የኦሮሞ ብልፅግናና ትህንግ የአማራ አፅመ ዕርስቶችን እና ፀጋዎቹን የመውረር አባዜ ለምንና እውነታው (ተዘራ አሰጉ)

 If you can't convince them, confuse them
The fascist Abiy Ahmed, he is the killer

የሃገሬ ሰው እየተረዳው ያለው ሃገረ ኢትዮጵያን የመቀራመጥ ፣ የመገነጣጠልና እረፍት የማሳጣት ሴራ የተሸረበው በደም ፣ በቅርበትና በዝምድና የማይገናኙት ሁለት “አማራ ደመኛችን ፣ ጨቋኛችንና በዝባዣችን ነው” በሚሉ በስማ በለው ፣ በክፋትና በስንኩል አፈ ታሪክ ተበረዘው በተነሱ በኦሮሞና በትግራይ ምሁራን መካከል ባላ በመርህ አልባ ህሳቤ በተጣመሩ ቡድኖች እንደሆነ ሊታወቅ ይገባል ።

ይህ ሴራና ስንኩል እሳቤያቸው ገቢር ይሆን ዘንድ የህወሃት ትግራይ ቡድን በ1983 ወደ ስልጣን መምጣቱ ተንኮሉን በይበልጥ እንዲጎነጎኑ እድል ሰጧቸዋል።

በ1983 የመንግስት ለውጥና ከሽግግር መንግስት ምስረታ ማግስት ሕገ-መንግስት አውጥተው የጎንደር አማራ ዕርስት ወልቃይትን ፣ የወሎ ራያን ፣ የሱማሌ ፣ የደቡብንና የአፋርን ምድረ አካል አዋሳኞችን በማነለብኝነት ወደ ትግራይና ኦሮሚያ እንዲጠቃለል ለማድረግ ቃል ኪዳን ገቡ።

የማይተኛው የኢትዮጵያ አምላክ አለና  “የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል “ እንዲሉ ያለ ኢትዮጵያዊያን ሙሉ ተሳትፎ   በፀደቀው ሕገ-መንግስት ማግስት ኦነግ ባነሳው “የራስን እድል በራስ መወሰን” የቀቢፀ ተስፋ ጥያቄ ህወሃትና ኦነግ ያልተጠበቀ ግጭት ገቡ ፣ ነገሮቹ እንዳልሆኑ ሆነ ፣ ህወሃት የኦሮሞን ሕዝብ በጭቆና ቅንብር አስገብቶ አዋረደው ፣  አሰቃየውና እያግተለተለ ወደ እስር ቤት ወረወረው፣ አሰቃየው ወ.ዘ.ተ.።

ከ27 ዓመት የግፍ አገዛዝ በኋላ የተቅበዘበዘው ህወሃት ጎንደር. ላይ በገነፈለው ትኩሳት ተርበድብዶ ስልጣኑን ለኦዲድ/ ለአሁኑ የኦሮሚያ ብልፅግና/ ኦሮሞ ይሻለኛል በሚል ህሳቤ ስልጣኑን  አስረክቦ ወደ ትግራይ ፣ ደደቢትና መቀሌ መጭ አለ።

ስልጣን ላይ ላለፉት አራት ዓመታት የተቆናጠጠው የኦዲድ / የኦሮሚያ/ ብልፅግና አካሄዱ አላመረኝም ያለው ክልፍልፉ ህወሃት ጦር ሰብቆ ወደ አዲስ አበባ ተምልሶ ሥልጣኑን ለማሰመለስ አኮበካበ። ይህን ክፍተት ያገኘው የአማራ ወልቃይትና የራያ ሕዝብ ከመላው በህውሃት የግፍ አገዛዝ ከተከፋው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር በማበር ህውሃትን አፈር ድሜ አብልቶ ነፃነቱን አወጀ።

አሻጥረኛው የኦሮሞ ብልፅግና (የአምናው ኦዲድ) በሕግ ማስከበር ስም ያስነሳው ጦርነት በአማራ ትግልና ከፍተኛ ርብርብ አንድ ሚሊዮን የትግራይን ሕዝብ ካስጨረሰ ፣ የአማራንና የአፋር ተቋማትና መሰረተ ልማት እንዲወድሞ ካስደረገ በኋላ ከህውሃት  የቀደምት የሴራ አጋሩ ጋር በድርድር ስም እርቅ አወረደ።

