Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 101

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

 ከመሠረታዊው የሥርዓት ለውጥ ጥያቄ የመንሸራተት አዙሪትና ውጤቱ – ጠገናው ጎሹ

July 19, 2021 ጠገናው ጎሹ እንኳን ዘመናትን ያስቆጠረ የጎሳና የቋንቋ አጥንት ስሌት ፖለቲካ ቁማርተኞች ሥርዓትን አስወግዶ ወደ እውነተኛ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ለመሸጋገር የሚደረግ ትግል ማነኛውም ሌላ አይነት የለውጥ እንቅስቃሴ ምን መደረግ አለበት (what is to

“ድንገተኛ የሚባል የለም ፤መዘናጋት ይቅር ! – ማላጂ

ኢትዮጵያን ለማዳከም እና ለማሽመድመድ ጠላት የሸረበዉ ሴራ እንደ ድንገት እና ደራሽ ዉሃ ለምናስብ ሠዎች መኖራችንን ስናዉቅ ከመከራ እና ያለፈ ዘመን የማይማር ለምንም ነገር እንደማይሆን መገንዘብ የሚቻል ነዉ ፡፡ በ18ኛዉ ክ/ዘመን መገባዳጃ እና
219945050 545962130150878 2592807254945033338 n

የአገኘሁ ተሻገር የድምፅ መልእክት ትክክለኛ ስለመሆኑ!!! – በሠአሊ አምሳሉ ገብረኪዳን

የፀረ አማራው የወያኔ አህያ የብአዴን መሪ አቶ አገኘሁ ተሻገር “ለታማኝ በየነ የላከው የድምፅ መልእክት (voice message) ነው!” የተባለውን 9 ደቂቃ ከ53 ሰከንድ የፈጀ የድምፅ መልእክት አዳመጥኩት፡፡ በሶሻል ሚዲያ የተለያዩ ሰዎች “የተቀናበረ ነው፣

ገድሎባላይዜሽንን አንቀበልም – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

ጦርነት እንኳን ለሰው ለአጠቃለይ ለምድር እንሥሣት ና እፅዋት የማይበጅ ነው ።ጦርነት ህይወት ላላቸው ፍጡራን ይቅርና ለአጠቃላይ ለምድሪቷም አንዳች ጥቅም አይሰጥም ።ለምድርም ሆነ ለነዋሪዎቿ አጥፊያቸው እንጂ አልሚያቸው ከቶም አይሆንም ። ይህንን እርባና ቢሥነቱን

የት.ህ.ነ.ግ. መገረፍ ለአሜሪካ መለፈፍ / መለፍለፍ እንዴት ? – ማላጂ

ሆኖም በአድርባይነት እና ሴራ ይሁን ሌላ ለጊዜዉ ባልታወቀ ምክነያት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጦር ከትግራይ መዉጣት እንደ ወርቃም አጋጣሚ በመዉሰድ የሰሜን ምዕራብ የኢትዮጵያ አስተዳደር ( ዓማራ ክልል) በማዳከም ኢትዮጵያን ለማክሰም አጋጣሚዉን ለመጠቀም ትህነግ ፣መሰል
cs 5

ሒሣብ ማወራረድ የሚወራውን ያህል ቀላል አይደለም – ምሕረት ዘገዬ

“ለአፍ ዳገት የለውም” ይሉት አባባል በተለይ ለወያኔው አፈ ቀላጤ ለጌታቸው ረዳ በልኩ የተሰፋ ሥነ ልሣናዊ የምላስ ቡታንታ ነው ቢባል በትክክል ያስማማል፡፡ ጌታቸው ረዳና አጎቱ አቢይ ረዳ ማነው አቢይ አህመድ የድምጽ ማጉያ እጀታ
medebo

ወልቃይት ጠገዴ የትግራይ ወይስ የጎንደር? – ኤፍሬም ማዴቦ

ወልቃይት ጠገዴ የትግራይ ወይስ የጎንደር? ኤፍሬም ማዴቦ ( [email protected] ) “እኔ እስከማውቀው ድረስ ወልቃይት ጠገዴ በትግራይ አስተዳደር ዉስጥ ሆኖ አያውቅም!” – ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም የቀድሞ የትግራይ ጠ/ግዛት ገዢ አሜሪካኖች የሚሉት ነገር ከትክክለኛ

