የሌባ ዓይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ – ሰማነህ ታምራት ጀመረ፤ ኦታዋ፤ ካናዳ ጵጉሜን 3 ቀን 2014 ዓ.ም. መቸመ እንደ አማርኛ ነገርን በቅኔ ሃሳብን በዘዴ እያዋዛና እያሳቀ የሚገልፅና የልብን የሚአደርስ ቋንቋ ብዙ አይገኝም። ከኢትዮጵያዊያ አባባሎች ውስጥ ‘የሌባ ዓይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ’ ምትለዋ የውያኔን ዓይን ያወጣ ጩኸትና September 8, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ጭራቅ አሕመድ፤ የአማራ ሕዝብ ዋና ጠላት – መስፍን አረጋ እንደማናቸውም ሕዝብ የአማራ ሕዝብም የራሱ ድክመቶች አሉት፡፡ ከአማራ ሕዝብ ድክመቶች ውስጥ አንዱና ዋናው፣ ዋና ጠላቱን ለይቶ አውቆ ዋና ትኩረቱን በዋና ጠላቱ ላይ አለማድረጉ ነው፡፡ ለምሳሌ ያህል ደርግ የአማራ ጨቋኝ ቢሆንም፣ ወያኔ ግን September 8, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ሕወሃት አምናም ዘንድሮም ትክክል ነው –የፕሮፓጋንዳ አቅጣጫው (ከአሁንገና ዓለማየሁ) ሁሉም ያለሙያው የፖለቲካ ተንታኝ ሆኗል የሚል ብዙ ቅሬታ ይሰማል። ይሄ ቅሬታ ከሚመለከታቸው ሰዎች አንዱ ነኝ። ፖለቲከኛ ፣ የፖለቲካ ሳይንስ ተመራማሪም ሆነ ጋዜጠኛ አይደለሁም። በአብዮቱ መፈንዳት፣ በሶማልያ ወረራ እና በእርስ በእርስ ጦርነት መካከል September 7, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ጎበዜና ቆቦ ጎበዜ ሲሳይ በያዝነው በነሐሴ ወር በቆቦ አካባቢ ስለነበረው ሁኔታ የተናገረው ሃቅ ጉዱ የተጋለጠውን የብልጽግና ካድሬ መንጋ እያጥውለወለው ሰንብቷል። ጉዳዩን ከማስተካከል ይልቅ ለምን ተነገረ ብሎ እምቧ ከረዩ ማለት ለውድቀት የሚዳርግ አባዜ ነው። እሱ September 7, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ከዘመነ ዕኩይ ወደ ዘመነ ሠናይ ያድርሰን ! ያለፉት የሶስት አስርተ ዓመታት የመከራ እና የጥልመት ግሳግሶች እና ኮተቶች ተጠራርገዉ ይዉደሙ ፡፡ ኢትዮጵያን የደም ፤ የአጥንት እና የህይወት ዋጋ ከፍለዉ አሁን ላይ በነጻነት የነፃነት ህይወት መኖር በምንችልባት አገር ላይ አሳዳጂ እና September 6, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ጥላቻን የዘራ ጥላቻን እንጂ ፍቅርን አያመርትም!! – አኒሳ አብዱላሂ “ ለችግሩ ምክንያት የሆነ አስተሳሰብና አሰራር ለመሰረታዊ ችግሮቻችን መፍትሄ አይሆኑንም ” ጥላቻን የዘራ ጥላቻን እንጂ ፍቅርን አያመርትም!! አንባቢያን በሁለቱ ግለሰቦች አማካኝነት በቀረበው መጣጥፍ ላይ የተቃውሞ አስተያየት ለመሰንዘር የገፋፋኝ በሁለት ምክንያቶች ነው። እነዚህም September 6, 2022 ነፃ አስተያየቶች
የሰው ልጅና ያካሄዳቸው ጦርነቶች – አገሬ አዲስ የሰው ልጅ ባለፈባቸው ታሪኮቹ በልዩ ልዩ መስኮች ተሰልፎ፣በጦርነት ሜዳም ውሎ ለመብቱና ለመረጠው ኑሮ ባለቤት ለመሆን ችሏል።ጦርነት የግዴታ እርስ በርሱ ተናንቆ ደም እያፈሰሱ አንዱ ሌላውን ለማንበርከክ የሚያስችል ግብግብ ብቻ አይደለም።የሰው ልጅ ቀርቶ እንስሳትና September 6, 2022 ነፃ አስተያየቶች
