Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 43

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የወያኔና ኦሮሙማ የጸረ አማራ ጥምረት ፍጥጥሞሽ (እውነቱ ቢሆን)

አሁን ወያኔና ኦሮሙማ በአማራ ላይ ተጣምረው ተማምለው አንድ ሆነዋል፡፡ ተጋብተዋል፡፡ የጫጉላ ሽርሽር ላይ ናቸው፡፡ አንድ ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያንን በጦርነቱ በሴራ አስፈጅተው ሁለቱ አሁን ፍንደቃ በፍንደቃ ላይ ናቸው ፡፤ደስታ በደስታ ላይ ናቸው፡፡ ስምምነታቸውም ይህንን
February 23, 2023

መግለጫውን የሚመጥን ዝግጅት ተደርጓል ወይ? አብይ ብቻውን ጦርነት አይገጥምም! – አሰፋ በድሉ

አብይ በራሱ የቁማር ቋንቋ ለመግለጽ ያህል ዕጁ ላይ የቀረው ስንት ካርድ ነው? ወያኔ እና አሜሪካ፤ ሱዳን? ሌላው አነግ ነው፡፡ቀሪው መላ ኢትዮጵያ ተፍቶታል፡፡ኢሳያስ ራሱ እንዲህም አይነት ሰውም አለ እንዴ ያለ ይመስለኛል፡፡ይህ ሰው ክህደትን

የአማራ ምሁራን የመጥፋት ሴራ የተሸረበበትን ሕዝባቸውን እያነቁና እያደራጁ ወይስ አማራ ባዶ “(Amara Frie)” ኢትዮጵያን እየጠበቁ?

በላይነህ አባተ ([email protected]) እስከ ዛሬ የሆነውን ሁሉ አስተውሎ አቶ ሊዮ ኦከሬ “…Machinations For ‘Amharafrei’ Ethiopia” በሚል ርእስ ያስተላለፉትን ጥብቅ መልእክት ይህንን ተጭኖ*  https://tinyurl.com/3bhuy5ua  አንብቦና ተገንዝቦ ዛሬም አማራን የማያነቃና የማያደራጅ የአማራ ወይም ኢትዮጵያዊ ምሁር
February 22, 2023

የኦህዴድ ብልፅግናና ከበስተጀርባ ሆኖ የሚዘውረው የኦሮሙማ ፖሊት ቢሮ “ትርክት፣ አላማና ግብ”

የኦህዴድን ብልጽግናን እንደ ሥራ አስፈጻሚ ሾሞ ሐገሪቱን አሁን እያስተዳደር የሚገኘው የኦሮሙማ ፖሊት ቢሮ፣ ጥርሳቸውን በኦሮሞ ፖለቲካ ያወለቁትን እነ ሌንጮ ለታንና ዲማ ነገዎን፣ የወያኔን አንጋፋ ተላላኪ አባ ዱላ ገመዳን፣ የኦሮሙማን “የኬኛ” ዘመቻ ለማሳካት
February 22, 2023

የሙሶሊኒና የቫቲካኑ ፖፕ ፓየስ 11ኛ ፋሺሽታዊ ሕብረት ሐቅ የቀድሞ አምባሳደር፤ ዘውዴ ረታ፤ ቫቲካንን ከኃላፊነት ነጻ ለማድረግ ስላደረጉት ሙከራ

ኪዳኔ ዓለማየሁ PDF-   [ሙሉውን መግለጫ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]- መግቢያ፤ በቅርቡ፤ አምባሳደር ዘውዴ ረታ የደረሱት፤ “የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ መንግሥት” መጽሐፍ(1)፤ በሰሜን አሜሪካ፤ በልዩ ልዩ ከተሞች እየተሸጠ በመሆኑ፤ አንድ ወዳጄ፤ ለኔም ልኮልኝ አንብቤዋለሁ። ይህን መጣጥፍ የማቀርበው ግን፤ ስለ

ግርማ የጅብጥላ፤ ስምን ከሲመት መለየት የማይችል ብአዴናዊ እንኩቶ  

ጉድ ሳይሰማ መስከርም አይጠባም እንዲሉ፣ የጭራቅ አሕመድ ቀንደኛ ሎሌ ግርማ የሺጥላ፣ ስልጣን እያለኝ ስልጣን እንደሌለኝ ይስማኛል ብሎ አማረረ አሉ፡፡  እንክትካች በሉት፡፡  በኔ በኩል ደግሞ ደደብ በማለት አንባቢን ላለማስቀየም ስል ብቻ እንኩቶ ብየዋለሁ፡፡  ይሄን እንኩቶ የምጠራው ደግሞ ግርማ የሺጥላ
February 21, 2023

አባቶች ተክደዋል፣ ሎጆቻቸውን አብይ እያሰረ፣ ከስራ እያባረረ ነው – ግርማ ካሳ

በቤተ ክርስቲያን ላይ፣ በኦህዴድ/ኦነጎች የተከፈተውን ጥርነት ተክትሎ፣ ቅዱስ ሲኖዶስ ባቀረበው ጥሪ መሰረት፣ ህዝበ ክርስቲያኑ እንዲሁም የኦርቶዶስክ ቤተ ክርስቲያን ወዳጆች ድምጻቸውን ማሰማታቸው ይታወሳል፡፡ በነነዌ ጾም ወቅት ጥቁር በመልበስና ቤተ ክርስቲያናትን በመጠበቅ፡፡ በርካታ የሜዲያ
February 21, 2023

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን የገጠማት አንዱ ፈተና ጦስ መውጫ የታጣለት ‹‹የብሔር ፖለቲካ›› አዙሪት ነው!

