የአደዋ ድል በተሃድሶና በኢንላይተንሜንት መነፅር ሲታይ ! – ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) መጋቢት 1፣ 2023 ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) እ.አ አ በ1896 ዓ.ም ጣሊያን ለመጀመሪያ ጊዜ አገራችንን ስትወር በጊዜው የነበረውን ደካማ አገር፣ የጠነከረ የመንግስት አወቃቀርና አመራር አለመኖር በመገንዘብ ነበር። እንደሚታወቀው በወቅቱ ኢትዮጵያ ከጣሊያን ጋር ስትወዳደር በቴክኖሎጂና በጦር ኃይል March 1, 2023 ነፃ አስተያየቶች
“የቅኝ ግዛት ዳርዳርታው ለቅኝ የታጩ ህዝቦችን የሰውነት መታወቂያ መንጠቅ ነው።” (በእውቀቱ ስዩም) የአድዋ ድልን ከድንበር ሉአላዊነት ጋር አያይዞ መተንተን የተለመደ ነው። ድሉ አነሠ በዛ የሚለው ጭቅጭቅ ከዚህ መሠረት ይፈልቃል። በኔ ግምት የአድዋ ድል ትልቅ ጭብጥ ‹‹የሰውነት ክብር›› ይሰኛል። ቀደምቶቻችን ወደ አድዋ የጋለቡት በግፍ የተነጠቁትን March 1, 2023 ነፃ አስተያየቶች
አደገኛው የከተማ ላይ ከተማ ምስረታ ፕሮጀክት (መርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ) ከግማሽ ክፍለ-ዘመን አስቀድሞ በባእዳን ቅኝ ገዢዎች ሴራ የተወጠነውና በህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ) (ህ.ወ.ሀ.ት) ተልእኮ አስፈጻሚነት የተመራው ነገደ-አማራን አንገት የማስደፋቱና፣ ከተቻለም ህልውናውን ከምድረ-ኢትዮጵያ ጨርሶ የማጥፋቱ ፕሮጀክት በመንግሥት ሥልጣን ላይ የሚገኘውን የብልጽግና ፓርቲ March 1, 2023 ነፃ አስተያየቶች
አድዋ እና “አንድ ወጥ” አከባበር -ሸንቁጤ – ከካናዳ ከባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የዘንድሮው 127ኛ የአድዋ ድል በአል “አንድ ወጥ ” በሆነ መልኩ እንዲከበር በቂ ዝግጅት አድርጎ እየተንቀሳቀሰ እንደሚገኝ አሳውቋል:: “አንድ ወጥ ” የሚለው የባህልናስፖርት ሚኒስቴር ዝግጅት በትግባር ሲተረጎም- ለበአሉድምቀት በሚዘጋጀው ፖስተር ላይ የዳግማዊ አፄ ምንሊክን ፎቶ አስቀርቶ በምትኩ በትግራይ ክልል የወታደርነት ዘመኑ የሚያውቁት ጌቶቹ እንደነገሩን በኢትዮ -ኤርትራ ጦርነት ወቅት ጏዶቹ የተጣለባቸውን ወታደራዊ February 28, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ታሪክን ለባለታሪኩ፤ በተደረገበት ቦታ፤ በተፈጠመበት ቀን!! (አሥራደው ከፈረንሳይ) በዚች አጭር ጽሁፌ ፤ የቀደምት የግሪክ ታሪኮች ( Classical mytology) ስለ ሔርኩል (Hercule) በተጠቀሰች አጭርና ውስጠ ወይራ በሆነች ጥቅስ መንደርደር መረጥኩ :: « On ne se baigne jamais deux fois dans le même fleuve » February 28, 2023 ነፃ አስተያየቶች
አድዋ 3ተኛው ፍልስፍናዊ አብዮት!!! – ምንዳርአለው ዘውዴ አድዋ ሶስተኛውን ፍልስፍናዊ አብዮት ትወክላለች፡፡ በጥቂቱ ርእሰነገሩን ለማስረዳት ያህል፣ በአለም ላይ ሶስት ፍልስፍናዊ አብዮቶች አሉ፡፡ ስለመልካም ግብ ግህደት (እውንነት) የነበረውን ሁሉ እንዳልነበረ ያደረጉ፣ በእግሩ የቆመውን በሙሉ በጭንቅላቱ የተከሉ፣ የውስጡን ወደውጪ የገለበጡ፣ተደብቆ የነበረውን February 28, 2023 ነፃ አስተያየቶች
