Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 100

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች
tplf nazi

ፍፁም ነው ዕምነቴ፣ ናዚስት ወያኔ ነው ጠላቴ!!! – መስፍን ማሞ ተሰማ

ትግራይ ውስጥ በዕብሪት ተወጥሮ የነበረው ናዚስት የትግራይ ነፃ አውጪ ወንበዴ በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በሁለት ሳምንት ተወቅጦ እንደ ዱቄት ቢበተንም በዓለም ዐቀፍ የኢትዮጵያ ጠላቶችና በሀገር በቀለ ባንዳዎች ርብርብ እነሆ ጣዕረ ሞቶቹን ትራፊ መሪዎቹን
ethiopia crisis

ምን ህዝብ ቢያዉቅ በመንግስት በኩል ያልቅ – ሙላት በላይ

ቀን ሀምሌ 20 ቀን 2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ህዝብ ከባንዳዎች ዉጭ ሁሉም በአንድት የሀገሩን ዳር ድንበር አስከባሪ ነዉ፡፡  ምእራባዊያን ግብጽን እና ጣሊያንን እየአፈራረቁ በኢትዮጵያ ላይ በማሰለፍ እነሱም በጀርባ በእዝልእነት ተሰልፈዉ ቅኝ እንድተገዛ ተደጋጋሚ
tamirat

ባርነት ያረከሰውን አርነት አይቀድሰውም (ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ)

መግቢያ አብዝቶ ለጀሮ የሚሻክረው ሰሞነኛው የታምራት ላይኔ የነተበ ንግግር ራሱ ‘ተአምር’ የሚያሰኝ ሆኗል፡፡ እንደፈረንጆቹ የዘመን ቀመር ጁላይ 28 ቀን 2021 ለአባይ ሚዲያዋ ጋዜጠኛ፣ መኣዛ መሀመድ ትመስለኛለች፣ በሁለት ተከታታይ ክፍሎች ሰጥቶታል ተብሎ ዩቲዩብ

ይድረስ ለኢትዮጵያ መንግስትና አገር ወዳድ ወገኖቼ – የመጨረሻው ደወል – ከ አባዊርቱ

መንደርደርያ! በመጀመርያ ጊዜ ደጉ ብዙ አሳየንና በህይወት እያለሁ፣ ያ በወያኔ አሻጥር በለጋ እድሜው ገና ከመሬት ከፍ ሳይል አገሩንና ወገኑን በጥርጣሬ እንዲያይ ተቀነባብሮበት የነበረው ቄሮ የአያቶቹንና የቅድመ አያቶቹን ሰንደቅ ሰንቆና አይኑ እምባ አቅሮ

ከመጨነቅ የመፍትሄ አካል መሆን – ሽመልስ ወርቅነህ

በኢትዮ ሶማሌ ጦርነት ሃረር ነበርኩ የዚያድ ባሬ ወታደሮችና ሰርጎ ገቦች አብዛኛውን የሃረርጌን  ክፍለሃገር ተቆጣጥረው እስከ አዋሽ የመጡበትን ሁኔታ አስታውሳለሁ፡ ድሬደዋም እስከ ለገሃሬ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ደርሰው እንደነበር ይታወሳል፡ ማታ ማታ ሃረር ከተማ
abiy ugly

ኢትዮጵያ የዕንቆቅልሽ ምድር – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

ሐምሌ 21 ቀን 2013ዓ.ም፡፡ ያለንበት ወቅት “አላልኩህም? ምን ብዬህ ነበር? ያልኩት መሬት ጠብ አላለም! ወዘተ.” የሚባልበት እንዳልሆነ አውቃለሁ፡፡ ያ ጊዜ ትንሽ ይቀረዋል፤ ከአንድ ዓመት ብዙም የሚበልጥ ግን አይመስልም፡፡ ምክንያቱም  ሁሉም ነገር እያቀጣጨ

የተነካናኪው ወቅታዊ  መልዕክት – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ 

“የመንፈሥ ኩራት እና የሞራል ልእልና ያለን ኢትዮጵያውያን ሁሉ በአገራችን ጉዳይ ያገባናል።“   “ በአገሬ ጉዳይ ያገባኛል ፤ ተነካናኪም ነኝ ። “  “ በልጅ እያመካኙ አንጉተው ሲበሉ እያየሁ ለምን ዝም እላለሁ ?! “ እንላለን ። በአገረህ ጉዳይ ያገባኛል ካልክና በተለያየ መንገድ ግለሰብን ፤ ህዝብ ና አገርን ከሚጎዶት ህሊና ቢስ የገዛ አገርህ ጥቂት ህሊና ቢሥ ሰዎች ጋር ፣  ተነካናኪ ሥትሆን

