Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 8

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

አትዮጵያ ያን ዕለት

ግም ሞት 20’ 1983 .ዓ.ም. ለህወሀት /ኢህአዴግ ልደት ለኢትዮጵያ እና ለብዙዉ ኢትዮጵያዉያን የዉድቀት ፣ጥልመት እና ሞት ዕለት መሆኑን ያ ለሁለት አሰርተ ዓመታት ከፍተኛ ዕልቂት እና ደም መፋሰስ የነበረበት ጦርነት አዲስ አበባ በደም

አቢይ  አህመድ  ታላቁን  አሜሪካንና  የተቀሩትን  የምዕራብ  ካፒታሊስት አገሮችን  ማታለል  ይችላል  ወይ?

የአሜሪካ “ብሄራዊ ጥቅምስ ኢትዮጵያ ውስጥ“ እንዴት ይጠበቃል?  የአሜሪካ እሴቶችስ (Values) ምንድን ናቸው? ለመሳይ መኮንና ለተጋባዡ የቀድሞ “ከፍተኛ  ኢትዮጵያዊ ዲፕሎማት” በአሁኑ ወቅት በአሜሪካን የስቴት ዴፓርትሜንት ውስጥ ተቀጥሮ ለሚስራው ኢትዮጵያዊ ሰው የተሰጠ ምላሽ!   ፈቃዱ

የፋኖ አደረጃጀቶች አንጻራዊ ወሳኝነትና የእስክንድር ነጋ ወሳኝ ሚና

ጭራቅ አሕመድ ያማራን ሕዝብ ለመጨፍጨፍ የተነሳው  በእስክንድር ነጋ ላይ ግልጽ ጦርነት እከፍታለሁ ብሎ በመዛት ስለነበር፣ ያ ማራ ሕዝብ ደግሞ ጭራቅ አሕመድን  ጨርቅ በማድረግ ቅኔያዊ ፍትሕ  (poetic justice) ሊሰጠው የሚገባው  በእስክንድር ነጋ መሪነት ነው።    ________________________________________ ያማራ ፋኖ የጎንደር፣ የጎጃም፣ የቤታማራና የሸዋ ፋኖ እየተባለ በክፍለሀገር ደረጃ በጥቂት ቡድኖች ተሰባስቧል።  የሚቀጥለው እርምጃ ደግሞ እነዚህን ክፍለሀገራዊ የፋኖ ስብስቦች በማዋሃድ አንድ

ነፃነት፣ ዲሞክራሲ ፣ የብሄረሰብ ጥያቄና የኢኮኖሚ ዕድገት! -እንዴትና ለማን እንዲሁም ምን ዐይነት የኢኮኖሚ ዕድገት፟

ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር)         ግንቦት 12፣ 2016 (ግንቦት 20፣ 2024) “Enlightenment is man’s release from his self-incurred tutelage. Tutelage is man’s inability to make use of his understanding without direction from another. Self-incurred is this tutelage when its

በኢትዮጵያ ማህበር በሆላንድ(ኢማሆ)የአድዋ ድል 128ኛ ዓመት የመታሰቢያ በዓል   ላይ የቀረበ

ቅዳሜ  የካቲት 23 ቀን 2016 ዓም (02-03-2024) አምስተርዳም አዘጋጅና  አቅራቢ  አገሬ አዲስ    ዝክረ  አጼ ሚኒሊክና እቴጌ ጣይቱ እንኳን ለ128ኛው የድል በዓላችን አደረሳችሁ፤አደረሰን! በዛሬው እለት የምናከብረው  ይህ ትልቅ የድል ቀን መታሰቢያ ከ128 ዓመት

ትላንት ጥሩ ተሰራ ተብሎ ዛሬ ስህተት ሲፈጸም ዝም ማለት አይቻልም

ግርማ ካሳ (የመቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤና እስክንድር ነጋ እንቅስቃሴን በተመለከተ) ከሰባት ወራት በፊት በፊት፣ በጎጃም ያሉ አብዛኞቹ የፋኖ አደረጃጀት መሪዎች፣ መሃል ጎጃም እምብርት ፣ ፈረስ ቤት ከተማ ላይ በመሰባሰብ የጎጃም እዝን መመስረታቸው

እውን የወልቃይትና የራያ ጉዳይ የህግ መንግሥት ተብየው  ጉዳይ ነው?

