የአማራ ምሁር ነኝ ያልክ ሁሉ የውስጡም የውጩም ቁማር ይግባህ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ከጥቂት ዓመታት በፊት አማራን በማስጨፍጨፍ ታሪክ ከዘገባቸው ጅላንፎ ጭራቆች አንዱ “ፖለቲካ ቁማር ነው፤ ቁማሩን ታሸነፍን ጨዋታው አለቀ” ዓይነት ንግግር ሲያደ ግና “ኢትዮጵያ ሱሴ፣ ስንንኖርም ስንሞትም ኢትዮጵያዊ ነን” የሚሉት የጆከር ካርታዎች አማራን July 15, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ጠላቱን የማያውቀው ታጋይና አታጋይ መጸሃፍ ”—- በብብቱ እሳት ይዞ የማያቃጥለው ማነው?—–” በማለት ይጠይቃል። ታዲያ የዘመኑ የጎሳ ታጋይና አታጋይ ፤ እታገላለሁ የሚለው ”ብብቱ” ውስጥ ከያዘው እሳት፤ አፍንጫው ሥር ካለው የህዝብ ጠላት ጋር ሳይሆን አሻግሮ ‘ጣቱን በመቀሰርና አንዱ July 15, 2023 ነፃ አስተያየቶች
በአማራው ክልልና በሌሎችም ቦታዎች “የማይታወቁ ሰዎች”ን ያብዛልን!! ይነጋል በላቸው አማራ የፊታችንን ጦርነት (አሁን በቅጡ ተጀምሮ ካልሆነ) በአሸናፊነት የሚወጣበት እልፍ አእላፍ ምክንያቶችን መደርደር ይቻላል፡፡ እሱ አሁን አይጠቅምም፡፡ ዋናው አማራ ፋኖና ሕዝቡ በአጠቃላይ ምን ያድርግ የሚለው አንገብጋቢ ጥያቄ ነው፡፡ በዚህ ላይ July 15, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የፖለቲካ ቁማርተኞች “ የእምቢ አላረጅም” አባዜ! – ተዘራ አሰጉ ፖለቲካ አቅም እስከፈቀደ ድረስ ለሃገር እምርታ ሲባል በተለይ የፖለቲካ መርሁ /Manifesto/ አዋጭ ሁኖ በሕዝብ ሕይወት ላይ ሰላማዊ የእድገት ለውጥ ካመጣና ማህበረሰባዊ ቅቡልነት አግኝቶ ሕዝብን የሥልጣን ባለቤት እስካደረገ ድረስ የእሰየው ፣ የተስማምቶናል እና የይቀጥል ምላሽ በማግኘት በቅብብሎሽ የሚቀጥል July 14, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የኢትዮጵያ ስትራተጂክ ግርዶሽ: አሜሪካ የበላይነቷን ለማመቻቸት አፍሪካዊ አገልጋይ ገዝታለች – ክፍል 1 ከ 8 አክሎግ ቢራራ (ዶ/ር) “አንድ ኒካራጓ እንደሚለው እሱ የውሻ ልጅ ነው፣ እሱ ግን የእኛ ነው።” ፕሬዝዳንት ፍራንክሊን ዲ. ሩዝቬልት የኒካራጓን አምባገነን ሶሞዛን ሲገልጹ። በመጀመሪያ በኦነጋዊያን የበላይነት የሚመራውና የሚታዘዘው መከላከያ ኃይል በቆቦና አላማጣ፤ አማራ ክልል ንጹህ ወገኖቻችን ላይ የፈጸመውን ታሪክ የማይረሳው እልቂት አወግዛለሁ። ለሰብአዊ ፍጥረት ደህንነት የምትቆረቆሩ ሁሉ ይህንን የጭካኔ ጭፍጨፋ እንድታወግዙ July 13, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የአማራ ባንዳ ሆይ ይብቃህ! ይብቃህ! በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) እንደ አያቶቻችን ታሪክ ቢሆንማ አማራና ባንዳ አብረው ተጦማር መጻፍ የማይችሉ ጉዳዮች ነበሩ፡፡ ስምንተኛው ሺ ደረሰና የአማራ እናት የወለደችህ አንተ ባንዳው የዘር ሰንሰለት ለውጥ (ጂን ሙቴሽን) አድርገህ “የአማራ ባንዳ” የሚል July 13, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ጭራቅ አሕመድ ሆይ እርምህን አውጣ፣ የመዋጋት አለመዋጋት ምርጫ ያንተ ሳይሆን ያማራ ሕዝብ ሁኗል አለባብሰው ቢያርሱ፣ ባረም ይመለሱ። ጦርነት የሚጀመረው በምርጫ ቢሆንም፣ የሚፈጸመው ግን በግዴታ ነው። በሌላ አባባል፣ ጦርነትን ለመጀመር ውሳኔው የጀማሪው ብቻ ቢሆንም፣ ለማቆም ግን ውሳኔው የተፋላሚውም ጭምር ነው። ጭራቅ አሕመድ ግን ኮለኔል ነኝ ቢልም፣ ይህን July 12, 2023 ነፃ አስተያየቶች