አስከፊው የአድርባይነት ደዌ እና ውጤቱ – ጠገናው ጎሹ September 5, 2022 ጠገናው ጎሹ ከሁሉም በፊት ይህ ሂሳዊ አስተያየቴ እጅግ ተደጋጋሚና አስከፊ ለሆነ ውድቀት ከሚዳርጉን ፈተናዎቻችን አንዱ የሽንፈት ወዶ ገብነትና የአድርባይነት ደዌ ነውና ይህንኑ መሪር እውነት ተጋፈጠን ወደ ትክለኛው የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ለውጥ አደባባይ September 5, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ጥቁር – ጠበንጃ ወይስ ጥቁር -ሙጃ አበዉ “ዉኃን ምን ያጮኸዋል ቢሉ ድንጋይ ”ይሏል ፡፡ በኢትዮጵያ ሰዶ ማሳደድ አይነተኛ የፖለቲካ ስልጣን ምርኳዝ ማዳበሪያ መሆኖ የሀገረ ታሪካችን የዘመናት ትዉፊት መሆኑ ማይካድ ገሀድ ነዉ ፡፡ ኢትዮጵያን ከዉጭ ወራሪ ጋር የወጋ ያስወጋ September 5, 2022 ነፃ አስተያየቶች
የሰሚ ያለህ ምዕመናን! የመጻሕፍተ መነኮሳትን ትዕዛዛት የሚከተል አቡንና ጳጳስ በላንባ ዲና ተፈልጎም አልገኝ እያለ ነው! – በላይነህ አባተ መፍትሔው በእጃችን ነው፡፡ እያጠፉት ያለውን መጻሕፍተ መነኮሳት አሳትመን፣ አንብበንና ጠንቅቀን አውቀን በእርሱ እንዲገዙ፣ ካልተገዙም ቆባቸውን ተአጥር ሰቅለው እንዲጠፉ ማድረግ ነው፡፡ በላይነህ አባተ ([email protected]) በኢትዮጵያ ነገር ዓለሙ ሁሉ ባፈጢሙ ከተደፋና ግልብጥብጥ ታለ September 3, 2022 ነፃ አስተያየቶች
እውን የአማራ ሕዝብ ባርነት የሚወድ ሕዝብ ነው? – መስፍን አረጋ ፍራብ (ፍሬ ሐሳብ፣ abstract) ጦቢያ ውስጥ ሁሉም ለውጦች የተከሰቱት የአማራ ሕዝብ ከሞላ ጎደል ብቻውን በከፈላቸው ከፍተኛ መስዋዕትነቶች ነው፡፡ በከሸፈው የመንግሥቱ ንዋይ የመንግሥት ግልበጣ ጊዜ ከሞላ ጎደል ሙሉ በሙሉ ያለቁት ያማራ ወጣት መኮንኖችና ልሂቆች September 3, 2022 ነፃ አስተያየቶች
አስጸያፊው የነዳጅ ዝርፊያ ከመርሓጽድቅ – መኮንን አባይነህ እኔን የሚገርመኝ የአለም-አቀፉ ሕብረተ-ሰብ፣ በተለይም የምእራባውያኑ አፈቀላጤዎች የግብዝነት ጫጫታ ነው፡፡ አሁን የነዳጅ ዝርፊያ ለወሮበላው ጉጅሌ ቁምነገር ሆኖ ነው ያን ያህል የተካበደው? የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግንባር (ት.ህ.ነ.ግ) ገና ሲፈጠር አንስቶ ጥርሱን ነቅሎ September 3, 2022 ነፃ አስተያየቶች
የከንቲባው ፍጻሜ…!! (ከመምር ዘመድኩን በቀለ የቴሌግራም ገጽ የተወሰደ) አማራ ነፃ መውጣት ሊጀምር ነው፡፡ አማራው ለኅልውናው ሲል በብአዴን ስም እላዩ ላይ ተጭነው የሚያላግጡበትንና እነሱም ጌታቸው ኦነግ/ኦህዲድም እየፈጁት የሚገኙትን በቁማቸው የሞቱ ፀረ አማራ አማራ ተብዎችን በዚህ መልክ ማስወገዱን ከቀጠለ በቅርብ ጊዜ ውስጥ September 2, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ኢትዮጵያዊነት ከአፋር እና ዓማራ ዉጭ አይታሰብም! ኢትዮጵያን ለማጥፋት በሠነድ እና በህገ -ጥፋት ስምምነት ኢትዮጵያን እና በደም እና አጥንት መስረተዉ በህይወት ዋጋ ታላቋ ኢትዮጵያን ሠርተዉ እና መስርተዉ ላቆዩን ለዘመናት ክህደት ተፈፅሞባቸዋል ፡፡ በአለፉት የጥፋት እና ሞት ዘመናት ኢትዮጵያን ለማሳነስ September 2, 2022 ነፃ አስተያየቶች