May 12, 2024 ጠገናው ጎሹ በሁለቱ የኢህአዴግ እኩያን አንጃዎች (በፈጣሪው ህወሃት እና የእርሱ ፍጡርና ፍፁም አሽከር በነበረው ኦህዴድ/ብልፅግና)  መካከል በተፈጠረ የበላይነቱ (የጠርናፊነቱ) ሥልጣነ ዙፋን   “የይገባኛልና የአይገባህም”  ውዝግብ ምክንያት እጅግ አስከፊ የሆነ አገራዊ ጉዳት

የኦሮሞ ብልፅግና እና የህውሃት ያልተቀደሰ ጋብቻ

የኦሮሞ ብልፅግና እና የህውሃት     ያልተቀደሰ ጋብቻ። “የማይዘልቁ ፍቅረኞች በየወንዙ ይማማላሉ” እንዲሉ እነ ኦነግ ብልፅግና እና ህወሃት እንጣመር እና አጋር ፓርቲ እንሁን በሚል የጫጉላ ሽር-ሽር ላይ እንደ ሆኑ እየሰማን ነበር። እንግዲህ ያዝልቅላችሁ ከማለት

ታሪክ ራሷን ደገመች ኢትዮጲያ በሌላ ግፈኛ መሪ መዳፍ ስር ወደቀች

በሃገራችን ኢትዮጲያ ከጥንት ከነገስታቱ ዘመን ጀምሮ  በጎ ታሪኮችም ክፉ ታሪኮችም  በመሪዎች ሲካሄዱ ኖረዋል:: ጸሃፍቱና መገናኝ ብዙሃን/ ሚዲያን የሚቆጣጠሩት  መሪዎች በመሆናቸው የመሪዎቹ ታሪክ ጸሃዩ ንጉስ ቆራጡ ፕሬዚዳንት ብልሁ አስተዋዩ ጠቅላይ ሚንስትር እየተባለላቸው ዛሬ

ፕሪቶሪያና ሃላላ ኬላ – ኤፍሬም ማዴቦ

ሃላላ ኬላ ደቡብ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ አስደናቂና ውብ ቦታ ነው። ዳውሮ ዞን ውስጥ የሚገኘው ሃላላ ኬላ ስሙን ያገኘው ዳውሮን ከጠላት ለመከላከል ግንባታው በ16ኛው ምዕተ አመት ተጀምሮ በ18ኛው ምዕተ አመት አጋማሽ አካባቢ ካለቀውና

ዶ/ር ዮናስ ብሩ ምን ሊለን ፈልጎ ነው? በእርግጥስ የኢትዮጵያን የተወሳሰቡ ችግሮች፣ እሱ እንደሚለው የሶሻልና የፖለቲካ ችግሮች በኳንተም ፊዚክስ አማካይነት መረዳትና ለብሄራዊ ስምምነት የሚሆን መፍትሄ መፈለግ ይቻላል ወይ?

ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ሚያዚያ  22፣ 2016 (ሚያዚያ 30፣ 2024) Sapere Aude-Have the courage to use your own mind (Immanuel Kant) በገጽ ሁለት በአንቀጽ ሁለት ላይ፣ „As recent political developments have proven, traditional political

የሁለቱ ስምምነቶች ወግ – ኤፍሬም ማዴቦ

ኤፍሬም ማዴቦ (emadebo@gmail.com ) አንደኛው ስምምነት ዉል ወይም በእንግሊዝኛ Treaty ይባላል። ዉሉን የተፈራረሙት የኢትዮጵያና የጣሊያን መንግስታት ሲሆኑ ዉሉን የተፈራረሙበት ቦታ ውጫሌ፣ ዉሉም የ”ውጫሌ ዉል” በመባል ይታወቃል። የውጫሌ ውል አወዛጋቢና ኢትዮጵያን የጣሊያን ጥገኛ የሚያደርግ

 መግለጫ ተብያችሁ የሚነግረን የትውልድ ገዳይ ሥርዓታችሁ ፍፃሜ መቃረቡን ነው!

April 28, 2024 ጠገናው ጎሹ ባለፈው ሳምንት (እ.ኤ.አ በ4/24/24) በአብይ አህመድና በግብረ በላዎቹ ተፅፎና ተዘጋጅቶ በብሔራዊ መረጃና ደህንነት ተብየው ስም የተነበበውን በንፁሃን ደምና የቁም ሰቆቃ ላይ ማላገጫ የሆነውን ድርሰት (መግለጫ ተብየ) እልህ አስጨራሽ በሆነና

በኦሮሙማ ኃይሎች እየተዋጠች ያለችው ሲዳማ -ግርማ ካሳ

ሲዳማ ክልል ያለው ነገር በጣም እየተወሳሰበ ነው፡፡ የሲዳማ ወገኖች መስሏቸው ክልል ይሰጠን ብለው፣ የሲዳማ ክልል ተሰጣቸው፡፡ እነ ጃዋር መሐድ ኢጂቶዎችን እያበረታቱ፣ ከሌላው ኢትዮጵያዊ እንዲለዩ አደረጓቸው፡፡ ከሌላው ከለዩዋቸው በኋላ፣ የኦሮሙማ ኃይሎች እንደ ስፖንጅ
1 6 7 8 9 10 249
Go toTop