ሰማያት ጠ/ሚ አብይ ላይ አጉረመረሙ ነገሩ እንዲህ ነው ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ቅዳሜ ሐምሌ 6፣ 2016 ዓ.ም. ጠ/ሚ አብይ በእናትዋ ጎንደር ጣና ሃይቅ ዙሪያ ጎርጎራ ላይ ብቅ ብለው ነበር፡፡ ከዚያ አንድ ቀን ቀደም ብሎ ደግሞ ከጂማ እስከ ወለጋ July 18, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ዶክተር ዮናስ ብሩ ፋኖ ከሲኖዶሱ ይማር ብለው እነ መምህር ፋንታሁንን ነቅፈው ላቀረቡት ጽሁፍ – ከቀሲስ አስተርአየ ጽጌ የተሰጠ መልስ ሰኔ 29 2016 ዓ/ም ዮናስ ብሩ ዶክተር ዮናስ ብሩ “The Imperative Comparative: Lessons from the EOTC and Fano” በሚል ርዕስ የዘመናችንን ሲኖዶስ ከፋኖ ጋራ፡ ፖለቲከኞችን ከነፈንታሁን ዋቄ ጋራ በማነጻጸር፡ ሲኖዶሱን እያደነቁ ባቀረቧት ጦማር፦ “Fanno can July 13, 2024 ነፃ አስተያየቶች
መፍትሔ ለኢትዮጵያ ፥ ጊዚያዊ ወይስ አዋላጅ መንግሥት? መሳይ ከበደ ልብ ይባል ይህ በቅርብ በእንግሊዝኛ የደረስኩትና ያሰራጨሁት፣ “Shifting from Moralization of Power to Containment: The Idea of Caretaker Government in Ethiopia” በሚል ርዕስ የቀረበው የእንግሊዝኛ ፅሁፍ ትርጉም ነው። መካሪዎቼ እንዳሉት፣ በብዙዎች ዘንድ July 13, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ንጉስ ዳዊት የተናዘዘበትንና ንስሀ የጠየቀበትን የእረኛውን ዋሽንት እንስማ! በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) አባቶች የሚባሉት በጎቻቸውን ለተኩላ አስረክበው በየከተማው አድፍጠዋል፡፡ ባለማተቡ የጦቢያ የበግ እረኛ ግን በክረምት ገሳውን፣ በበጋም ጥቢቆውን እየለበሰ በየወንዙ ዳር፣ በየመስኩና በየገደላገደሉ በጎቹን ከተኩላና ከቀበሮ ጠንክሮ እየጠበቀ ከስድስት ሺህ ዘመናት July 11, 2024 ነፃ አስተያየቶች
በአዲስ አበባ መሬት ጮህች!!! በኦሮሚያ መሬት ጮህች!!! የኦህዴድ የቌንቌ፣የብሔርና የዘር መሬት ዛር!!! ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY (ክፍል አንድ) ሚሊዮን ዘአማኑኤል ሚያ ክልላዊ መንግሥት መሬት ጮህች!! የኦህዴድ የቌንቌ፣ የብሔርና የዘር መሬት ዛር!! በአዲስ አበባ መሬት ጮህች!!! መሬት ጮህች!!! እሪ አለች!!! ሰው ዝም ሲል ምን ታድርግ!!! የኮነሬል July 11, 2024 ነፃ አስተያየቶች·ኢኮኖሚ
የሱዳን የኢትዮጵያ ተማሪዎች ማህበር በሚል ስም ይንቀሳቀስ የነበረው በዃላ ላይ የኢሕአፓ መሰናዶና የፖለቲካ ትምህርት ቤት ይህ በሱዳን ፣እምዱርማን ከባቢ ከምንኖርባቸው ሁለት ቤቶች በአንዱ የምንኖረው የፖለቲካ ጥናትና ውይይት ስናካሂድ በነበረበት ወቅት ነው።በእያንዳንዱ ቤት ከ16 በላይ ወጣት ይኖር ነበር፣በዚህ ፎቶ ከሚታዩት መካከል አምስቱ በትግል ሜዳ መሰዋታቸውን ሰምቻለሁ ከነዚህም መካከል July 10, 2024 ነፃ አስተያየቶች
የሸፍጠኛና ጨካኝ ገዥ ቡድኖች ጣረሞታዊ ተውኔት ወደ የማይቀርለት መቃብር ይወርድ ይሆን? July 7, 2024 ጠገናው ጎሹ ብዙ መልካም የለውጥ አጋጣሚዎች በአሳዛኝ ሁኔታ እንዲጨነግፉ ያደረግንበት የፖለቲካ ማንነታችን (ታሪካችን) መሪር ትምህርት ሆኖን አሁንም ሌላ መልካም እድል እጃችን ላይ እንዳይጨነግፍ (እንዳይመክን) ከምር የምንፈልግ ከሆነ ይህንን በእጅጉ አስቸጋሪ July 8, 2024 ነፃ አስተያየቶች
