Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 41

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

አብይ አህመድ በሁለት ወር ውስጥ በአስር አገራት ያደረገው ሽርሽር መለስ ዜናዊ በ27 አመት አላደረገውም (እውነቱ ቢሆን)

ምትክ የለሽ አገራችን ኢትዮጵያ በታሪክ ከላሹና በአገር አፍራሹ አብይ አህመድ እጅጉን ተመሰቃቅላለች፡፡ አገሪቱ ኢዚህ ጭቦኛ ሰው እጅ መውደቋ ተረግማለች ያሰኛታል፡፡ ይህ ከጫፍ እስከጫፍ በህዝብ ተመርጫለሁ እያለ የሚያጭበረብረው አረመኔው አብይ አህመድ ቦቅቧቃ ጨፍጫፊና ጨካኝ

ላም ባልዋለበት… – ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ

አይበገሬዎቹ አባቶቻችንና እናቶቻችን በዳግማዊ አጼ ምኒልክና በብልኋ ባለቤታቸው በእቴጌ ጣይቱ ብጡል ግንባር-ቀደምት አዝማችነት ከዛሬ 127 ዓመት በፊት ከየኣካባቢው ተጠራርተው ዎረኢሉ ላይ የተሰባሰቡትና ወደአድዋ የተመሙት ሀገራችንን በግፍ ለመቆጣጠር ከሞከረው ወራሪ ሀይል ጋር በመፋለም

በኢትዮጵያ “የብሄር ፖለቲካ” ምንጩ፤ ያስከተለው ጉዳትና መፍትሄዉ (በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ)

ክፍል-2 በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ) መግቢያ ባለፈው ጽሁፌ (በክፍል-1) በቅርቡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ላይ የተከፈተዉን ዘመቻ፤ ቀደም ብሎ ከነበሩት የተለየ እንደሆነና፤ በአገራችን ህልዉና ላይ ያንዣበበውንና “በብሄር ፖለቲካ” ተመርኩዞ የቆመዉን “የዘረኝነት ስርአት” አደገኛነት

ብን ብሎ የጠፋው የአብን አመራር ከወዴት ተገኘ?

ከሰሞኑ የአብን ስራ አስፈጻሚ አብሮ ለመስራት ተስማማ የሚል ዜና ከአስፈጻሚወች ውብ ፎቶ ጋር ተለቆ ተመልክተናል፡፡በምን ተጣልተው፤በምንስ ተስማሙ ? ማነስ አስማማቸው? ብዙ ጥያቄ ግን መልስ የሌለበት ዘመን፡፡አብን አትርሱኝ፤አስታውሱኝ በሚመስል መልኩ ከለቀቀው ማስታወቂያ ቀጥሎ

አገር ሲሞት እያየ ከማያይ በላይ ኃጢያተኛ እና ወንጀለኛ ምን አለ ?

ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ ለሶስት አስርተ ዓመታት ክህደት እንደተፈፀመባቸዉ እና ይህም እንደሚሆን ቀድመዉ የነቁ እና የበቁ ኢትዮጵያዉያን ዕዉነት እና ፍትህ ተነፍገዉ በሞትም ፤በስደትም ተለይተዋል ፡፡ ይህ ሁሉ በምድር ላይ ታይቶ ማይታወቅ  ዜጎች በማንታቸዉ
aklog birara 1

“የአድዋን 127ኛ በዓል የዐብይ ብልጽግና ሲያኮላሸው ዝም ልንል አንችልም” አክሎግ ቢራራ (ዶር)

“ ከሲኦል ተመልሰንም ቢኾን ኢትዮጵያን እንበታትናታለን”! ህወሃት የአማራውን ሕዝብ ለማስፈራራትና ወልቃይትን ለማጠቃለል የሰጠን ማስጠንቀቂያ “ጠንካራ ሕዝብ አንድነቱንና ክብሩን በደሙ ያፀናል” የአማራ ክልል ፕሬዝደንት ዶር ይልቃል ከፋለ “ሞት ሰለቸኝ፤ ውሸት ሰለቸኝ” ኦባንግ ሜቶ፤

ሕዝብን በኃይልና አጀንዳ በማስቀየር ለመምራት  መሞክር ትርፉ ኪሳራ ነው!! (ተዘራ አሰጉ)

ሕዝብ የሰወች ስብስብ ነው ። እግዚአብሔር ሰውን ከሌሎች ፍጥረታት ለይቶ ሲፈጥረው እንዲያስብ ፣ እንደያሰላስል ፣ በአምላክም ተራዳይነት በእውቀትና በጥበብ ተሞልቶ በዚች ዓለም እስካለ ድረስ እየለፋ ፣ እየጣረ ፣ መብቱና ግዴታውን ከግንዛቤ ውስጥ በማስገባት