የአንድ ሚሊዮን የትግራይ ሕዝብ ዕለፈተ ሕይወት “ የውሻ ቁስል ማለት ነው “ ብለው አቅልለው በማየት ሁለቱ የህውሃትና የኦሮሚያ ብልፅግና ሸረኛች በደም ግብር ክፍያ ተደራድረው የአማራ አፅም ዕርስት የሆነውን ወልቃይትና ራያን ለትግራይ መልሶ ለመስጠት ፣ ኦሮሚያን ከሱዳን ጋር በማዋሰን በኢትዮጵያውያን ገንዘብና ላብ የተገነባውን የአማራውን የአባይ ወንዝ ገፀ በረከት የሆነውን የአባይ (ሕዳሴ)ግድብን ለኦሮሞ  ለማስተላለፍ የቀቢፀ ተስፋ ውላቸውን በደም ቀለም ቀብተው በመስማማት የተለመደ የውንብድና ስራቸውን ተያይዘውታል።

ተጨማሪ ያንብቡ:  ሰንደቅ አላማ “ጨርቅ” መሆኑን የማያውቅ የዓለም ሕዝብ ባንዲራውን ለብሶ እያበደ ነው!

በዳቦ ስሙ ኦሮሞ ብለን የምንጠራውና የትግራይ ቀለም ቀመስ እኩዮች የወራሪነት ፣ የተስፋፊነት ፣ የስግብግብነትና ሁሉ የኛ/ ኬኛ/ ስሜት እሁን በድንገት የመጣ ሳይሆን ታሪክ  እንደሚያትተው በእጭሩ ኦሮሞ ብለን የምንጠራው በዘመነ ዐፄ ወናግ በስተምዕራብ በኩል ፈልሶ “የገላን” ወንዝ በማቋረጥ  ወደ ባሌ ጠረፍ ወረራውን ተያያዘው ከዚያም ቦረናን አቋርጦ ሽዋን  “ኢኒያራ” ይባል ይነበረውን የአሁኑን ኢሊባቡር፣ የጎጃሙን ምድር “ዳሞትን” የአሁኑን ወለጋ ፣ የሰሜን ምስራቅ ሽዋ “አርጎባን” ወዘተ በህዝብ ማህበል እያጥለቀለቀና እየወረረ እስከ ወሎና ጎንደር ድረስ ለመዝለቅ እንደሞከረ የኦሮሞ ድርሳነ ታሪክ አትቶታል።

የኦሮሞ ወራሪ እራሱ ባስነሳው ጦርነት ከበጌምድሩ ንጉስ አፄ ሰርፀ ድንግል (1563-1595) ጦርነት ገጠሞ የነበረ ሲሆን በዚህ ፍልሚያ ለወሬ ነጋሪ ሳይተርፉ ሙሉ በሙሉ “ሮብሳ” የተባለው የኦሮሞ ነገድ መሪን ጨምሮ ለመደደምሰስ ብቅቷል ።

ከዚያም ከስምንት ዓመት በኋላ እንደገና በመደራጅት ከቦረና ተነስቶ ዳዋሮ ግዛትን በማውደሙ በሚታወቀው “የኩሎሌ” ልጅ “ቤርሜጄ” ጦርና ጋሻ በማንግብ በጌምድር ደንቢያ ድረስ በመዝመት ብዙ ደም አፈሰሰ ። በዚህ ወቅት ዐፄ ሠርፀ ድንግል ወደ ዳሞት/ጎጃም/ ዘልቀው ስለነበር አልመኖራቸውን ተገንዝቦ የንጉሱ ባለሙዋል የነበበረው “ዳኅረጎት” “ቤርሞጄን” ደጋግሞ ቢያሽንፈውም በመጨረሻ “ቤርሙጄ” በጋሻና ጦር እየመከተና እያጠቃ የንጉሱን ጦር መሪ የነበረውን “ባህረ ነጋሽ ሰምረን” አካቶ እንዲሁም የንጉሱን ጠባቂዎች ሳይቀር  በጭካኔ ሁሉንም ገደላቸው። የጦር መሪዎችንም ደመሰሰ ።

