አድዋ እና “አንድ ወጥ” አከባበር -ሸንቁጤ – ከካናዳ
ከባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የዘንድሮው 127ኛ የአድዋ ድል በአል “አንድ ወጥ ” በሆነ መልኩ እንዲከበር በቂ ዝግጅት አድርጎ እየተንቀሳቀሰ እንደሚገኝ አሳውቋል:: “አንድ ወጥ ” የሚለው የባህልናስፖርት ሚኒስቴር ዝግጅት በትግባር ሲተረጎም- ለበአሉድምቀት በሚዘጋጀው ፖስተር ላይ የዳግማዊ አፄ ምንሊክን ፎቶ አስቀርቶ በምትኩ በትግራይ ክልል የወታደርነት ዘመኑ የሚያውቁት ጌቶቹ እንደነገሩን በኢትዮ -ኤርትራ ጦርነት ወቅት ጏዶቹ የተጣለባቸውን ወታደራዊ