ያመመን ያለዉ የአድርባይነት እና ጥላቻ  ሰንኮፍ ነዉ ! – ማላጂ

ኢትዮጵያ አገራችን በምስራቅ አግሪካ ቀንድ በመልካ ምድር አቀማመጧ፣ባላት የተፈጥሮ መስህብ ፣ የባህል፣ የቋንቋ…እንዲሁም  ቀደምት ዓያቶቻችን ለራሳቸዉ፣ ለአገራቸዉ እና ለመላዉ ዓለም የነበራቸዉ ዕይታ በራስ የመተማመን ላይ የተመሰረተ ስለነበር በሌሎች ጥርስ የመግባት ታሪክ አዲስ አይደለም፡፡ ቀደምት

አጭር ግልጽ መልዕክት ለክቡር ጀነራል ተፈራ ማሞ – መስፍን አረጋ  

ክቡር ጀነራል ተፈራ ማሞ፡፡  የአማራን ሕዝብ በተመለከተ ሰው በጠፋበት ሰው ሁነው በመገኘት ያማራን ልዩ ኃይል ለመምራት ፈቃደኛ በመሆንወ ከፍተኛ አክብሮቴን ልገልጽልወት እወዳለሁ፡፡  እግረ መንገዴን ግን ባዲሱ ሹመትዋ የሚሰማኝን ከፍተኛ ስጋት ልገልጽልወ እፈልጋለሁ፡፡

ሙሥና የብልፅግና ፀር ነውና “ይበቃል ! “ ልንለው ይገባናል   (አባ መላ ዘ አብደናጎ)

የተቀናጀ እና እንደ ህጋዊ አሰራር የሚቆጠር ሌብነት   በፊደራል ና በክልል ገቢ ሰብሳቢ መሥሪያ ቤቶች እና በመንግስት የልማት ድርጅቶች  እንደሚሥተዋል ለአዲሱ ለብልፅግና መንግስት የተሰወረ አይደለምና መጪው ጊዜ የህዝቡን  ፤ የመንግሥት በጀትና እና የመንግሥት

ኢትዮጵያ ያልታሰበ እድል አግኝታለች–ይህንን ወርቃማ እድል ደግሞ እናባክነው ይሆን? (አክሎግ ቢራራ (ዶር))

አክሎግ ቢራራ (ዶር) ጽሁፎቸን ለምትከታተሉ ለማስታወስ ከዚህ በፊት “አንድነት፤ አንድነት ስንል ከአርባ ዓመታት በላይ አሳልፈናል” በሚል ርእስ፤ ሰፊ ትንተናና ምክሮችን አቅርቤ ነበር። ያ ስላልተሰራበት፤ የኢትዮጵያ ህልውና ደግሞ እንቅልፍ የሚነሳ ስለሆነና እድል ሲገኝ ቶሎ ብሎ ማስተጋባት ስለሚያስፈልግ ይህንን ሃተታ ለመጻፍ

በቅሎ ገመዱን በጠሰ ሲባል እንጀራው አሳጠረ ይባላል – ታጠቅ መ.ዙርጋ

20 July 2021 ማሳሰቤያ ፦ በዚህ ጽሁፍ  እንግሊዝኛ የተጠቀምኩበት ክፍል አለ ። ከቋንቋዬ እንግሊዝኛውን አስበልጬ ወይም መርጬ ሳይሆን ፤ ይህ ለመጻፍ ምክንያት የሆኑኝ ወጣቶች  ሃሳብና አስተያየት እነሱ በተጠቀሙ በት ቋንቋ ማስፈር/መጻፍ  ግድ

ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ! – ማላጅ

ኢትዮጵያ ….ኢትዮጵያ እያለ በቃላት  የሚጠሩት ዕልፍ አዕላፍ ናቸዉ ትናትም ኢትዮጵያ ሲሉ በልባቸዉ የጥላቻ እና የጥፋት ቋጠሮ ሸክፈዉ ለዉድቀቷ ከዉስጥ እና ከዉጭ ጠላት ጋር ህብረት ፈጥረዉ የሚኳትኑት ልክ በአፍ አገር እያሉ በስራቸዉ ኢትዮጵያን

 የአሜሪካ ሲ ኤን ኤንና ታይምስ መጋዚን የሃሰት ዜናዎች!!!

ኢት-ኢኮኖሚ      /ET- ECONOMY (ክፍል ሦስት )        ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ)  ሲ ኤን ኤንና ታይምስ መጋዚን የሃሰት ዜናዎች!!! CNN and Times Magazine Fake News!!! «ቁንጫና አይጥ፣ ጋን ተሸክመው ነብር ዓይኑ ታውሮ፣ ፍየል ስትመራው አባይ ውሃ ደርቆ፣ መሬት
1 98 99 100 101 102 249
Go toTop