ከዚያም ቤርሙጃ ወደ ዳሞት ሲዘልቅ የዳሞቱ ደጃዝማች የአፄ ሰርፀ ድንግል ልጅ “ዓስቦ” ፈረሱና ጦሩን ይዞ ቤርሙጃን ተዘጋጅቶ በመግጠም የኦሮሞን ወራሪ ለወሬ ነጋሪ ሳይቀር ደመሰሰው ።

የኦሮሞ ነገድ በዚህ የወረራ ትብህሉ ቅጥ ያጣ የዘላን ገቢር ፣ ተስፋፊነት፣ በስፋት መውለድና መዋለድ ሂደት ያልተዋጣላቸው የአማራ ነገስታት ፣ ጭቃ ሹሞችና  ባላቤቶች ይህን አካሄዱ መገታት እንዳለበት ወሰኑ። ይህን ውሳኔያቸውን በአዋጅ አፀኑ ። የኦሮሞ ነገድ በየሄደበት እንዳሻው እንዳይወልድ ፣ ከወረረው መሬት ለነገስታት ተገዥ ሆኖ ፣ ጭሰኘና የአማራ ባላባቶችን እንዲያገለግል ተወሰኖም እንደነበር ታሪክ ዘግቦ አስቀምጦታል።

ከዚህ ጦርነት ሽንፈት በኋላ ኦሮሞ ነገድ መሬት መውረር ብቻ ሳይሆን ወላጅ አልባ የሆኑ የአማራ ህፃናት በጉድፈቻ እየያዘ ፣  እያፈነ ፣ እየጠለፈ ፣ ልጃገረዶችንና ወጣቶችን በጋብቻ በግዴታ እያቆራኘ የሕዝብ ቁጥሩን ያበዛ ስለነበር  ገሚሱ ከአማራ ጋር ተዳቀለ ፣  ክርስትያን ሆኖ ተጠመቀ ፣ አማራ ሆኖ አማራ ምድር ላይ መኖር ጀመረ ። አሁን የሽዋ ኦሮሞ ፣ የወሎ ኦሮሞ ብለው እንደሰየሙት ፣አዲስአበባ (በረራ)፣ ቢሸፍቱ (ደብረዘይት-ወንበራ)፣ አዳማ (ናዝሬት)፣ ሞጆ (ሽንብራ ቆሬ) ሰላሌ ፣ ገብረ ጉራቻ ፣ ፍቼ ፣ አምቦ ወዘተ ጊዜ ሰጥቷቸው ኦሮሞዎች የዳቦ ስም አሁን ቢሰጡትም የአማራውን አፅም ዕርስት እንደነበረ የንጉስ እፄ ዳዊት ስንክሳር ያስረዳል። ከዚያም ከላይ በተጠቀሱት የአማራ መሬቶች ኦሮሞው ፣ እየታዘዘ ፣ ጭሰኛና የአማራ ነግስታትም ባልምዋል ሆኖ ነሮዎን የደርግ መንግስት እስኪ መጣ ድረስ በሰላም ፣ በፍቅርና በመከባበር ይኖር እንደነበር የታሪክ መዋህሎች ያስረዳሉ።

ተጨማሪ ያንብቡ:  ከነመላኩ ፈንታ በኋላ የቆመ መርከብ የሆነው ፀረ - ሙስና ኮሚሽን

የ15ኛው ምዕተ ዓመት መባቻ የአያቶቻቸው ታሪክ የተጋባባቸው ቀለም ቆጠርን የሚሉ ባለጊዜ የኦሮሞ ምሁራን ተብየዎች አሁን ባለንበት የ21ኛው ክፍለ ዘመን የወራሪነት ስሜት ፣ ቂመኝነትና ዛር እያገረሸባቸው ከመሆኑም ባሻገር የትግሬ መሪዎችም ይህን ኋላ ቀር የመስፋፋትና የወረራ ውርስ የኦሮሞን ባለሥልጣናት አይዟችሁ እያሉ የአማራን መሬትና ፀጋ በጋራ ለመቃረጥና ለመከፋፈል እያሰፈሰፉ እንደሚገኙ የአደባባይ ሚስጥር እየሆነ እንደመጣ ለማንም ግልፅ ነው።