ደመቀ መኮንን፣ ደመላሽ ፍኖ እና ዳያስፖራ ፋኖ  

ሸማ በየፈርጁ፣ ትግል በየደጁ ነው፡፡  ድል ደግሞ የትግሎች ሁሉ ድምር ውጤት ነው፡፡ ደመቀ መኮንን ለስሙ ያማራ ብልጽግና መሪ ነው፡፡  ያማራ ሕዝብ በታሪኩ አይቶት የማያውቀው መከራና ውርደት ሲደርስበት ግን፣ ይህ ያማራ መሪ ነኝ የሚል ግለሰብ

ብአዴናዊነት (ከበሃይሉ ምኒልክ)

“የብልጽግና  አባል ወይም  ደጋፊ መሆን ለነፍስ አባታችን ልንናገረው የሚገባ ትልቅ ሀጢያት ነው” ትንግርቱ ገ/ፃዲቅ ስለ ብአዴን ታሪካዊ ዳራ መናገር ማንበብና መጻፍ ለሚችልና ሚዲያ ለሚከታተል ሰው ማደናቆር ይመስለኛል፡፡ የብአዴን አባላት የነበሩና ሌሎች ጸሐፊዎች

ከታሪክ ማኅደር: ዐድዋና አንድምታው (ኀይሌ ላሬቦ)

ኀይሌ ላሬቦ በየካቲት ኻያሦስት ቀን ሺስምንትመቶ ሰማንያስምንት ዓ. ም. ረፋዱ ላይ ዓለም ካንዲት ስሟ ካልታወቀ ኰሳሳ መንደር በፍጹም ያልተጠበቀ አስደናቂ ዜና ሰማ። ሰፈሯ ዐድዋ ትባላለች። ዜናውም  የዓለምን ታሪክ ሂደት የቀየረው፣ አዝማሚያና ቅርጽ የለወጠው በመንደሯ

የአገዛዙ መልክ ሜክ አፑ እየለቀቀ አሁን ትክክለኛ ገጽታው እየታየ ነው- ዜጠኛ መሳይ መኮንን

ዛሬ የሆነው ወዴት እንደሚወስደን ለመግለጽ ነብይ መሆን አይጠይቅም። በሚኒሊክ አደባባይ የአድዋ ድል እንዳይከበር መደረጉ ነገ ምን ዓይነት እርምጃ ሊወስዱ ምልክት እያሳዩን እንደሆነ በግሌ ገብቶኛል። ጊዮርጊስ አጠገብ የቆመውን የሚኒሊክ ሀውልት ማፍረስ በቀጣይ የምንመለከተው

አሁን ተረጋግጧል። ባንዳው የኦህዴድ ብልፅግና “የኢትዮጵያ መንግሥት” አይደለም። ሊሆንም አይችልም

የሐገሩን ታሪካዊና ወሳኝ ድል፣ መላው አፍሪቃና የአለም ጥቁር ሕዝቦች ብኩራት በአደባባር እያከበሩት ያለውን፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደጥንት ልማዱ እንዳያከብረው የከለከለ መንግሥት!! የድል መሪዎቹን ፎቶና የእነሱን ምስል የያዘ ልብስ እንድይለብስ የከለከለ፣ ያሰረና የገደለ ማንግሥት!! አድዋ

ኢትዮጵያ አትፈርስም እያሉ በተጨባጭ ግን እያፈረሷት ነው-ሽፈራዉ ገሰሰ (ዶ/ር)

የካቲት 21 ቀን 2015 ዓ.ም. ኢትዮጵያ ማለት አገር ናት፣ አንድ አገር ደግሞ አገር ለመባል መሬቱ፣ ጫካው፣ ወንዙ፣ ሸንተረሩ፣ ባህሩ፣ ሀይቁ፣ ተራራው፣ ሜዳው፣ደጋው፣ ቆላው፣ ወይናደጋው፣ በረሀው በጠቅላላው መልክዓምድሩ ብቻ ሳይሆን ሌሎች ብዙ ነገሮችን

 ዝ ክ ረ   ዓ   ደ   ዋ  ! – መኮንን ሻውል  ወልደጊዮርጊስ

” ዓደዋ ኢትዮጵያዊነት ማለት ነው ፤ ኢትዮጵያዊነት ማለት ደግሞ ሰው መሆን ነው _ ሰው የጠፋ ዕለት ። አፍሪካዊያን ስለዚህ ነው በኢትዮጵያ ድል የሚኮሩት ። ኢትዮጵያዊን የአፍሪካውያን የኩራት ምንጭ ሆነናል በዓደዋ ።” ስለ
1 39 40 41 42 43 249
Go toTop