መጻሕፍተ መነኮሳት ፡-የፓትርያሪክ፣ የጳጳሳትና የሌሎችም መነኮሳት የግብር ሚዛን! በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) መጻሕፍተ መነኮሳትና የቤተክርስትያን ሊቃውንት የሚሉት መኩሰ ሞተ ነው፡፡ መንኩሰ ሞተ ማለትም አንድ ሰው ሲመንኩስ ሥጋውን አድቅቆ ወይም ገድሎ መንፈሱን ግን ያገዝፋል ማለት ነው፡፡ ዛሬ የምናየው ግን የተገላቢጦሹን ነው፡፡ በአሁኑ July 12, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ዛሬም ከአስቀያሚው ወለፈንዲነት (ugly paradox) ሰብሮ ለመውጣት አልሆነልንም!!! July 10, 2023 T.G ነገረ አስተሳሰባችንና ነገረ ሥራችን ሁሉ ማለቂያ ካጣው ሁለንተናዊ ማለትም ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ሞራላዊ፣ ሥነ ምግባራዊ፣ ሥነ ልቦናዊ፣ እና መነፈሳዊ ውድቀታችን ሰብሮ ለመውጣት በሚያስችል የቅድሚያ ቅድሚያ (the priority of priorities) መርህና አካሄድ July 10, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የእህቴ መከራ የኔም ነው – ከሞሲት የሻነህ በኢትዮጵያ ውስጥ ካለፉት አራት/አምስት አመታት ወዲህ እየባሰ የመጣውና ባሁኑ ጊዜ ደግሞ በጣም ጎልቶ የሚታየው የሰላም መደፍረስ፣ የሕግ አልባነት መስፋፋት፣ የሕግ የበላይነት አለመከበር፣ የስብእና መሸርሸርና በእኩልነት የመኖር ተስፋ መመንመን፤ በሴቶች፣ በልጆችና በአቅመ-ደካሞች ላይ ከፍተኛ July 10, 2023 ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች
መንግሥት ያለው ሰላመቢስና ለመፍረስ የሚንደረደር አገርና መንግሥት የሌለው ጠንካራና ሰላማዊ አገር ሃምሌ 3 ቀን 2015 ዓም(10-07-2023) ብዙ ጊዜ መንግሥት ለአንድ አገር ሰላምና እድገት ለሕዝቡም ነጻነትና ደህንነት ዋስትና እንደሆነ ይነገራል።እርግጥ ነው የመንግሥት አስፈላጊነት አይካድም።መንግሥት ሲባል ደግሞ የጥቂት ሹማምንት በሥልጣን ላይ መኖር ብቻም ሳይሆን የአገሪቱን July 10, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ምክር ቢጤ ለዶክተር ደሳለኝ ጫኔ፤ ካሳማ ጋር ትግል አትግጠም ያሳማ ዋና ፍላጎት ተጨማልቆ ማጨማለቅ ስለሆነ፣ ካሳማ ጋር በጭራሽ አትታገል፡፡ (Never wrestle with a pig. You both get dirty and the pig likes it. George Bernard Shaw) አቶ ኤርምያስ ለገሰ በገዛ ራሱ ፈቃድ፣ July 10, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የሣጥናኤል ሎሌዎች ኦርቶዶክስንና ሀገርን ለጨለማው መንግሥት እንዴት እንደሸጡ ተመልከቱ! መምህር ዘመድኩን በቀለ “መልካም ንባብ” ብዬ እስክሰናበታችሁ ድረስ ያለው ሃሳብ የኔ የይነጋል በላቸው የመግቢያ አንቀጽ ነው፡፡ ሀገራችን አሁን ወዳለችበት አዘቅት እንዴት እንደወረደች መምህር ዘመድኩን በቀለ በግልጽ እንደሚከተለው አስቀምጦታል፡፡ መተፋፈርና ይሉኝታ የለም፡፡ እኔም July 8, 2023 ነፃ አስተያየቶች
❝እኔ ኢትዮጵያዊያንን አላምንም ከራሴ ጀምሮ” በዓሉ ግርማ ፥ የቀይ ኮከብ ጥሪ ፥ ገፅ 234 ❝እኔ ኢትዮጵያዊያንን አላምንም ከራሴ ጀምሮ። በጭንብል ተሸፍነን የምንኖር ህዝቦች ነን። ለሰው የምናሳየው ገፅታና እውነተኛው ባህሪያችን የተለያዩ ናቸው። እንደ ተረታችን ፣ ስነ ፅሁፋችንና ንግግራችን ባህርያችንም ሰምና ወርቅ ነው … ❝በዚህ ላይ July 5, 2023 ነፃ አስተያየቶች