Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 102

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች
nmap

በኢትዮጵያ የጦር አበጋዝ መንግሥቶች አንድ ሽህ አንድ የድንበርና ወሰን ግጭቶች ሃገሪቱን ወደ ማያባራ ጦርነቶች ከቷል!!

(ክፍል አንድ) ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም (ኢት–ኢኮኖሚ) በኢትዮጵያ የሚገኙ ክልሎች ድንበርና ወሰን የሃሳብ መስመር እንጂ ምድር ላይ የሌሉ ልዩነቶች ናቸው!!! መንግሥት ይሄዳል ይመጣል፣ የኢትዮጵያ ህዝብና ምድሪቷ ህልውና ግን ይቀጥላል!!! የ‹አዲሱ ዘመን› የሙዚቃ ዘውግ
map of amhara

ጠላትን ወዳጅ ለማድረግ መለማመጥ መጋጋጥን ብሎም መጥፋትን ያስከትላል (ሀዱሽ መለስ)

የአገራችን ኢትዮጵያ ታሪካዊ የውጭ ጠላቶች በአሁኑ ወቅት በአገሪቱ ውስጥ ቀዳሚና ቁጥር አንድ የአገር ጠላት በሆነው ወያኔ ጋር እየተመሳጠሩ አገራችንን ለማጥፋት እየተረባረቡ ይገኛሉ፡፡ ወያኔ ከኢትዮጵያ ህዝብ ለ27 አመታት ዘርፎ በውጭ አገራት ባከማቸው ቢሊዮኖች

የጠንካራ ዲፕሎማሲና ዉስጣዊ ሰላም እጅግ አስፈላጊነት

ከዶ/ር በቀለ ገሠሠ ([email protected]) 1ኛ/ መንደርደሪያ፤ የአማራና የትግራይ ክልሎችን በተመለከተ ሃቀኛ ታሪኮች እየተዛቡ ይገኛሉ። ሱዳን ድንበራችንን ስትደፍር ምንም እርምጃ ሲወሰድ አይታይም። ግብፅና ሱዳን የሕዳሴ ግድባችን ግንባታ እንዳይሳካ በዓለም አቀፍ ዙሪያ የማይሸርቡት ሸር

በጣር የታጀበ አደራ – መኮንን ብሩ

ይህ ፁሑፍ ልብ ወለድ አይደለም። ይህ ፁሑፍ ፖለቲካዊ ትንታኔም አይደለም። ወይም በምናብ የተፃፈ የይሆናል መላምታዊ ትረካም አይደለም። ይልቁንም በሰሜን ኦሞ ጀግኖች ማፍለቂያ በሆነ ግዙፍ ወታደራዊ ካምፕ ዉስጥ የሆነ እና እየሆነም ያለ የሰራዊቱ

ቢያንስ ቢያንስ ቅርባችን ከሆነችው ከሩዋንዳ እንማር!!!!

መሰረት ተስፉ ([email protected]) ከሩዋንዳ ህዝብ ውስጥ ብዙሃኑ ሁቱዎች፤ ጥቂቶቹ ደግሞ ቱትሲዎች እንደሆኑ ይታወቃል። ነገር ግን ሩዋንዳ በጀርመንና በቤልጅዬም ቅኝ በተገዛችበት ወቅት የመንግስት ስልጣኑን እንዲይዙ ተደርገው የነበሩት በህዝብ ብዛት አነስተኛ ቁጥር ያላቸው ቱትሲዎች

የዐማራን ህዝብ ማጥፋት ለምን አስፈለገ? (ሙላት በላይ)

ሰኔ 21ቀን 2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ አፍራሽ የሆኑት መለስ ዜናዊ ግበረ አብሮቹ በኢትዮጵያውነቱ በማይደራደረው አማራ መቃብር ላይ የቀንቅዠታቸውን ታላቋን ትግራይን ለመመስረት በ1968 ደደቢት በርሃ ገቡ። በአወጡት ማን ፌስቶ አጠቃላይ የአማራሕዝብ በኢኮኖሚው ተጠቃሚ ሲሆን

