Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 134

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የዛፎች የህልውና ተጋድሎ – በላይነህ አባተ

የዛፎች የህልውና ተጋድሎ በላይነህ አባተ ([email protected]) አብዛኛው የዓለም ታሪክ የአጥፊና የጠፊን የሞት ሽረት ትግል ከትቦ የያዘ ስንክሳር ነው፡፡ የዚህ ስንክሳር አካል የሆነችዋ ዕልም የምትባለዋ የዛፎች አገር ታሪክም ዛፎቿ ላለመጥፋት ከአጥፊዎች ጋር ያደረጉት

ጥብቅ ማሳሰቢያ በተለይ ለአማራ ልሂቃንና የነፃነት ታጋዮች – ከትንቢቱ ደረሰ (አዲስ አበባ)

አማራን ከተደገሰለት ብሔራዊና ዓለም አቀፋዊ የዘር ማጥፋት ፍጅት ለመታደግ ከልባችሁ የምትንቀሳቀሱ አማሮችና የማንኛውም ጎሣና ነገድ አባላት በሙሉ ይህችን ምክሬን  እንድትሰሙኝ እለምናለሁ፡፡ ምክር ከየትም አቅጣጫ ቢመጣ ቆም ብሎ ማድመጥና የሚበጅ ሆኖ ከተገኘ ተቀብሎ

ማለቂያ የሌለው ጉዳችን – አንዱዓለም ተፈራ

ማክሰኞ፣ ሐምሌ ፴ ቀን ፳፻፲፩ ዓመተ ምህረት የኛ፣ የዐማራዎች፣ የራሳችን ያለመሰባሰብና ባንድ ላይ ያለመቆም ችግር፤ ለሌሎች መጫወቻ እንድንሆን አደረገን። ዐማራው ለኢትዮጵያ ለሀገሩ ያደረገውን አስተዋፅዖ መዘርዘሩ ትርጉም የለውም! ለራሱ ያደረገው ነውና! አሁንም ቢሆን

ሰው መሆናችንን አውቀን ለፍቅር ከተገዛን  ኢትዮጵያን  ኃያል እናደርጋታለን።  – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

    ስው ማሰቡን የሚያቆመው ሲሞት ብቻ ነውና ሃሰቡን ለመሰሎቹ በማካፈሉ የሚወገዝበት ዘመን ማክተሙን  ክቡር ጠቅላይ ሚኒሥተራችን  ዶ/ር አብይ አህመድ ከቃል በላይ በትግባር ዕውን እነዲሆን ከመላው ኢትዮጵያዊያን ጋር እንደሚሰሩ በማረጋገጣቸው በእጅጉ ተደስቻለሁ፡፡

ትንቢት ይፈጸም ዘንድ የግድ ነው “ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች!” – በገ/ክርስቶስ ዓባይ  

በገ/ክርስቶስ ዓባይ ሐምሌ 27 ቀን 2011 ዓ/ም ዓለማችንን ሲያስጨንቃት የነበረው የቀዝቃዛው ጦርነት እ.ኤ.አ በ1991 ዓም በደካማው የሶቪየት ፕሬዚዳንት በሚሃኤል ጎርባቾቭ ተሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ እጅግ በጣም ብዙ የሆኑ የሦስትኛው ዓለም አገሮች ለከፍተኛ ችግር

“ብራንድ ይሠረቃል እንዴ? – በስንታየሁ ግርማ

እ.አ.አ. በ2ዐ14 በአለም ታዋቂ የሆኑ የቡና ቆይዎች እና ባለሙያዎች በሰጡት ምስክርነት ለኢትዮጵያ ቡና 25 ነጥብ በመስጠት ከአለም የ1ኛ ደረጃ ሲያጐናንፅፉት የኬንያ በእጥፍ አንሶ ከ12 ነጥቦች 2ኛ፣ ኮሎምቢያ በ1ዐ ነጥብ 3ኛ ደረጃ አጐናፅፋዋታል፡፡

“ዋርካ ምድር ነካ ንገሩት ለዋንዛ ፍቅር ለባለጌ ይመሥለዋል ዋዛ ” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

