Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 51

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

በወለጋ በተከታታይ ለሚካሄደው የአማራ ሕዝብ እልቂት ተጠያቂዎች የኢትዮጵያ ፌደራል መንንግሥት ባለሥልጣናት ናቸው  – አክሎግ ቢራራ (ዶር)

“ጣልያንም መጣ፤ ሄደ ተመለሰ፤ እንግሊዝም መጣ ሄደ ተመለሰ፤ ግብፅም ከጀለ ሄደ ተመለሰ፤  ህወሓትም ካደ፤ ሄደ ተመለሰ፤ ማን ቀረ ኢትዮጵያን እያተራመሰ?”                        ቅይጥ ጥቅስ ክፍል አንድ ስለ ውክልና ጦርነት አደገኛነት በተከታታይ ሳቀርብ የነበረውን

ጭራቆች የሚፈጥሙትን የዘር ፍጅት የማይቃወምና የማይታገል በዝምታ ፍጅቱን እንደ ደገፈ ታሪክና ትውልድ ሲዘግበውና ሲረግመው የሚኖር ነው! –

በላይነህ አባተ ([email protected]) ታሪክ እነሚያስተምረውና አያቶቻችን እንደነገሩን በአምስቱ ዘመን የነፃነት ታጋድሎ በዝምታ የሕዝብን እልቂትና ባርነት የሚደግፍ ብዙም አልነበረም፡፡ ሕዝቡ በአንድ በኩል በሆዱ ለፋሽሽት ተገዝቶ ሰላይ፣ መንገድ መሪ፣ እንቁላል ቀቃይና አቃጣሪ በነበረው ወራዳ
December 11, 2022

የፋኖና የኦሮሙማ ነፍጠኞች ሚዛን ያጣ ንጽጽር ሲገመገም – በፓስተር ዲጎኔ ሞረቴው

 ከሚድ ዌስት አሜሪካ  ዲሰምበር 11/2022 በትውልድ ሃገራችን ኢትዮጲያ  በነአብይ ለማና ገዱ የተጀመረውን  የኢትዮጲያ  ተሃድሶ በማማን  የሚታመንባቸውን ታላቆች ከቪዥን ኢትዮጲያ እስከ  ስመጥሩ መንፈሳዊ መሪዎች ድረስ ሰምተን ሚኖሶታ ድረስ አብይን ለመቀበል  የሄድንባቸው ቀናቶች ከቶ አይረሱም:: ሚኒሶታን 
December 11, 2022

አደገኛ የበግ ለምድ ለባሽ ቀበሮዎችን የማይፀየፍ ትውልድ

December 10, 2022 ጠገናው ጎሹ ዳንኤል ክብረት ማህበር ከተሰኘ ማህበራዊ ሚዲያ ጋር ያደረገውን ቃለ ምልልስ በጥሞና ተከታተልኩት ። ቃለ ምልልሱን በጥሞና የተከታተልኩት እንደ ዳንኤል ክብረት አይነት የቆጠረውን ፊደል  ፣ ያነበበውንና የሚያነበውን ንባብ እና የቃረመውንና የሚቃርመውን ተረትና ምሳሌ ጥሩ አድርጎ ባሰለጠነው አንደበቱ እያዥጎደጎደ ሲፈልግ
December 10, 2022

በኦሮሚያ እና ቤንሻንጉል ክልሎች ንፁሀን የአማራ ተወላጆች ላይ ለሚደርሰው ተደጋጋሚ የዘር ጥቃት መንግሥት ለምን ደንታ-ቢስ ሆነ?

ሰዋለ በለው – December 8, 2022 – [email protected] በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች በተለይም በመተከል፣ በወለጋ፣ እና በሰሜን ሸዋ አካባቢዎች፣ በተደጋጋሚ በማንነታቸው ምክንያት ብቻ በንፁሃን ዜጎች ላይ የሚደርስባቸው ጅምላ ግድያ እና መፈናቀል በአስቸኳይ እንዲቆም
December 10, 2022

የከንቲባዋ ዲስኩር ላም ባልዋለበት ኩበት ፍለጋ ሳይሆንባቸው አልቀረም

ስሙኝማ እናንተዬ፡- ጀሮዬ ካላከራከረኝ በስተቀር እመት አዳነች አቤቤ ከየትኛው ተቋም እንደሆነ ለማረጋገጥ ግድ ባይሰጠኝም የሕግ ሙያ እንዳጠኑ በጨረፍታ ሲወራ የሰማሁ መሰለኝ፡፡ ከዚህ በተረፈ ዎይዘሮዋ ቅድመ-ክንትብና በተለያዩ ከፍተኛ የመንግሥት ሓላፊነቶች ተመድበው መስራታቸው የሚታወቅ
December 10, 2022