“በሰላም ጊዜ ለጦርነት ተዘጋጅ!” የሚለውን የአባቶች ትምህርት መቼ ጣልነው? በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) በጊዜ ያለመዘጋጀትን ጎጅነት አባቶች በተረት ሲገልጡ “ሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥስ ይላሉ”፡፡ ለዚህ አባባል እንግዳ ለሆነ ተረቱ የሚገልጠው ሰርገኛ ከደጅ ቆሞ በሆታ ግባ በሉኝ እያለ በርበሬ ተጓሮ ቀንጥሶ፣ ፈጭቶ፣ ድልህ July 8, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ጎሰኛና ዘራፊ ስርዓት ፋሽዝምና ሌባ ያመርታል! ከኮሶ ዛፍ ላይ ኮሶ እንጂ ወይን አይለቀምም ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓም(02-07-2024) በሌሎች አገራት በእኛም አገር በኢትዮጵያ እንዳዬነው ስርዓት የህብረተሰብን አመለካከት ይቀርጻል።ተከተል መሪህን የሚባለው አባባልም የዚያ ማረጋገጫ ነው።እንዳለመታደል ሆኖ በዓለማችን በኢትዮጵያም ጭምር ከሰፈኑት ስርዓቶችና ሥልጣን ላይ ከተቀመጡት መሪዎች ውስጥ July 2, 2024 ነፃ አስተያየቶች
የሚሊዮኖች አማራ መጥፋት እንቆቅልሽ!!! አንድ የአማራ ፋኖ እዝ ምሥረታ ለህልውና፣ ‹‹አማራ በሸዋ መከረ፣ አገር አጠነከረ!!!›› ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ይድረስ ለጎንደር፣ ለጎጃም፣ ለወሎና ሸዋ ፋኖ ታጋዮች የአንድ አማራ ፋኖ እዝ ምሥረታ አሁን!!! ይድረስ ለአርበኛ አሰግድና ለሻለቃ መከታው የአማራ ህዝብ ነፍሶች በእጃችሁ መዳፍ ላይ ናትና ህልውናችንን አስከብሩ!!! አንድ July 1, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ገንቢ ፀፀትንና ልባዊ ይቅርታ መጠየቅን እየሸሸን ፈፅሞ የትም አንደርስም! June 29, 2024 ጠገናው ጎሹ በዚህ ሂሳዊ አስተያየቴ ከሰሞኑ አቶ ገዱ አንዳርጋቸውና ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት በኢትዮጵያ የአሚሪካ አምባሳደር ጋር ስለ አደረጉት ውይይት በፎቶ ግራፍ ተደግፎ የቀረበ ዜናን መነሻ ያደረገ ነው። ይህንን እንደ ምሳሌ/እንደ ማሳያ June 29, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ኢትዮጵያን እናድን! እንዴት? ለእፍሬም ማዴቦ በዘሃበሻ ላይ ላቀረበው ጽሁፍ የተሰጠ ትችታዊ ማብራሪያ!! ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ሰኔ 19፣ 2016(ሰኔ 26፣ 2024) ሰላም አቶ ኤፍሬም ኢትዮጵያን እናድን የሚለውን ጽሁፍህን አነበብኩት። መልካም ጽሁፍ ነው። ይሁንና ጽሁፍህ ገለጻ(Descriptive) ነው እንጅ አናልይቲካል አይደለም። እነ ማዲሰን፣ ቶማስ ጀፈርሰን፣ ቤንጃሚን ፍራንክሊንና የኋላ June 25, 2024 ነፃ አስተያየቶች
የፀረ ግፍ አገዛዝ ታጋድሎ እና መልካምና ፈታኝ ሁኔታዎች June 23, 2024 ጠገናው ጎሹ በአጭር አገላለፅ መልካም ሁኔታ (opportunity) አንድን ጉዳይ በአወንታዊነት ወደ ፊት ለማስኬድና ለማሳካት የሚያስችሉ አመች እድሎችን (አጋጣሚዎችን) የሚገልፅ ፅንሰ ሃሳብ ሲሆን ፈታኝ ሁኔታ (challenge) ደግሞ በመልካም ሁኔታዎች (አጋጣሚዎች) ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ የሚያሳድሩ ወይም ሊያሳድሩ የሚችሉ June 25, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ደርና ጎጃም እልፍ ጥይት ከሚጮህ፣አዲስ አበባ የሚባርቅ አንድ ጥይት የብልፅግና መንግሥትን ያንቀጠቅጠዋል! ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ይድረስ ለአማራ ፋኖ እዝ፤ጥናታዊ የአማራ ህዝብ የፖለቲካ፣የኢኮኖሚና ማህበራዊ ጉዳይ ዳሰሳ የፖለቲካ ዳሰሳ ፋኖ ‹‹እሣት ሲያንቀላፋ፣ ገለባ ጎበኘው!!! እሣት ሲያንቀላፋ፣ ገለባ ጎበኘው!!! ፋኖ ሲያንቀላፋ፣ ገለባ ጎበኘው!!!›› ጎንደርና ጎጃም እልፍ June 25, 2024 ነፃ አስተያየቶች