“ዋርካ ምድር ነካ ንገሩት ለዋንዛ ፍቅር ለባለጌ ይመሥለዋል ዋዛ። “ መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ    ዋርካ ትሑት ነወ። የፍቅር አሥተማሪ ነው። ዝቅ በማለት ለምድር ያለውን አክብሮት ገለፀ።እንዲህ በማለት ፥ ” ምድር ሆይ! ሥለሰጠሺኝ

አህያየን የሰረቃት ሌባ – ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ [email protected] ሐምሌ 16 ቀን 2011 ዓ/ም አህያየን የሰረቃት ሌባ፤ ራሱ ደብቆ አፈላላጊየ ሲሆን አህያየን እንዴት ላገኛት እችላለሁ? ይህ አባባል ከትውልድ ወደ ትውልድ በቅብብሎሽ እየተሻገሩ ዘመን ካቌረጡት ከብዙ ክስተቶች አንዱ

 የአፋልጉኝ ጥሪ ለምንና ለማን ? – ጠገናው ጎሹ

July 28, 2019 ጠገናው ጎሹ ሊያስከትል የሚችለው አሉታዊ ተፅዕኖ እንደ ተጠበቀ ሆኖ ለኢንፎርሜሽን ተክኖሎጅ መዘመን ምሥጋና ይግባውና  በዓለም ዙሪያ የሚሆነውን ደግ  ወይም ክፉ ነገር  ከመደበኛው (ከተለመደው) የኮምፒዩተር ላይ አጠቃቀም  አልፎ  በየኪሶቻችን በምንይዛቸው

አገራችንን ከጥፋት፤ ሕዝባችንን ከመከራ ለመሰወር፤ በጌታ ፍቃድ – ከዶ/ር በቀለ ገሠሠ

መንደርደሪያ፤ ሁላችንም የወጣነዉ ከየእናቶቻችን ማህፀን ዉስጥ ነዉ፤ ለ9 ወራት በማህፀን ተሸከሙን፤ ወለዱን፤ አጠቡን፤ አበሉን፤ ሳሙን፤ አቅፈዉ አሳደጉን። በዚህም ምክንያት እናቶቻችንን ከማንም አስበልጠን እንወዳቸዋለን። እንደዚሁም አገር እናት ናት። ዕትብታችን የተቀበረዉ በርስዋ ዉስጥ ነዉ።

የአገራችን የተወሳሰበ ችግር  አንድን መሪ በሌላ በመተካት ብቻ የሚፈታ አይደለም  !!  – ፈቃዱ በቀለ፣ ዶ/ር

ፈቃዱ በቀለ፣ ዶ/ር ሰኔ 26፣ 2019 መግቢያ በየጊዜው የተለያዩ ጸሀፊዎች አዳዲስ ጽሁፎችን በመጻፍ ለሰፊው ህዝብ ለንባብ ያቀርባሉ። እንደምገምተው ከሆነ በዚህ መልክ የታሪክን አደራ ለመወጣት በማሰብና አገራቸውም እንዳትበታተን ለማሳሰብ ነው። ይሁንና ግን

ለዶከተር ዓብይ ዓህመድ የኢትዮጵያ ፌድራልዊ ዴሞክራሲያዊ ሬፑብሊክ ጠቅላይ ምኒስቴር

ለዶከተር ዓብይ ዓህመድ የኢትዮጵያ ፌድራልዊ ዴሞክራሲያዊ ሬፑብሊክ ጠቅላይ ምኒስቴር አዲስ አበባ፤ ኢትዮጵያ   ጉዳዩ፥ እውቅና የሰጠዎትን ሃምሳ ሚልዮን ዓማራ ድጋፍ በከንቱ እንዳያባክኑ አደራ፣ በቅድሚያ ሰላምና ጤና ከመልካም የስራ ዘመን ጋር እየተመኘሁ ይህን

ሰውእየው(አንድ ሁለት) (አጭርልብወለድ) – በመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

በመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ  ( ይህ ልቦለድ ለአሁኑ ለተመሰቃቀለ ፖለቲካ አሥተማሪ ነው።” ጅብ ከሚበለህ በልተኸው ተቀደሥ።” የሚባለውን ብሂል እደግፈዋለሁ። የአባገነንነት ሽታ እየሸተተኝ ነውና! ያውም በሥማርት ፎኔ።እኔ እስማርት ፎን ይዤና ሥማርት ሆኜ መንግሥቴ እሥማርት
1 132 133 134 135 136 249
Go toTop