በአገራችን ምድር ለተፈጠረው ውዝግብና እስከዛሬም ድረስ ዘልቆ ለሚታየው የፖለቲካ ቀውስ ተጠያቄው የግራ አስተሳስብ በመግባቱ ምክንያት አይደለም፤ ዋናው ምክንያት ሌላ ቦታ ላይ ነው!! ለልጅ ተድላ መላኩ የተሰጠ ትችታዊ መልስ!!
ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) (ህዳር 11፣ 2017) November 20, 2024 የአገራችን የፖለቲካ ችግር የመነጨው በመሰረቱ የግራን ወይም የቀኝ ፖለቲካን በሚያራምዱ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች አማካይነት አይደለም። በአጠቃላይ ስለኢትዮጵያ፣ በተለይም ደግሞ የአማራውን ብሔረሰብ እንወክላለን፣ ወይም ተቆርቋሪ