(ክፍል አንድ) በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ) ለእናት አገራችን ኢትዮጵያ በዓለም ዝናን ካተረፉላት ታላላቅ የባህልና የታሪክ ቅርሶች አንዱና ዋነኛው፣ የቋንቋ፣ የሃይማኖት፣ የዘርና የብሔር አጥር ሳይከልላቸው ሕዝቦቿ፣ ለዘመናት ተከባብረው፣ ተቻችለው፣ ተፋቅረው፣ ተሳስበውና ተዛዝነው፣ ተጋብተውና ተዋልደው፣
February 20, 2023

እውነተኛ ማንነት ሲገለጥ (በይበቃል ያረጋል ረታ)

የካቲት 12 ቀን 2015 ዓ.ም. የዛሬ አምስት ዓመት ገደማ ዶ/ር ዐብይ አህመድ በሕዝብ ተዋካዮች ምክር ቤት ቀርበው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራቲክ ሪፓብሊክ ጠቅላይ ሚኒስቴር ሆነው ሲሾሙ ካደረጉት እስደማሚ ንግግር ጀምሮ፡ በተከታታይ ወራት በሀገር
February 20, 2023

ከራሳችን መሪር እውነታ ጋር ከመላተም ክፉ አባዜ አልወጣንም!

February 18, 2023 ጠገናው ጎሹ የመፈላሰፋችንና የመጠበባችን ምሥጢር ወደ መሬት ወርዶ በሚታይና በሚጨበጥ ተግባርና ውጤት ካልተተረጎመ የምድራዊውም ሆነ ተስፋ የምናደርው ከሞት በኋላ ህይወት ከባዶ ምኞት ወይም ተስፈኝነት ጨርሶ አያልፍም ። በሌላ አገላልለፅ
February 18, 2023

ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በፋሽስት ለተፈጸመባት ጭፍጨፋ ውድመት የኢጣሊያን መንግሥት ይቅርታ ሊጠይቅና ካሣ ሊከፍል ይገባዋል!!

በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) (የሪፖርተር ጋዜጣ እንዳወጣው)የ እንደመንደረደሪያ የዛሬው ዕለት የካቲት 12 ቀን (የሰማዕታት ቀን) በኢትዮጵያ በታሪክ የፋሽስቶች ዘረኝነት፣ አውሬያዊ ጭካኔና አረመኔነት በገሃድ የታየበት ነው፡፡ ጣሊያን ኢትዮጵያ ላይ ለሁለተኛ ጊዜ ወረራ አድርጎ ለአምስት አመት በተቆጣጠረበት
February 18, 2023

ምልከታ (ክፍል-2) ሸንቁጤ – ከካናዳ

የቅዱስ  የሲኖዶስ  አቋም  እና ጥያቄ  ፖለቲካዊ? መቼም  የኢትዮጵያን ታሪክ በወፍ በረር   እንኳ  ለቃኘ  መንግስት እና ቤ/ክ  የነበራቸውን  የከፋም የለማም ግንኙነት እና ተፅእኖ በቀላሉ መታዘብ እንደሚቻል  ግልፅ  ነው ::  መንግስት እና ሃይማኖት የተለያዩ
February 18, 2023

የተዋሕዶ አብዮት መቀልበስ፤ ሐይማኖትና መንግስት ወይስ ሐይማኖትና ፖለቲካ?

ካንድ አገር መንግስት የሚጠበቀው በሐይማኖት ጉዳይ እጁን አስገብቶ የማይፈተፍት፣ የሚደግፈውም ሆነ የሚቃወመው ሐይማኖት የሌለ ገለልተኛ መንግስት እንዲሆን ነው፡፡  መንግስት በሐይማኖት ጉዳይ እጁን አያስገባ ማለት ግን ሐይማኖት በመንግስት ጉዳይ አይግባ ማለት አይደለም፡፡ መንግስት ስልጣን
February 17, 2023

ጉዳዩ፤ ኢትዮጵያ እንደ አገር የመቀጠል ወይንም ያለመቀጠል ነው!

አንዱ ዓለም ተፈራ ሐሙስ፣ የካቲት ፱ ቀን ፪ ፻፲ ፭ ዓ. ም. በቅድሚያ በአገራችን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የተፈጠረው የውስጥ ችግር ተፈትቶ ዕርቅ መደረጉና ውጥረቱ መርገቡ ደስ የሚያሰኝ ነው። ይኼ የጉዳዩ መጨረሻ ነው ወይ? የሚለውን ውለን
February 17, 2023
1 41 42 43 44 45 249
Go toTop