የዚህ ፅሁፍ ፅንሰ ሃሳብ የኦሮሞን ሆነ የትግራይ ቀለም ቆጠርን የሚሉትን ሆነ ሕዝቡን ኢትዮጵያዊነቱን ለመንፈግ ሳይሆን ውሃ የማይቋጥረውን የመሬት የይገባኛል ጥያቄና ፣ “ዘር ከልጓም ይስባል “ እንዲሉ ከአያቶቻቸው የወረሱትን ያልተሳካ የመሬት ወረራ ፣ ማስፋፋትና የኋልዮሽ የመንደርደር ታሪካቸውን፣ ግልብነታቸውን እና ስግብግብነታቸውን ለማስገንዘብ ነው።

የጥንቷ ኢትዮጵያ /አቢሲንያ / አሁን የቆዳ ስፋቷ ባልጠበበት ዘመን የመንን ፣ የአሁኗን ሱማሊያ ፣ ግብፅን ፣ ሱዳን ፣የኑቢያን ምድር ከጥንት ዋና ከተማዋ መረዌ ላይ በመከተማ ፣ የአረቢያን ምድር አካታ እስከ ህንድ መዳረሻ ድረስ አዋስና እና ግዟቷን አስፍታ ኢትዮጵያ ትገዛ እንደነበር ታሪክ አስረግጦ አስቀምጧታል።

ከዚያም ይህን ሰፊ የአቢሲኒያ / የኢተዮጵ / የኢትዮጵያን ምድር  ዋና ከተማውን አክሱም ላይ ከትሞ ያስተዳድር የነበረው ነገድ ኢምራይትስ/አማራ/ ነገድ እንደነበር ግልፅና ግልፅ ነው።

የአሁኖቹ ትግሬዎች በአክሱማዊት ዘመነ መንግስት በጨው ንግድ ይተዳደሩ የነበሩት ተጃየር (የየመን የአረቢያ ምድር ዲቃላዎች እንደነበሩ የሚቀጠለው በሰነድ ይዘረዝራል“ ከሐማሴን ቀጥሎ ያለ ያገርና የነገድ ስም ፤ ቈላ ምድር ሐባብ ፤ በመረብ ግራና ቀኝ ከምጥዋ እስከ ተከዚ የሚገኝ ወረዳ ኹሉ። የነገድ ስም ሲኾን ነጋዴ ማለት ነው ይላሉ። ባላገሮቹም ታችኛውን ትግረ ላይኛውን ትግራይ ይሉታል። በግእዝ ግን ደጋውም ቆላውም ባንድነት ትግሬ ይባላል። የትግሬና የትግራይ ሰው (ዐማርኛ)።የቋንቋ ስም ፤ ግእዝን መደብ አድርጎ ከዐረብና ከዕብራይስጥ ከሱርስት የሚገጥም የሐባብ ልሳን። በሰሜን የሚገኝ በኢትዮጵያ ዋና በር መግቢያ የንግድ መብቀያ ዋና ከተማ (ታጀረ ነገደ ቱጃር ቲጋር (ዐር) ይባላል።” ትግሬዎች በዛ ዘመን ጨው ከመንገድ ባሻገር እንደ ኦሮሞው የአክሱም የአማራ ነገስታት የቤት አገልጋይ እስከመሆን ደርሰው እንደነበር ታሪክ ዘግቦታል።

ተጨማሪ ያንብቡ:  ትንሽ ስለ ተስፋዬ ገብረአብ - አብርሃ ደስታ ከመቀሌ

ከላይ ዝርዝር ሃሳብ እንደምንረዳው የአክሱም የአማራ ዘመነ ንግስና ደክሞ የአክሱም የአማራ ነገስታት ወደ ቡግና ፣ ላሳታና አማራ ሳይንት ሲያመሩ ገፍቶ ያስወጣቸው የአረቡ ነገስታትና ጭፍራዎቹ የአሁኖቹ ትግሬዎች በያኔ የአረበኛ መጠሪያ ስማቸው (ታጀረ) ይባል የነበሩት ዲቃላዎች ነበሩ። በዚህ ወቅት በአማራ ስር የነበሩትን እነ ተንቤንን ፣ ሽሬና ከፊል አክሱምን እንደኦሮሞው ወደ ራሳቸው ከልለው አስቀሩ።