ኢትዮጵያዊነት ምንድን ነው? – አንዱ ዓለም ተፈራ

ሰኞ፣ ሰኔ ፳፰ ቀን፣ ፳፻፲፫ ዓ. ም. (7/5/2021) ነፃ አስተያየት፤ በአንዱ ዓለም ተፈራ የትናንት ታሪካችን ልንለውጠው ወይንም ልናርመው አንችልም። ማድረግ የምንችለው፤ ከትናንት ተምረን፣ ዛሬ በምንችለው የተሻለ ሠርተን፣ ለነገዎቹ ያማረ ማሰተላለፍ ነው። ኢትዮጵያዊያን

የኦነግ-ኦፌኮ የሽግግር መንግስት ጉዳይና የአቶ ሬድዋን ሁሴን አስደንጋጭ መልስ

በ ዶ/ር ታምሩ ፈረደ በዶ/ር መራራ ጉዲና የሚመራው የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረሥ (OFC) ና በአቶ ዳዉድ ኢብሳ የሚመራዉ OLF (ኦነግ) የኦሮሚያ ክልላዊ ብሄራዊ የሽግግር መንግስት (Oromia Regional National Transitional Government (ORNTG) እንደመሰረተና በአገር

የራያና ወልቃይት ጉዳይ የአማራ ብቸኛ ጉዳይ አይደለም – ከአባዊርቱ

መንደርደርያ! መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ከተጨፈጨፈ ማንነቱ፣ ከተደፈጠጠ መሬቱ፣  ከተዘረፈ ማንኛውም ወገናችን ጋር መቆም ይኖርበታል:: በወልቃይት ከጫፍ እስከ ጫፍ ባለፈው 30 አመታት ያልታየ ንፁህ የኢትዮጵያ ባንዲራ ደምቆ ተውለብልቧል:: ወልቃይት በኢትዮጵያዊነቱ ከዬቱም የኢትዮጵያ  ህዝብ

የቋሳ ምድር …መኮንን ብሩ`

ከሁለቱም ኮረኔሎች ሶስት ሺህ ዓመታት በፊት ነበር ይህች ምድር የቋሳና የደም ምድር ትሆን ዘንድ የተሰራችዉ። በዘመኗ የብዙዎችን ስቃይ አይታለች። የብዙዎችንም የሞት ጣር እና ሴቃ ሰምታለች። በወሃ ጥም ዓመቱን ሙሉ የሚንገላታዉ የደረቀዉ አፈሯና

የጥሞና ጊዜ ለትግራይ ተወላጆች! – አንድነት ይበልጣል – ሐዋሳ 

ሰኔ 24 ቀን 2013 ብዛት ያለው የትግራይ ተወላጅ፣ አምባገነኑን ወያኔን ማስወገድን ጨምሮ፣ “ኢትዮጵያ ትመርጣለች!” እና “ኢትዮጵያን እናልብስ!” በመሰሉ እጅግ ግዙፍ የኢትዮጵያ ፕሮጀክቶች ሳይሳተፍና አስተዋጽዖ ሳያደርግ ቀረ! ያሳዝናል! ይህ የሆነው በወያኔ ተሸውዶ ነው፤

የመረራ ጉዲና እና የዳውድ ኢብሳ ነገር (ሰማነህ ጀመረ)

ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን ምንም ሳይኖራቸው አስተምረው ለትልቅነትና ለኩራት ባበቋቸው ምሁሮች ተክደዋል ። ሕዝባችን ሳይማር ልጆቹን አስተምሯል፤ እየተራበ መግቦ አኑሯ ። ጎኑን መደብ እየጎረበጠው፤ የእንጨት አልጋ ጀርባውን እየላጠው እኛን በአላጋና በፍራሽ አስተኝቷል። ካለመጫሚያ እግሩን

የትግራይ ህዝብ የወያኔን ሂትለራዊ ተግባር እንዲረዳ ፣ መከላከያው ለጊዜው ፣ ገለል ማለቱ ተገቢ ነው ፡፡

መኮንንሻውልወልደጊዮርጊስ ይህን ፅሑፍ ለመፃፍ ያነሳሳኝ በውሸት ና በሐሽሽ የጦዘው ጥቂቱ የትግራይ ወጣት ፣ ወያኔ ከጅምሩ ካጠመቀው የጎሣ ና የቋንቋ መንገድ መውጣት አቅቶት ፤ ኢትዮጵያ አገሩ እንደሆነች እንኳን በለመረዳት ፤ በኢትዮጵያ ሠራዊት ላይ
1 100 101 102 103 104 249
Go toTop