Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 44

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የተቆለፈበት ቁልፍ ! ከዶ/ር ምህረት ደበበ፣ የአዕምሮ ህክምና ስፔሺያሊስት፣ 438 ገጽ ትችት! –  በዶ/ር ፈቃዱ በቀለ

ከዶ/ር ምህረት ደበበ፣ የአዕምሮ ህክምና ስፔሺያሊስት፣  438 ገጽ  ትችት!  በዶ/ር ፈቃዱ በቀለ፣ የስልጣኔ ተመራማሪና የኢኮኖሚ ዕድገት ባለሙያ ! የካቲት 17፣ 2023 ይህን መጽሀፍ አግኝቴ ለማንበብ እድል ያጋጠመኝ ባለቤቴ ወደ ኢትዮጵያ ሄዳ ስትመለስ ይዛልኝ ከመጣች በኋላ
February 16, 2023

የተያዘው የጎሳ ፖለቲካ አገር አጥፊ በሽታ ነው! – አንዱ ዓለም ተፈራ

አንዱ ዓለም ተፈራ እሁድ፣ የካቲት ፭ ቀን ፪ ፻፲ ፭ ዓ. ም. በአንድ አገር የሚኖረው የአስተዳደር ሁኔታ፤ በሁለት ዋና ዋና ጉዳዮች ይሽከረከራል። የመጀመሪያው የአገሩ ሕዝብ ያለበት የፖለቲካ ንቃት ደረጃ ሲሆን፤ ሁለተኛው ደግሞ፤ በአገሪቱ ውስጥ
February 15, 2023

ደወል 3 ዘ ኢትዮጵያ ለሚድን በሽታ የሚገድል መድኃኒት መውሰድ ይብቃ! – ዶ/ር ዘላለም እሸቴ

ግልፅ ደብዳቤ ለኢትዮጵያ ሕዝበ ቤተሰብ።  በደወል 1 ዘ ኢትዮጵያ በሚድን በሽታ ተይዛ ግን በሽታው እየገደላት ያለች ሀገር ኢትዮጵያን አየን። በደወል 2 ዘ ኢትዮጵያ፥ ለዚህ በሽታ ያልተጠቀምንበትን ቀዳሚው ፍቱን መድኃኒት ምን እንደሆነ ተመለከትን። አሁን በደወል 3 ዘ ኢትዮጵያ
February 15, 2023

ምነው ነገረ ሥራችን ሁሉ ላይ ላዩን ሆነ? – ጠገናው ጎሹ

February 12, 2023 ጠገናው ጎሹ አሁን ላይ የምንገኝበት እጅግ አስከፊና አደገኛ ሁኔታ የትናንትና የዛሬ ዱብ እዳ ሳይሆን ለዘመናት እያጠራቀምነው የዘለቅነው ልክ የሌለው የገዛ ራሳችን  የውድቀት አዙሪት ውጤት መሆኑን ለማስተባበል የሚሞክር የአገሬ ሰው ካለ

የህሊና ቢሶች መጫወቻ መሆን የማያሳፍረውና የማይቆጨው ትውልድ – ጠገናው ጎሹ

February 11, 2023 ጠገናው ጎሹ “እስከ ዛሬ ስለ ክርስቶስ አስተምሪያለሁ ። ተምሪያለሁ። ዛሬ ግን ራሱን ክርስቶስን አይቸዋለሁ” ይህን የሚነግረን የተሰጠውን የዲያቆንነትና የሙአዘ ጠበብትነት ስያሜ  ለርካሽ የግል ዝና እና ፍላጎት ማርኪያነት ካዋሉት ጨካኝና
February 11, 2023

የአሁኑ ይባስ!! ጨቅላዎቹ የኢትዮጵያ መሪዎችና የህፃኑ የሮማው ንጉስ ኔሮ (Nero) ገቢራዊ ተመሳሳይነት!!

Nero Claudius Caesar Augustus Germanicus ታሪክ እንደሚያትተው የግሪክ ፣ የሮማና የአቢሲኒያ/የኢትዮጵያ/ ስልጣኔ ለዓለም ያበረከተው አስተዋፅኦ የትየለሌ እንደሆነ መድበለ መዛግብት ቁልጭ አድርገው ያለማወላወል ዘግበውታል። ከላይ በተጠቀሱት የስልጣኔ ፈርጥ ቀዳጅ ሃገራት ጥንታዊ የአገዛዝ ዘመናት
February 11, 2023

