Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 80

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ብልጽግና እና ስርዓታዊ ሽብርተኝነት-ገለታው ዘለቀ

በዚህ ምጥንና በጣም ቁጥብ በሆነ ጽሁፍ ውስጥ  በተለይ መንግስትን የተቆጣጠረውን  ብልጽግናን የሚመለከት ሃሳብ አካፍላለሁ። የዚህ ሃሳብ አላማ  ብልጽግና  ፓርቲ የመንግስትን ስልጣን  የተቆጠጠረ ስለሆነና የሃገራችን ሁኔታ ከጊዜ ወደ ጊዜ አሳሳቢነቱ እየጨመረ በመምጣቱ ነው

የዩክሬን ወረራ (በአንድ ኢትዮጵያዊ ዕይታ) – አንዱ ዓለም ተፈራ 

ቅዳሜ፣ የካቲት ፳ ፮ ቀን፣ ፳ ፻ ፲ ፬ ዓ. ም. (03/05/2022) አንዱ ዓለም ተፈራ፤ አንዳንድ ጊዜ፤ በፖለቲካ ዓለም ውስጥ፤ የአንድ ጉዳይ ክብደት በጣም ያየለ ይሆንና፤ የሌሎችን ጉዳዮች መሳካትም ሆነ መኮላሸት ዋጋ ሳይሠጡ፤ በጭፍን ያንን አንድ

በአብይ አህመድ ዘመን ግማሽ ሚሊዮን ህዝብ ህይወቱን አጥቶል፣ አንድ ትሪሊዮን ብር ንብረት ወድሞል!!!

ፂዮን ዘማርያም ክፍል ሁለት (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOM የህወሓት ጦር አበጋዞች ከኢትዮጵያ የዘረፉት ከባድ መሣሪያዎችና ተወንጫፊ ሮኬቶችና ሚሳኤሎች!!!      በዶክተር አብይ አህመድ አራት አመታት የሥልጣን ዘመን  ውስጥ በኢትዮጵያ ውስጥ በጦርነትና ግጭት በተለይ በአማራ፣ አፋርና በትግራይ

የዓባይን እናት ውሀ ጠማት! ምንኩስናና ኢትዮጵያ! – በላይነህ አባተ

በላይነህ አባተ ([email protected]) በባለጊዜዎች የስልጣን ጦርነት ምክንያት ሕዝብ በወሎ፣ በሸዋና በጎንደር በሚታጨድበትና በሚሰደድበት ሰሞን ምእመናን በማረጋጋት በጎ ተግባር የተሰማሩ የአንድ መነኩሴ አባት ሥም ብቻ ተደጋግሞ መነሳቱ ለኢትዮጵያ መንፈሳዊና ምንኩስና ታሪክ “የዓባይን እናት

ኢትዮጵያውያን አድዋ ላይ ያሸነፉት የአለምን ህግ ነበር – ይርጋ ገላው

የሃገራችን ህዝቦች መልካቸውም፣ ባህላቸውም፣ ሃይማኖታቸውም፣ ቋንቋቸውም፣  ታሪካቸውም፣ ፍላጎታቸውም፣ ስነልቦናቸውም….  ተመሳሳይ ነው።  ተመሳሳይ ማለት “አንድ” ማለት አይደለም። ልክ ከአንድ ምድር ላይ እንደሚበቅሉ ልዩ ልዩ እጽዋት፣  ልክ ከአንድ የቤተሰብ ግንድ እንደሚመዘዙ የተለያዩ ልጆች፣ ምንጫቸው

 የብሄራዊ እርቀ ሰላም ኮሚሽኝ መፍረስ የለበትም! – ገለታው ዘለቀ

በሃገራት ህይወት ውስጥ ተራራም ሸለቆም አለ። መውጣት መውረድም፣ ከፍታም ዝቅታም አለ። ታዲያ በዚህ ምክንያት የታሪክ አጋጣሚ ሆኖ ሃገራት በተለይ የውስጥ ሰላም ማጣት ሲያናውጣቸው ወይም ያለፈ የታሪክ ግድፈት ሲንከባለል መጥቶ የዛሬውን ህይወት ሲበጠብጥባቸው፣

