ከትምህርት ሚኒስትር ፤ ከሱሪ በአንገት አውልቅ ውሳኔ እና ውጤቱ ፣ ምን ተማርን ? – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ
የ የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በየዩኒቨርስቲው መሰጠቱ ለተፈታኞቹ ” ሱሪ በአንገት አውልቅ ” እንደሆነባቸው ያገኙት ውጤት ይመሰክራል ። የመንግሥትም ሆነ የግል ትምህርት ቤቶች ተማሪወቻቸውን ለኩረጃ ከማዘጋጀት ባሻገር ፣ ፈተናውን በአስተማሪዎቻቸው