ምነው ነገረ ሥራችን ሁሉ ላይ ላዩን ሆነ? – ጠገናው ጎሹ February 12, 2023 ጠገናው ጎሹ አሁን ላይ የምንገኝበት እጅግ አስከፊና አደገኛ ሁኔታ የትናንትና የዛሬ ዱብ እዳ ሳይሆን ለዘመናት እያጠራቀምነው የዘለቅነው ልክ የሌለው የገዛ ራሳችን የውድቀት አዙሪት ውጤት መሆኑን ለማስተባበል የሚሞክር የአገሬ ሰው ካለ February 12, 2023 ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች
የህሊና ቢሶች መጫወቻ መሆን የማያሳፍረውና የማይቆጨው ትውልድ – ጠገናው ጎሹ February 11, 2023 ጠገናው ጎሹ “እስከ ዛሬ ስለ ክርስቶስ አስተምሪያለሁ ። ተምሪያለሁ። ዛሬ ግን ራሱን ክርስቶስን አይቸዋለሁ” ይህን የሚነግረን የተሰጠውን የዲያቆንነትና የሙአዘ ጠበብትነት ስያሜ ለርካሽ የግል ዝና እና ፍላጎት ማርኪያነት ካዋሉት ጨካኝና February 11, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የአሁኑ ይባስ!! ጨቅላዎቹ የኢትዮጵያ መሪዎችና የህፃኑ የሮማው ንጉስ ኔሮ (Nero) ገቢራዊ ተመሳሳይነት!! Nero Claudius Caesar Augustus Germanicus ታሪክ እንደሚያትተው የግሪክ ፣ የሮማና የአቢሲኒያ/የኢትዮጵያ/ ስልጣኔ ለዓለም ያበረከተው አስተዋፅኦ የትየለሌ እንደሆነ መድበለ መዛግብት ቁልጭ አድርገው ያለማወላወል ዘግበውታል። ከላይ በተጠቀሱት የስልጣኔ ፈርጥ ቀዳጅ ሃገራት ጥንታዊ የአገዛዝ ዘመናት February 11, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የተመለሰው ሰይፈ ተዋሕዶ እና የተመዘዘው ሰይፈ ዳንኤል ክብረት ሳያስቡበት በቅጡ፣ ሰይፍ ካፎቱ አያውጡ ካውጡ ደግሞ ካቃጡ፣ እንዳይመልሱት ሳይቆርጡ፡፡ ተዋሕዶ በሕልውናዋ ላይ የመጣባትን ኦነጋዊ ሳጥናኤል ለመቆራርጥ ሰይፏን ካፎቱ አውጥታ በሳጥናኤሉ ላይ አቃጣችበት፡፡ ሳጥናኤሉም በተዋሕዶ ሰይፍ ሊቆራርጥ መሆኑን አውቆ እጁን ወደላይ በማንሳት በፍርሀት መቅለብለብና February 11, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የ”ብልጽግና” ጠቅላይ ገዥነት (totalitarian state) ከበላቸው ጌ Totalitarian state ማለት ምን ማለት እንደሆነ መጀመሪያ ልግለጽ፡፡ Totalitarian state ማለት በእያንዳንዱ የአገሪቱ ህዝብ ህይዎት ዘርፍ ላይ ፍጹም ቁጥጥር ያለው የመንግስት አይነት ነው፡፡ የዚህ አይነት መንግስታዊ ቅርጽ ሁሉንም ኢኮኖሚያዊ፤ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች February 11, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ዛሬም የሰሚ ያለህ! ዲያብሎስን ማመን የቀጠልነው መቼ በማተቡ ይጠናል ብለን ነው? በላይነህ አባተ ([email protected]) ሳጥናኤል ወይም ዲያብሎስ ከመላእክት አንዱ ነበር፡፡ ዳሩ ግን ሳጥናኤል የክህደትን፣ የቅጥፈትን፣ የስርቆትን፣ ሕዝብን ከሕዝብ የማጋጨትንና የጭካኔን መንገድ ስለመረጠ ከቅዱሳን መላእክት የተለየ እርጉም ሆነ፡፡ በዚህ እርጉምነቱም በእባብ ተመስሎ አዳምና ሄዋንን February 10, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ሕገወጥነትና ብልግና የነገሰባት የጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ “ብልጽግና” ኢትዮጵያ ወደ የት እያመራች ነው? – አክሎግ ቢራራ(ዶር) ክልፍ አራት የዚህ ሃተታና ምክረ ሃሳብ ዋና ዓላማ በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያን የገጠማት የሕገ መንግሥት ቀውስ (Constitutional and governance crisis) በራሱ በጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ አሊና በመሰረቱት የኦሮሞ ብልጽግና ፓርቲ የዘውግ ጽንፈኞች እብሪተኛነት፤ ተተኪነትና ሙሉ February 10, 2023 ነፃ አስተያየቶች