አድዋ! ዋ አድዋ! – ብርሀኑ አንተነህ

እኛ የሰው ልጆች ብዙ የማያወዛግቡ ጉዳዮች ያወዛግቡናል። ዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ የስፖርት እና የባሕል ሚኒስትር ባለሥልጣን የአድዋ በዓል እንደተለመደው የሚኒልክ ሀውልት በቆመበት ማዕከል እንደማይከበር ማስታውቁን ተከትሎ ሃሳቡን ከሚቃወመው አቅጣጫ ጫጫታው በዝቷል። የጫጫታው ይዘት

 አይጥ ለሞቷ የድመት አፍንጫ ታሸታለች! – አገሬ አዲስ    

የካቲት 7 ቀን 2014 ዓም (01-03-2022) መቼም አይጥን ያህል ደካማ ነገር ካላበደች በስተቀር የምትፈራውን የግዙፉን ድመት አፍንጫ ልማታ ብላ አትነሳም።ድመት እንኳንስ ባጠገቧ ቀርቦ ገና ከሩቅ ድምጹንና ኮቴውን የሰማች  አቅሟን የምታውቅ አይጥ የምትገባበት

አድዋን ከሚኒልክ የመለየት አባዜ የኦነጋውያን ቅዥት – ጥሩነህ

አፍሪካውያን የሚኮሩበትን የነጻነት ፈና ወጊ የኦሮሞ ጽንፈኖች ያፍሩበታል፤ ይጠሉታል። በነሱው ልክ ሊያወርዱት የተገኘውን አጋጣሚ ሁሉ ይጠቀማሉ። በትናንትናው የውሽት ትርክት ላይ እንደቆሙ ዛሬን መኖር ተስኗቸው ነገም እንደጨለመ ያዩታል። አድዋ ያለሚኒሊክ ለመዘከር መሞከር ልጅን

በጦርነቱ ማን ድል አደረገ?  በቀጣዩ የወያኔ ዳግም ወረራስ ማን ድል ያደርጋል? —ፊልጶስ

ቁስላችን ሳይደርቅ፣ እንባችን ሳንጠርግ፣ ነፍስ ይማር ሳንባባልና  ከተፈናቀልንበት ሳንመለስ፣ ”በድል ያጠናቀቅነው” ጦርነትም እንደቀጠለ ፤ እንደገና  ለሌላ ለባስ ጦርነት እየተደገስን መሆናችን ሳይ፤ “በ’ርግጥ በዚህ ጦርነት ድል ያደረገና ያተርፈ አካል አለ እንዴ ?”  የሚል
February 28, 2022

የእናት አገር አድን ጥሪ – የመጨረሻው ምክር – ሰማችሁ አልሰማችሁ – ከአባዊርቱ

መንደርደርያ! የጄ/ተፈራን አስተያየት ሰማሁት የመርዶ ያህል ። ለማን ነው ይህ ስሞታ ግን? ለኢትዮጵያ ነው? ለአማራው ጥቅም ነው? ከጄ/ አበባው ተናበዋል የተከበሩ ጄ ተፈራ? ባወጣው ባወርደው ከሰማሁበት ቀን ጀምሮ መንፈሴ ተረብሿል። የተረበሸውም በታሪኩ
February 27, 2022

ዐብይ አሕመድና የኦነግ አራጅ ሠራዊት – መስፍን አረጋ

ከጦርነት ዝግጅቶች ውስጥ አንዱና ዋናው ጠላትህን ጭራቅ አድርገህ በመሳል፣ ተዋጊወችህ የሚዋጉት ከሰው ጋር ሳይሆን ከጭራቅ ጋር እንደሆነ፣ የሚገድሉትም ሰው ሳይሆን ጭራቅ እንደሆነ እንዲያስቡ በማድረግ፣ በጠላታቸው ላይ ማናቸውንም ዓይነት ጭካኔ ቢፈጽሙ ምንም ዓይነት
February 27, 2022

የኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ መጠባበቂያ ክምችት ከአንድ ወር ተኩል በኃላ ይሟጠጣል!!!

ኢት-ኢኮኖሚ            /ET- ECONOMY (ክፍል አንድ)    ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ‹‹መለስ ዜናዊ ኤርትራን አስገንጥሎ ገዛ፣ አብይ አህመድ ትግራይን አስገንጥሎ ይገዛል!!!›› ቃል ለምድር ለሰማይ!!! የጫካ ኢኮኖሚ ምንም ይሁን ምን፣ አንበሣ በፍፁም ሳር አይበላም!!! (የአፍሪካውያን
February 27, 2022
1 78 79 80 81 82 249
Go toTop