ከአማራ ቆዳ በተሠራ ከበሮ: ጭፋሮ !! (አሥራደው ከፈረንሳይ)

ክፍል አንድ “ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም ! ” ይች ህፃን ልጅ፤ « ወላሂ ለሁል ጊዜ አማራ ሆኜ እኖራለሁ ! » ብላ በሕይወት እንዳትቆይ ያደረግናት እኛ ሆዳሞች፤ አጎብዳጆች፤ እበላ ባይና ወኔ ቢሶች፤ በዝምታችን  የጎሣና የዘረኞች ፤ አምባ ገነን
December 9, 2022

በወልቃይት-ጠገዴና ጠለምት ጉዳይ የቀረበ ምክረ-ሀሳብ

መግቢያ 1. የታሪክ መነሻ ከቅድመ-አክሱም ጀምሮ እስከ 1983 ዓ.ም ወልቃይት-ጠገዴና ጠለምት ከበጌምድር ስሜን ግዛት ተነጥለው አያውቁም፡፡ በአስተዳደራዊ ታሪክ ደረጃ የወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምት ታሪክ ከበጌምድር ስሜን ታሪክ የማይነጠል የተጋመደ ታሪክ አለው። ይህን የአስተዳደራዊ ታሪክ በማስረጃ ህግ መመዘኛ መስፈርቶች ማለትም
December 9, 2022
የአቢይ አህመድ ጨለማ ጉዞ!

አዶልፍ ሂትለርና ይሁዶች፣ ጭራቅ አሕመድና አማሮች – መስፍን አረጋ

መከራህ ለጊዜው ቢመስልህም ጎጅ ያጠነክርሃል ድል አያርግህ እንጅ፡፡ ብረት ወርቅ ተብሎ የሚከብረው ገ(ን)ኖ ካለፈ ብቻ ነው በሳት ተፈትኖ፡፡ መከራ የሚመጣው ወይ ሊቀብር ወይ ሊያጠነክር ነው፡፡  ወይም ደግሞ ፈረንጆቹ እንደሚሉት አበሳ የሚመጣው ወይ ሊጥል
December 8, 2022

 የናዚሥቶቹ የመቀበሪያ ቀን ቅርብ ነው “በሰፈርከው  ቁና ይሰፈርልሃል“ ከአባታጠቅ ምንዳሁነኝ

ሹፌሩ ሳያውቅ መሪው መዞር አይችልም ። አውቶማቲክ እና እጅግ ዘመናዊ መኪና እንኳን በመጀመሪያ በተቀነባበረለት ፕሮግራም መሠረት እንጂ በደመ ነፍስ አይጓዝም ። አንድ የአገር መንግሥትም የጠራ እና ዜጎችን ያቀፈ የፖለቲካ ፣ የኢኮኖሚ እና
December 8, 2022

ገዳይ ወይስ ሸምጋይ !

እኛ ኢትዮጵያዉያን የዋህ አይሉን አስተዋይ በሌላዉ ሞት የምንሰነብት የሚመስለን “ምሽትም ዕድሜ ነዉ ” በማለት በከንቱ ራስ ወዳድነት እና መዘናጋት በሬ ካራጁ በደመ ነፍስ ስንኖር ድፍን ሶስት አሰርተ ዓመታት ባጅተናል፡፡ ዛሬ ላይ ከ፴(ሰላሳ) ዓመት
December 8, 2022

የ3ቱን ክልሎች ክልላዊ የህዝብ መዝሙሮች – የአማርኛ ትርጓሜ አንብቡና – ፍርዱን ለህሊናችሁ ስጡት! – ሄርሜላ አረጋዊ

1. የትግራይ ክልል መዝሙር /የአማርኛ ትርጉም  የማንወጣው ተራራ የማንሻገረው ወንዝ የለም ፤ ፍፁም ወደኋላ የለም መስመር ነው ኃይላችን ህዝብ ነው ኃይላችን በጭራሽ አንሸነፍም! በፀሀይ ሀሩር እና በቁር ነፍሳችን ውሀ ይጥማት አለት ይሁን
December 8, 2022
1 49 50 51 52 53 249
Go toTop