ዲያስፓራው በጠ/ሚር አብይ አህመድ ተከዳ ወይስ ”ተሸወደ” ወይስ ጠ/ሚሩ ተከዱ? – ፊልጶስ አስራ አምስት የሚሆኑ የዲያስፓራ (በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮያዊያን) የተለያዩ ማህበራት በዚህ ወር ላይ በ/ም-አብይ ፤ የብልጽግና አገዛዝ ላይ ተስፋ መቁረጣቸውንና መከዳታቸውን በሚመለከት ደብዳቤ ጽፈዋል። ከዚህ ላይ ጠ/ሚ ደግሞ በዲያስፓራው መከዳታቸውን በቃለ-አቀባያቸው በኩል March 17, 2023 ነፃ አስተያየቶች
በጥቁሮቹ ቤኒቶ ሙሶሎኒ እና በግራዚያኒ የእልቂት አዋጅ ታውጆብኃልና ራስህን ለመከላክል በአንድነተ ተነሳ !! አዋጅ አዋጅ የደበሎ ቅዳጅ የሰማህ ላልሰማ አሰማ !!! በጥቁሮቹ ቤኒቶ ሙሶሎኒ እና በግራዚያኒ የእልቂት አዋጅ ታውጆብኃልና ራስህን ለመከላክል በአንድነተ ተነሳ !! የተከበርከው የኢትዮጵያ ሕዝብ ወይንም በነሱ አጠራር ብሔር ፣ ብሔረሰብ እና ሕዝብ March 17, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ወፏ ብዙ እየነገረችን ነው ። ሰማዩም ምድሩም የእርሶ ነውና ። መታወቂያ ፣ ፓሥፖርት ማን ይጠይቃታል ? መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ” ልኡል ( Prince ) የማኬቬሌ የአመራር ጥበብን የሚያውጅ መፅሐፍ ነው ።ለእኛ ትውልድም የሚበጅ መልዕክትም አለው ። ሃሳቡን በጥልቀት ካየነው ። ለዚህ ላለንበት ቅጥ አንባሩ የጠፋበት የእውር ድንብር አመራር ዘመን አሪፍ March 17, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ያዩትን ወይስ የሰሙትን ማመን ይቀላል? – አሰፋ በድሉ ጽሁፋ ረጅም ነው፡፡እየጻፍሁ እያለ ሌላ ግፍ ሰማሁ፡፡ስላለፈውም ስለ አሁኑም ስሜቴን ለማጋራት ስሞክር ጽሁፋ ረዝሞ አገኘሁት፡፡በመጀመሪያ ለወ/ሮ አዳነች አቤቤ ሳታማኸኝ ብላ የሚለውን የጎሳየን ዘፈን ጋብዙልኝi ለካ የጌታ ሰው ናቸው፡፡ ሃጢያት ይሆንባቸዋል፡፡ ዘር ማጥፋት March 16, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ያድርሱልኝ ለመጋቤ ሐዲስ ቡሩክ የኦሜጋ ቲቪ ባለቤት – ቀሲስ አስተርአየ መጋቢት 2 ቀን 2015 ዓ/ም ቀሲስ አስተርአየ [email protected] ያድርሱልኝ ለመጋቤ ሐዲስ ቡሩክ የኦሜጋ ቲቪ ባለቤት “በአዲስ አበባ የሚኖሩትን የትግራይን ካህናት ለሚያስሩና ለሚገደሉ: በትጋራይ ሕዝብ ላይም ጀኖሳይድ ለሚፈጽሙ ኃይል ሰጭ ካህናት” በሚል ርእስ March 15, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ዝናብን የተነበየቸው አህያና የአማራን ዘር ፍጅት መተንበይ የተሳናቸው ምሁራን! በላይነህ አባተ ([email protected]) መስማት የተሳነው የሰማ እለት ያብዳል ይባላል፡፡ የሙሴዎች የቀድሞ ተደማሪዎችና ካድሬዎች ሰሞኑን ሙሴው የሾማቸው የአዲስ አበባ ገዥዎች ተነሱ ዘሮች በቀር አማራም ሆነ ሌላው አዲስ አባባ እንዲገባ አይፈቀድም አሉ ብለው ማበድ March 14, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የሽግግር ፍትህን ለማሰብ የሚቻለው ከትናንቱ ዛሬ የተሻለ በጎነት ሲኖር ነው (ገለታው ዘለቀ) አንድ ሃገር ከነበረበት ከፍተኛ ቀውስ ወጥቶ ትንሽ ፋታ ሲያገኝና ወደፊት መመልከት ሲጀምር ባለፉት ጊዚያት የተፈጠረውን በደል ስርየት ለመስጠት፣ የቆሰለውን ለማከም፣ የተጎዳውን ለመካስ፣ ሲል የሽግግር ፍትህ ጥያቄ ያነሳል። በሌላ በኩል የሃገሪቱን መጻኢ እድል March 14, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ሳይቃጠል በቅጠል !! „ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም„ – ንጉሤ አሊ በኢትዮጵያ መቃብር ላይ አዲስ አገር ለመፍጠር ምለውና ተገዝተው ህብረትን የፈጠሩት ትህነጋዊያን እና ኦነጋዊያን መንበረ ሥልጣኑን ከተቆጣጠሩ እነሆ ሶስት አስርተ ዓመታት አልፏል ነገር ግን ኢትዮጵያ በድቡሽት ላይ የተሰራች ጎጆ ካለመሆኗ የተነሳ በቀላሉ እንደማትፈርስ March 13, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ኦነግ ኦነግ የሚሸተዉ ብልጽግና ሊጸዳ ይገባዋል – ይበቃል ያረጋል ረታ መጋቢት 2 ቀን 2ሺ15 ዓ.ም. ከአምስት ዓመት በፊት በጉጉት እና ተስፋ ታጅቦ የተጀመረዉ ለዉጥ፣ ከብዙ ዉጣ ዉረድ በኋላ፣ ይዘቱ እና አካሄዱ የበለጠ ግልጥ እየሆነ መጥቷል። በሂደቱም የተረዳነዉ፤ ከዘር ፖለቲካ ስሌት ሳይላቀቅ በጠቅላይ March 12, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የኒዎ-ሊበራል ኢኮኖሚ ፖሊሲ ያስከተለው አሉታዊ ውጤት በኢትዮጵያ!! ፈቃዱ በቀለ.PhD February 15, 2023 ኢትዮጵያ በየዐመቱ የምታመርተው ጠቅላላ ምርት በህዝቡ ብዛት ሲካፈል፣ በነፍስ-ወከፍ የሚደርሰው $783 ብቻ ነው። ይህ ግን ሀቁን የሚያሳየን አይደለም። በሌላ አነጋገር እያንዳንዱ ይህን ያህል ይደርሰዋል ማለት አይደለም። ለምሳሌ March 12, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ኢትዮጵያን ሬሣ እንዳሳደዳት ብዙ አትቆይም!! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ በመላው ዓለም ሰላም ባይኖርም ነገርን በሰላምታ መጀመር መልካም ነውና እንደምን ሰነበታችሁ ውድ አንባቢያን እንዲሁም አድማጮች፡፡ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ፡፡ ይህን “ጸሐፊ” ጨምሮ ብዙ ብዕረኞች ለዘመናት ሲጮሁበት የነበረው ሀገራዊ ጉዳይ ከእሳቱ ወደ ረመጡ፣ ከድጡ March 11, 2023 ነፃ አስተያየቶች
አቶ ልደቱ አያሌው፤ ፖለቲከኛ ወይስ ፖለቲካ ተንታኝ? ፖለቲከኛ ማለት የስልጣን ወይም ሌላ ግብ ያለው፣ ይህን ግቡን ለመምታት እስካስቻለው ድረስ ደግሞ ማናቸውንም ፖለቲካዊ ዘዴ ለመጠቀም የማያቅማማ የፖለቲካ ሰው ማለት ነው፡፡ በሌላ አባባል ፖለቲከኛ ማለት ለዱቄቱ እንጅ ላፈጫጨቱ የማይጨነቅ፣ ፖለቲካዊ መርሑ የትም ፍጭው ዱቄቱን March 11, 2023 ነፃ አስተያየቶች
በአሁናዊ ተራማጅ አስተሳሰቦች እየተመሩ ፍትሃዊ ለውጦችን በማስመዝገብ እንጅ ታሪክ ላይ የቸንክሮ በመቆዘምና በመኮፈስ ኢትዮጵያን ማበልፀግ ቀርቶ ማስቀጠል አይቻልም!!! መሰረት ተስፉ ([email protected]) ለሁላችንም ግልፅ ነው ብየ እንደማስበው አብዛኛዎቹ የአለም ሃገራት እንደ ሃገር የተመሰረቱት፤ እንዲሁም የተረጋጋ መንግስት የፈጠሩት ከተለያዩ ግጭቶችና እልህ አስጨራሽ ጦርነቶች በኋላ ነው። አሁን ላይ በአለም ደረጃ የዴሞክራሲ “ጳጳስ|” ተደርጋ የምትገለፀው አሜርካ እንኳ March 8, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ኮሚዩኒኬሽን ወይስ ፎልሲፊኬሽን? – ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ እንደሀገራችን የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስቴር ሰሞነኛ መግለጫ ከሆነ 127ኛው የአድዋ ድል በአል ባለፈው የካቲት 23 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ ውስጥ በወጉ ተከብሮ በሠላም ተጠናቋል፡፡ ይህ የሚኒስቴር መስሪያ ቤት በጊዜው አይኑን በጨው March 6, 2023 ነፃ አስተያየቶች