እንግዲህ ይህ የሚያስረዳው ትግሬዎች (ታጀር) እንደ ኦሮሞው ወራሪ ፣ ተስፋፊና ዘላሉ ማህበረሰብ ሁለቱም ከፈለሱበት ምድርና ከአያቶቻቸው የወረሱትና የሚጋሩት ባህሪ እንዳላቸው ቁልጭ አድርጎ ያሳያል።

ለዚህ ነው ብዙ ኪሎ ሜትር ትግሬና ኦሮሞ ቢራራቁም የባህሪ ወዳጅ ሁነው ሃገረ ኢትዮጵያን በበታችነት ስሜት ተውጠው መላ ገፀ በርከቷን ፣ ለም መሬቷን ፣ ወንዞቿን ወዘተ ተቀራምተው ለመውሰድ ካልሆነ ግንጥልጥሏን ለማውጣት ቀንና ሌሊት የሚሯሯጡት።

መቸም የሃገራችን ሰው “ሊነጋ ሲል ይጨልማል” ይላል። ከባለፉት የ27 ዓመታት የመከራ፣ የመታፈን ፣ የእስር ፣ የመብት ጥሰት ወዘተ ይልቅ የሰሞነኛው የአራት ዓመታት የኢትዮጵያውያን ክራሞት ያንገፈግፋል ፣ ይመራል፣ ያንገሸግሻልና መላ የኢትዮጵያ ሕዝብ ፅሃረ ሞትን እየተጋፈጠ የኖረበት ጊዜ ቢኖር ይህ ወቅት ነው ለማለት ያስደፍራል።

ይህ አልበቃ ብሎ የዘመኑ የኦሮሞ ብልፅግናና የትህንግ ቅጥ ያጣ ጋብቻ ጣራ ደርሳ  የአፋርን (የአቤልን)፣ የሱማሌ( የዩፌርን)፣ ከአማራው ጋር በደም፣ በአስተሳሰብና በማንነት የሚዛመደውን ኩረ ኢትዮጵያዊ የደቡብ ክልል አዋሳኝ ቦታዎችን በማናለብኝነት እንደለመዱት በነጠቃ ለመውሰድ ተንኮላቸውን እየተበተቡ ይገኛሉ።

ስለዚህ ይህን የህወትና የኦሮሞ ብልፅግናን የግፍ ፣ የምን ይመጣል ህሳቤ፣መረን የለቀቀ ፣ የጠያቂ የለምና የወራሪነት ገቢረ መንፈስ እንደ 15ኛው ክፍለ ዘመን አባቶቻችን ተጋድሎ ልናስቆመው ፣ ልንጋፈጠው ፣ ልንቃወመውና በጋራ ተነስተን ልንመክተው የግድ የሚል ይሆናል እንላለን።

በመጨረሻ የኦሮሞና የትግራይ ተስፋፊዎች የምንመክራችሁ ቢኖር ታሪክ እዳሳየው የ15ኛው ምዕተ ዓመት የኦሮሞ ዕጣ ፈንታ እና የሰሞነኛው የአማራውና የአገር ወዳዱ የኢትዮጵያዊያን የጋራ ክንድ አርፎባችሁ የእፍረት ካባ እዳትላበሱ ከወዲሁ እንመክራለን።

ተዘራ አሰጉ

 

ከምድረ እንግሊዝ።

3 Comments

  1. Tezera,
    You depicted it correctly! It is an excellent article, which reveals the OLF’s and the TPLF’s stratagem to grab by force the Amhara’s lands where already the fertile land is taken by the OLF, like Dera and Metekel. I know the current Prime Minister seemed to acquiesce in some kind of compromise with TPLF to reoccupy again the Welkait and Raya, where his Oromoma government will be at risk for sure.

  2. መልካም ጽሁፍ ነው መዝገባችን ውስጥ ገብቷል፡፡ ጎበዝ አቶ ታዲዎስ ታንቱን፤ዘመነን ካሴንና 13፣000 ፋኖዎችን እናስታውሳቸው የክፉዎች ሰለባዎች ናቸውና? አቶ መራራ ጉዲና አሁንስ በረድ አሉ ሞት መኖርን አስተዋሉ መሰል፡፡

  3. Thank you , my brothers and sisters. We have to do all the best to bring in to light the truth. The young generation have to be acquainted with what has happened in the past and the intrigue of these evils to dismantle our country and the Amhara at large.

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share