ለውጥ የተባለው ከመጣ ወዲህ ሰው ወጥቶ የማይገባበት ስራ መስራት የከበደበት የፖለቲካ ምህዳሩ
February 11, 2022

የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መግለጫ “ከፍትፍቱ አጉርሱኝ ከመረቁ ግን ጾመኛ ነኝ!”

አቻምየለህ ታምሩ_የታሪክ ተመራማሪ! የታሪክ ተመራማሪው እና ተንታኙ አቻምየለህ ታምሩ የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ያወጣውን መግለጫ — “ከፍትፍቱ አጉርሱኝ ከመረቁ [ግን] ጾመኛ ነኝ!” እንደማለት ነው ሲል የሚከተለውን ሰፋ ያለ ምላሽ ሰጥቷል:_ የፋሽስት
February 11, 2022

በጣም መነበብ ያለበት እውነት ነው! (ዶክተር ግርማ ዳዲ ጋዲሳ)

ግርማ ዳዲ ጋዲሳ እባላለሁ የሸዋ ኦሮሞ ነኝ …..አንደኛ ደረጃ የተማርኩት ሰንደፋ ነው……ቀሪውን አዲስ አበባ ነው፡፡ ከመጀመሪያ ዲግሪ አስከ PhD የተማርኩት ሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ ነው፡፡ በውጭም በሀገር ውስጥም የመኖርና የመስራት አድሉ ስለገጠመኝ ሀገሬን በደንብ
February 10, 2022

የሰሚ ያለህ! ጋሰለ አረሩ፤ ‘የአማራ ብልጽግናም” ብአዴን፤ ብልጽግናም ይህ አድግ ነው!

በላይነህ አባተ ([email protected]) የጥበብ መጀመርያው እግዚአብሔርን መፍራት እንደ ሆነው ሁሉ አማራን ተመጥፋትና አገር አልባ ተመሆን ለማዳንም የመጀመርያው ጥበብ የተንኮል ቁማር ተጫዋች ይህ አድግንና ጂላንፎው ሁሉ ቁማር የሚጫወትበትን የጆከር ካርታውን ብአዴንን በሚገባ ማወቅ
February 10, 2022

ሃይማኖት የግል ነው ሃገር የጋራ ነው! ገለታው ዘለቀ

ማህበረሰብ የሚኖረው በተፃፈ ህግ ብቻ ሳይሆን ባልተፃፉ ቃል ኪዳኖች (Hidden Covenants) ጭምር ነው። ርእስ ያደረኩት አባባል በቀጥታ ቃል በቃል በህገ መንግስት ባይሰፍርም ነገር ግን በኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ሰፊ ቦታ አግኝቶ ዝንት አለም
February 10, 2022

“ብአዴን” ን  ተዉት …ምን ይሁን ?

ብአዴን ያሁኑን ስሙን ከመቀበሉ በፊት ሁሉ በህዝብ ያላሳለሰ ትግል እና የረጂም ጊዜ ተጋድሎ ከፊት ሲገፋ በብልጣብልጦች ወደ ኋላ መሰለፉ እና ሁሉን እናዳለየ ማለፉ ከአገር እና ህዝብ ይልቅ ለአዉራ ድርጂቶች(ፓርቲዎች ) ያለዉ ወገንተኝነት
February 10, 2022
1 80 81 82 83 84 249
Go toTop