የኢትዮጵያ ዲሽቃ የህዝቧ አንድነት ነው – ተነሣ ተራመድ!!! – ከአባዊርቱ

ይድረስ ለ አቶ ቀጄላ መርዳሳና ኢብሣ ነገዎ – መርጋን ሃርካፉኔራ!! በቅርብ በአርትስ ቲቪ መስኮት ውይይታችሁን ተከታትዬ ነበር። ሁሌም ውስጤን ያቃጥለኝ የነበረው እንዴት ልጆቻችን ማሰቢያው ተሳናቸው እያልኩም እበግን ነበር። የአቶ ዳውድን ጉድ ይህን

“ጅብ ከሄደ ዉሻ ጮኸ”  ማደናገሪያ እንጅ ህዝባዊነት አይደለም !!! – ማላጂ

በኢትዮጵያ የቡድን ስልጣን እና ጥቅም ከማስከበር እና ትዕዛዝ ጠባቂ ከመሆን ባለፈ ህዝባዊነት እና ወገናዊነት ያለዉ እና በተግባር ያስመሰከረ አገራዊ አደረጃጀት ከጠፋበት ግማሽ ምዕተ ዓመት ማስቆጠሩን አንርሳ የተረሳም ፤የሚረሳም ካለ እናዉሳ ፡፡ ካለፈ

የዐማራዉ ህዝብ እምነቶች

ሃምሌ2 ቀን 2013 1 ዐማራዉ አምላኩን ያምናል፡፡በዚህ እምነቱም ሰዎች ሁሉ ሲወለዱ በተፈጥሮአቸዉ ነጻ እና እኩል መሆናቸዉን፣እኩል ሰባዊ ነጻነት፣ መብት እና ክብር ያላቸዉ መሆኑን ፣በዚም እምነትታቸዉ የዘር፣ የቀለም፣ የጾታ፣ የቋንቋ፣ የሀይማኖት፣ የፖለቲካ አቋም፣
202206062 10220570568475975 5592884827289968827 n

በሀገሬ ቃል ኪዳኑን የሚጠብቅ አንድ ኃይል ብቻ መኖሩን አስተዋልኩ (አምባቸው ዓለሙ (ከወልዲያ))

ይመሻል፤ ይነጋል፡፡ ቀናትና ሣምንታት፣ ሣምንታትና ወራት፣ ወራትና ዓመታት ጊዜን እየተቀባበሉ ወደፊት ያስኬዱታል፡፡ በዚህ የማይቋረጥ ሂደት ውስጥ ብዙ ነገሮችን እናያለን፤ ተለዋዋጭ ክስተቶችንም እንታዘባለን፡፡ ሰዎች ይወለዳሉ፤ ያድጋሉ፤ ያረጃሉ፤ ይሞታሉ – ለዚህ ረጂም ሂደት የማይበቁ

አቶ ብሊንከን ጦቢያን ማዋረዱን የቀጠለበት ለምን ይሆን? – መስፍን አረጋ

አቶ ብሊንከን በማናቸውም ቀን ከዐብይ አህመድ ጋር ምክክር (consultation) ካደረገ፣ ከዐብይ አሕመድ ጋር ፍሬያማ ምክክር ማድረጉን በመጥቀስ በዚያኑ ቀን ወይም በነገታው የጦቢያን ሉዓላዊነት የሚያዋርድ መግለጫ (press statement) (በተለይም ደግሞ ያማራ ልዩ ኃይል
ginboy 20

“ ጌታው የሚጥመወትን እርሰዎ ያውቃሉ” እንዳለው በግ ሻጭ ስለትህነግና የትግራይ ህዝብ (ሀዱሽ መለስ)

በአንድ ወቅት የበአል ሰሞን ገበያ ድራማ ላይ የበግ ገዥና የበግ ሻጭ እንዲህ ተነጋገሩ ፡፡ የበግ ገዥ ይህ በግ ስንት ነው? በግ ሻጭ ዋጋው ቆንጠጥ የሚያደርግ ጥሪ ጠርቶ ‘ይህንን ያህል ነው” ይለዋል በግ
quaterpo

ቋጠሮው ቢፈታ – ጆቢር ሔይኢ፣ ከሁስተን ቴክሳስ

07/09/2021 የአንድት ፈትል ውሉ ከተወሳሰበ፣ ሊቃቂቱ ተጎልጉሎ ከጥቅም ውጭ ይሆናል። ውሉ ከተገኘ ደግሞ ቋጠሮው ተፍትቶ ልቃቂቱ ድርና ማግ ይሆናል። የአገራችንም ጉዳይ ውሉ እንደ ጠፋ ሊቃቂት ተወሳስቧል። ለችግሮቻችን መፍቻ ናቸው ተብለው እየተወሰዱ ያሉ
1 99 100 101 102 103 249
Go toTop