ታጥቦ ጭቃ፣ አድሮ ቃሪያ – በድሉ ዋቅጅራ ኢትዮጵያ ውስጥ የማያጋጭን፣ የማያዋጋን፣ የተቀበልነው ልዩነት ግለሰባዊ መጠሪያ ስማችን ብቻ ይመስለኛል፡፡ ዛሬ የፖለቲካ አመለካከት ልዩነት፣ የማንነት ልዩነት፣ የሀይማኖት ልዩነት፣ ሰንደቅ አላማና ህገመንግስት ላይ ያለን ልዩነት፣ ወዘተ. በሙሉ ህይወት የሚጠፋበት ግጭት ውስጥ ይከተናል፡ January 22, 2022 ነፃ አስተያየቶች
የ ፴ ዓመት መከራ – ማላጂ በኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ላይ የተዘራ የጥፋት ዓረም መድብል የሆነዉ ህገ -ኢኃዴግ ( መንግስት) እ.ኤ.አ. 1994 ጀምሮ ከተተከለበት ጀምሮ በኢትዮጵያ አንድነት እና ህልዉና፣ ኢትዮጵያዊነት እና ማንነት መሰረቶች መናድ ነበር ፤ነዉ ፡፡ ይህም በአለፉት January 22, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ትንሽም ብትሆን እውነትን ሳትቀላቅል ዋሽ ….. የሚያዉቁህ ባያምኑህም…… ነገር ግን ዋሽ …. ያንተ በስፋት የተሰራጨ ውሸት እነርሱ በጃቸው ከያዙት እውነት በላይ ተሰሚነት ያገኛል (እውነቱ ቢሆን) ወያኔወች፦ አምናም ውሸት፣ ትናንትም ውሸት ፣ዛሬም ውሸት፣ ዘለአለም ውሸት፣ ውሸት ውሸት .. አሁንም ነገም ውሸት ብቻ ናቸው፡፡ ይህንኑ ማንነታችውን January 20, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ስለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምክክር ጉባኤ አንዳንድ ነጣጥቦች – ኘሮፌሰር ኀይሌ ላሬቦ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፓብሊክ (ቃላቱ ያስቁኛል) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ጉባኤ [ኮሚሽን] ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 1265 /2014 ማጽደቁን ተከትሎ ለዕጩነት የሚቀርቡ ማሟላት የሚገባቸውን ዘጠኝ መስፈርቶች አስፍሯል። የኢትዮጵያዊነት የዜጎች መብት January 20, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ብልጽግዎችና ዘፋኞች ሆይ! ሰንደቅ ዓላማችንን አትፈታተኑ! – -ፊልጶስ የአንድን አገር ህዝብ በውስጡ የተለያየ ሃይማኖት፣ቋንቋና ነገድ ቢኖርም፤ በአንድነት የሚያቆመውና እንደ አንድ ጥላ ሆኖ ከሚያሰባሰበው አንዱ መለያ አርማው ወይም ምልክቱ ሰንደቅ ዓላማ ነው። ሰንደቅ ዓላማ ክቡር ነው። የያንዳንዱ አገር ዜጋ ለሰንደቅ ዓላማው January 18, 2022 ነፃ አስተያየቶች
የኢትዮጵያ ባንዲራ-የኢትዮጵያዊነት መገለጫ ዓርማ ነዉ – ማላጂ አገራችን ኢትዮጵያ እንደ አገር ከተመሰረተች ጀምሮ በቀስተ ደመና መልክ (ቀለም) የሚታወቀዉ አረንጓዴ ፣ ቢጫ እና ቀይ ቀለም የህዝብ እና የአገር መገለጫ የማንነት እና የሉዓላዊነት አሻራ እና ምልክት ነዉ፡፡ ይህ የኢትዮጵያ እና ህዝቦች January 18, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ኢትዮጵያውያንን በሤራ ማንበርከክ ከቶም አይቻልም – ሲና ዘ ሙሴ በሀገሬ ከሲአይኤ ድብቅ ና ህቡ ሴራ የሚሥተካከል ሴራ ድንገት እየተከሰተ ለህልውናችን እጅግ አሥጊ እየሆነ መጥቷል ። የሰሞኑ ከወቅታዊው የአገሪቱ ተጨባጭ ሁኔታ የፈነገጠ ድርጊት ሁሉ ፣ ይኽንኑ ሃቅ ያደምቁልናል ። የነጃሥ መፈታትት ፤ January 16, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ከላይ ሆነን ስናይ – ገለታው ዘለቀ ፕላም አይላንድ የተባለች የፓሲፊክ ውቅያኖስ ደሴት ላይ አንዳለሁ ከዚህ በፊት ኣጫውቻችሁ ነበር። ዘወትር ጠዋት ከመኝታየ ስነሳ በምእራብ በኩል ያለውን በር ከፈተ ኣድርጌ ዐይኖቼን ጣል አድርጌ ከፊት ለፊት የተንጣለለውን ውቅያኖስ አያለሁ። ይህ የምኖርበት January 15, 2022 ነፃ አስተያየቶች
የሽብርተኛ አዋጅ ደንግጎ ሽብርተኛን መፍታት ሊያመጣ የሚችለው ክስተት ምን ይሆናል? አክሎግ ቢራራ (ዶር) “እንደ ሃበሻ ገበሬ (አማራ ማለቱ ነው) ጠንካራ ሰራተኛ፤ እንደሱ ሌላውን ለመጉዳት የማይፈልግ፤ መብቱንና ማንነቱን እስካልተናኮሉት ድረስ ደግሞ ማንንም አስተናጋጅ ጨዋ ሕዝብ የለም። There is no hard worker than the January 14, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ጉርንቧቸውን ሲያንቋቸው ፋኖ ድረስ ትንፋሽ ሲያገኑ ፋኖ ፍረስ! -በላይነህ አባተ ታሪክ እንደሚያስረዳውና እንደምናውቀው ፋኖ አገር ስትወረር፣ የሕዝብ ኑሮና ሰላም ሲናጋ እንደ አንበሳ አግስቶ ጠላትን የሚመክትና የሚያንበረክክ እምቅ ኃይል ነው፡፡ ለሺህ ዘመናት ፋኖ ኢትዮጵያን የወረረውን ኃይል ሁሉ ደቁሶ የአገሪቱን ዳር ድንበርና ክብር ሲያስጠብቅ January 14, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ከፈረሱ ጋሪው – አበበ ገላው አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ አሸባሪው ህወሃት በከፈተበት የጭካኔና የጥፋት ጦርነት ሳቢያ በቀጥታና በተዘዋዋሪ መንገዶች ከፍተኛ ጉዳቶች ደርሶበታል። በዚህ ፋሺስታዊ ጦርነት ምክንያት የአማራ፣ የአፋርና የትግራይ ክልሎች መጠነ ሰፊ ውድመት፣ ረሃብ፣ ሞትና መፈናቀል ደርሶባቸዋል። በተለይ January 14, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ድምፅ እና አመፅ ለስልጣን እንጂ ለህልዉና ነፃነት እንዴት – ማላጂ በኢትዮጵያ አገረ ምስረታ ከሁሉም የሚቀድመዉ እና የሚልቀዉ የህዝቦች ህልዉና እና ነፃነት ከምድረ ዓለም በፊት ወይም አብረዉ የተፈጠሩ ፤የነበሩ ናቸዉ ፡፡ ነገር ግን በታሪክ ሂደት በኢትዮጵያ መጥቶ የሄደዉ ሁሉ ለስልጣን እና ጥቅም ሲል January 14, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ህወሀት ኢትዮጵያን እንዲዘረፍ መንገድ የከፈተው ህገ መንግስት! – በሰዋለ በለው የአንቀጽ 39 ቅጥያዎች (ተቀጽላዎች) ህወሓት “የኢትዮጵያ ያለውን ዘር-ተኮር-ሕገ መንግሥት” እ. አ. አ. በ1994 ዓ.ም ባካሄደው የፓርላማ ምክር ቤት ውሳኔ ያስፀደቀውን ሕገ መንግሥት ማግኘት ሲችል፣ ኢትዮጵያን በጎሳ የፌዴራል ሪፐብሊክ አድርጎ በሙሉ ይዞታው ሥር January 13, 2022 ነፃ አስተያየቶች
”ተቃዋሚ ፓለቲከኞች” ከተቃውሞው መግለጫው በኋላስ? – ፊልጶስ እንደመግቢያ፥ ይብላኝ ለአንች!— ቦርቀሽ ሳትጨርሽ ሩጠሽ – ሳትደርሽ ሳይጠናም – አጥንትሽ፤ ደምሽ – ለፈሰሰው የሴትነት ክብርሽ፣ በግፍ ለተቀማው፤ ገና በማለዳው፣ ቀኑ ለመሸብሽ ጠላቶችሽማ ገና ይመጣሉ፣ ለታናሽ እህትሽ ያንች ስላልበቃ መከረ-ስቃይሽ።—- ይብላኝ ለአንተ January 13, 2022 ነፃ አስተያየቶች