አራጅ ሆይ! ላንተም ቢሆን ኦርቶዶክስ ትሻልሃለች (ከአሁንገና ዓለማየሁ) በተለይ ከኢንደስትሪያል አብዮት ወዲህ ሃይማኖት ማስፋፋት በቀጥታ የኢኮኖሚ ብዝበዛን ከማስፋፋት ጋር ተያያዥ እየሆነ መጥቷል። ለአህጉር ወረራ የተመቸ ወታደራዊ መሰል ተቋም ከነበራት የካቶሊክ ተጽእኖ ለካፒታሊዝማዊ ብዝበዛ ምቹ መደላድል ነው ወደ ተባለው ፕሮቴስታንቲዝም የተደረገው February 10, 2023 ነፃ አስተያየቶች
እንዴትስ አናዝን ፤እንዴት አናነባም ? ዛሬ እናት አገር ኢትዮጵያ ከታመመች ሶስት አስርተ ዓመታት ሆኗታል ፡፡ አገር ማቁሰል እና ህዝብ መበደል የዕለት ተዕለት ማታለል ተግባራችን ብለዉ የያዙት ያኔ ኢትዮጵያን ለማናጋት ሶስት ጠላቶች ብለዉ የሚፈርጇቸዉ ታሪካዊ የኢትዮጵያ ጠላቶች በዉስጥ February 8, 2023 ነፃ አስተያየቶች
በሤጣን ፈረሥ እየጋለቡ ግፍ መሥራትን የተዋህዶ ልጆች ይቃወማሉ በሤጣን ፈረሥ እየጋለቡ ግፍ መሥራትን የተዋህዶ ልጆች ይቃወማሉ ። ያውም እንደ አቡነ ጴጥሮስ በመሰዋትነት ። ጮራ እንዲሆነን ይኽንን ግጥም ከባለቅኔው ተዋስኩ ። ( ወልደ ትንሣኤ ፤ የክርስትና ሥሜ ነው ። ሃሌሉያ ) February 8, 2023 ነፃ አስተያየቶች
እባቡ እየተቃረበ መጣ – ዶ /ር ምህረት ደበበ አንድ ቀን ነው፤ ዶሮ፣ ፍየል፣ በሬና ሰው በአንድ ቤት ውስጥ አብረው ነበሩ። ከዛ እባብ ቀስ እያለ ወደ ቤቱ ሲገባ መጀመርያ ዶሮዋ ነበር ያየችው “እኔ ምን አገባኝ ጣራ ላይ ስለወጣሁ አይደርሰኝም” በማለት እባብ February 7, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ሃይማኖታችን የደም ስራችን ናት ሃይማኖታችን የደም ስራችን ናትየካቲት ቀን 5 ቀን 2015 ዓ/ም በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ኢትዮጵያውያን ሆይ! ይህች ጦማር ትድረሳችሁ ቀሲስ አስተርአየ [email protected] ሃይማኖታችን የደም ስራችን ናት ቅዱስ ፓትርያርካችን “ሃይማኖታችን የደም February 7, 2023 ነፃ አስተያየቶች
“እኛ ኢትዮጵያን እና ራሳችንን እንታደግ !”- ሞት ለገዳይ ! አንድነታችንን እና ህብረታችንን በማፅናት ለራሳችን ነጻነት እና ለአገራችን አንድነት መቆም የዕምነት እና የኃይማኖት ብቻ ሳይሆን የመኖር አለመኖር ህልዉና ጉዳይ መሆኑን እንገንዘብ ፡፡ የቤተ ክርስቲን ግቢ እና ቅጥር ማስጠበቅ የሁሉም ዜጋ እና የሰዉ February 7, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የተጠያቂነት ያለህ አገር መፍረሱ ነው – ሰመረ አለሙ የሃገራት መሪዎች ሁሉንም መሆን ስለማይችሉ የመንግስታቸውን ሽራፊ በእውቀት የዳበረ፤ሃገር ወዳድነቱ ከግምት የገባ ፤በተግባር የተፈተነና የተመሰከረለት ፤ውጤታማ ልምድ ያለው ዜጋ እየመረጡ ስራውን በሚኒስቴር፤ በመመሪያ ሃላፊነት፤ በኮሚሺነርነት፤ በአምባሳደርነት እንደየደረጃው እየመለመሉ የመንግስታቸውን ስራ ያሳልጣሉ፡፡ ይህ February 7, 2023 ነፃ አስተያየቶች