በቁማችሁ እናሞኛችሁ ዓይነት ተራ ብልጠት – ከመሳይ መኮንን የዘንድሮ ደግሞ ይለያል። ያፈጠጠ፥ ያገጠጠ፥ በቁማችሁ እናሞኛችሁ ዓይነት ተራ ብልጠት የተሞላበት፡ እብደትና እብሪት የተቀላቀሉበት አካሄድ ነው። ጄነራል አበባው ታደሰ ‘አጼ ሚኒሊክና እቴጌ ጣይቱን የማይፈልግ የህብረተሰብ ክፍል አለ’ ብለው ሲናገሩ ጆሮዬን ማመን ነው February 27, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የኦሮሞ ብልፅግናና ትህንግ የአማራ አፅመ ዕርስቶችን እና ፀጋዎቹን የመውረር አባዜ ለምንና እውነታው (ተዘራ አሰጉ) የሃገሬ ሰው እየተረዳው ያለው ሃገረ ኢትዮጵያን የመቀራመጥ ፣ የመገነጣጠልና እረፍት የማሳጣት ሴራ የተሸረበው በደም ፣ በቅርበትና በዝምድና የማይገናኙት ሁለት “አማራ ደመኛችን ፣ ጨቋኛችንና በዝባዣችን ነው” በሚሉ በስማ በለው ፣ በክፋትና በስንኩል አፈ February 26, 2023 ነፃ አስተያየቶች
„የሽግግር ፍትህ፣ “ የይቅርታ” ፖለቲካና የፍትህ ስርዓታችን” በሚል ርዕስ በአቶ ባይሳ ዋቅ-ወያ ለቀረበው ጽሁፍ መልስ! – በ ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) የካቲት 26፣ 2023 አቶ ባይሳ ዋቅ-ወያ “የሽግግር ፍትህ፣ “የይቅርታ” ፖለቲካና የፍትህ ስርዓታችን” በሚል ርዕስ ስር የጻፈውን በዘሀበሻ ላይ የወጣውን ጽሁፍ አነበብኩት። በመጀመሪያ ደረጃ፣ የሽግግር ፍትህ ሲባል ምን ማለት እንደሆነ ግልጽ አይደለም። ሽግግሩ February 26, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የማይሠበረው እስክንድር ነጋ!!! – ከቴዎድሮስ ሐይሌ በእሳት ቀልጦ ወርቅ የሆነ:: በመከራ ውስጥ በጽናት ያለፈ:: በአገዛዝ ጭለማ ውስጥ ለሚኖረው የተስፉ ጭላንጭል ያሳየ ::ሁሉን ትቶ እራሱን ለአላማው የሰጠ :: ሃገሩን ከእራሱም ከቤተሰቡም በላይ ወዶ የተንከራተተ:: ዛቻ ያላስደነገጠው እስራት ትጥቁን February 25, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የብአዴንን ስሪት ታሪካችን፤ባህላችን፤ማንነታችን ውስጥ ፈልጌ አጣሁት – አሰፋ በድሉ አጭር ነገር ስለ እስክንድር ነጋ፡፡በቃ ጀግናው ዕየተጋደለ ነው፡፡ እኛስ? ስርዐቱ እንደ ትልቅ ግዳይ ስለሚያየው ይህንን አብረን ከማጮህ ተቆጥበን ይልቅ አሁንም ከፊታችን ስለተደቀነው አደጋ፤ዕለት ዕለት እየኖርነው ስለላ ህይወት ስለ ራሳችን አብዝተን እንደ እስክንድር February 25, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ዝናሽ ታያቸው እንደ ክላራ ፒታቺ የጭራቅ አሕመድ ባልተቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው የወንጌል ዘማሪ ነኝ ትላለች፡፡ ስለዚህም ጥያቄው ስለ ወንጌል ታውቃለች ወይስ የገጠሙላትን ሁሉ እንደ በቀቀን (parrot) እየበቀቀነች ታንጎራጉራለች የሚለው ነው፡፡ ሁኔታዋ ሁሉ የሚያሳብቅባት ግን ስለ ወንጌል ማወቅ ቀርቶ ፍንጭም እንደሌላት February 25, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ኢትዮጵያ የፖለቲካ ወልቅ ውስጥ ናት … ሲና ዘ ሙሴ ከመስከረም ወር 2015 ዓ/ም ጀምሮ እንኳ በኢትዮጵያ የተከሰቱ ፖለቲካ ሠራሽ እኩይ ድርጊቶችን እና በኦሮሚያ በተባለ ዘራዊ ክልል ( ያው ሁሉም የማይረቡና ሰውነትን በመካድ የዜጎችን ህልውና ለማሳጣት በወያኔ ዘ መለሥ እና በቅኝ ገዢዎች February 24, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የሽግግር ፍትሕ፣ “የይቅርታ” ፖሊቲካና የፍትሕ ሥርዓታችን (ባይሳ ዋቅ-ወያ) ለውይይት መነሻ ዶ/ር ዓቢይ ወደ ሥልጣን መድረክ ብቅ ያሉ ሰሞን፣ የይቅርታ ፖሊቲካ መመርያቸው መሆኑን በየሚድያው ሲታወጅ በነበረበት ወቅት፣ ይህ ነገር በጊዜው ተገቢው ትርጉም ተሠጥቶት፣ የሕግ የበላይነትን ለማስከበር ብሎም ሕገ መንግሥቱንና ሌሎችን ተጓዳኝ February 24, 2023 ነፃ አስተያየቶች