የተመለሰው ሰይፈ ተዋሕዶ እና የተመዘዘው ሰይፈ ዳንኤል ክብረት

ሳያስቡበት በቅጡ፣ ሰይፍ ካፎቱ አያውጡ ካውጡ ደግሞ ካቃጡ፣ እንዳይመልሱት ሳይቆርጡ፡፡ ተዋሕዶ በሕልውናዋ ላይ የመጣባትን ኦነጋዊ ሳጥናኤል ለመቆራርጥ ሰይፏን ካፎቱ አውጥታ በሳጥናኤሉ ላይ አቃጣችበት፡፡  ሳጥናኤሉም በተዋሕዶ ሰይፍ ሊቆራርጥ መሆኑን አውቆ እጁን ወደላይ በማንሳት በፍርሀት መቅለብለብና
February 11, 2023

የ”ብልጽግና” ጠቅላይ ገዥነት (totalitarian state) ከበላቸው ጌ

Totalitarian state ማለት ምን ማለት እንደሆነ መጀመሪያ ልግለጽ፡፡ Totalitarian state ማለት በእያንዳንዱ የአገሪቱ ህዝብ ህይዎት ዘርፍ ላይ ፍጹም ቁጥጥር ያለው የመንግስት አይነት ነው፡፡ የዚህ አይነት መንግስታዊ ቅርጽ ሁሉንም ኢኮኖሚያዊ፤ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች
February 11, 2023

ዛሬም የሰሚ ያለህ! ዲያብሎስን ማመን የቀጠልነው መቼ በማተቡ ይጠናል ብለን ነው?

በላይነህ አባተ ([email protected]) ሳጥናኤል ወይም ዲያብሎስ ከመላእክት አንዱ ነበር፡፡ ዳሩ ግን ሳጥናኤል የክህደትን፣ የቅጥፈትን፣ የስርቆትን፣ ሕዝብን ከሕዝብ የማጋጨትንና የጭካኔን መንገድ ስለመረጠ ከቅዱሳን መላእክት የተለየ እርጉም ሆነ፡፡  በዚህ እርጉምነቱም በእባብ ተመስሎ አዳምና ሄዋንን
February 10, 2023
aklog birara 1

ሕገወጥነትና ብልግና የነገሰባት የጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ “ብልጽግና” ኢትዮጵያ ወደ የት እያመራች ነው? – አክሎግ ቢራራ(ዶር)

ክልፍ አራት የዚህ ሃተታና ምክረ ሃሳብ ዋና ዓላማ በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያን የገጠማት የሕገ መንግሥት ቀውስ (Constitutional and governance crisis) በራሱ በጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ አሊና በመሰረቱት የኦሮሞ ብልጽግና ፓርቲ የዘውግ ጽንፈኞች እብሪተኛነት፤ ተተኪነትና ሙሉ
February 10, 2023

አራጅ ሆይ! ላንተም ቢሆን ኦርቶዶክስ ትሻልሃለች (ከአሁንገና ዓለማየሁ)

በተለይ ከኢንደስትሪያል አብዮት ወዲህ ሃይማኖት ማስፋፋት በቀጥታ የኢኮኖሚ ብዝበዛን ከማስፋፋት ጋር ተያያዥ እየሆነ መጥቷል። ለአህጉር ወረራ የተመቸ ወታደራዊ መሰል ተቋም ከነበራት የካቶሊክ ተጽእኖ ለካፒታሊዝማዊ ብዝበዛ ምቹ መደላድል ነው ወደ ተባለው ፕሮቴስታንቲዝም የተደረገው
February 10, 2023

እንዴትስ አናዝን ፤እንዴት አናነባም ?

ዛሬ እናት አገር ኢትዮጵያ ከታመመች ሶስት አስርተ ዓመታት ሆኗታል ፡፡ አገር ማቁሰል እና ህዝብ መበደል የዕለት ተዕለት ማታለል ተግባራችን ብለዉ የያዙት ያኔ ኢትዮጵያን ለማናጋት ሶስት ጠላቶች ብለዉ የሚፈርጇቸዉ ታሪካዊ የኢትዮጵያ ጠላቶች በዉስጥ
February 8, 2023

 በሤጣን ፈረሥ እየጋለቡ ግፍ መሥራትን የተዋህዶ ልጆች ይቃወማሉ

 በሤጣን ፈረሥ እየጋለቡ ግፍ መሥራትን የተዋህዶ ልጆች ይቃወማሉ ። ያውም እንደ አቡነ ጴጥሮስ በመሰዋትነት ።  ጮራ እንዲሆነን ይኽንን ግጥም ከባለቅኔው ተዋስኩ ። ( ወልደ  ትንሣኤ ፤ የክርስትና ሥሜ ነው ። ሃሌሉያ )
February 8, 2023
1 42 43 44 45 46 249
Go toTop