Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 26

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

እውነት እውነት እላችኋለሁ፤ ኦሮሙማ ከአሁን በኋላ አንድ ዓመት ሥልጣን ላይ ከቆዬ …. ይነጋል በላቸው

ወቅቱ የተግባር እንጂ የንግግር አለመሆኑ ይገባኛል፡፡ ለንግግሩም ቢሆን ከሁለትና ሦስት አሠርት ዓመታት በላይ ስለጮህንና ጮኸታችንም በእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋ ተሰጥቶት የመጨረሻው የትንሣኤያችን ምዕራፍ ላይ ስለደረስን የቀደመ ጩኸታችንን ዋጋ አናሳጣውም፡፡ ለማንኛውም በሰሞነኛው የሀገራችን ሁኔታ

አማራ ነቅተህ ጠብቅ!  የከሀዲዎች አንድነት ፓርቲ ጆቢራ አማራን አዘናግቶ ለማስጨረስ ዛሬም  እየዞረ ነው!

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) በመላእክትነት ተመርጦ የነበረው ሳጥናኤል እግዚአብሔርን ከድቶና ክርስቶስን ወደ ተራራ ወስዶ ከተማ እያሳዬ በንብረት ሊደልለው ሞከረ፡፡ የሳጥናኤል ተከታዮች ደግሞ ከዓለም በፊት እግዚአብሔርን እያመለከ የኖረውን አማራ አንድነት፣ ህዳሴ፣ ግድብ፣ ዓባይ፣ ኢትዮጵያ ሱሴ ወዘተርፈ

በግሎባል የምሁራን መድረክ ላይ የምዕራቡን ካፒታሊዝም የፖለቲካ አስተሳሰብና አካሄድ በሚመለከት በፕሮፌሰር መሳይ ከበድና በዶ/ር ዮናስ ብሩ ኢ-ሳይንሳዊ በሆነ  መልክ የተሰነዘረውን አስተሳስብ የሚቃወም ትችታዊ አቀራረብ!

     ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)                               ነሐሴ 1፤ 2023 Yonas Allow me to disagree on the impact of Western intervention. I believe it was “nefarious”. The West first hoped that the TPLF would emerge victorious.

ያበባው ታደሰ ጥድፊያ፤ ገዳይ ቢዘገይ ሟች ይገሰግሳል

ሲሮጡ የታጠቁት ሲሮጡ ይፈታል ብአዴኑ አበባው ታደሰ ኦነጋዊ ጌታውን ጭራቅ አሕመድን ለመስደሰት በመቻኮል፣ ሺ ዓመታት ያስቆጠረውንና ቀፎው እንደተነካበት ንብ በነቂስ የተነሳውን ፋኖን በሁለት ሳምንት ውስጥ አጠፋለሁ ብሎ ተነስቷል። ይህ ችኮላው ግን ለፋኖ ትልቅ ዕድል ይከፍትለታል።  ፋኖ

ጥንብ ባለበት  ጂብ አይጠፋም  

ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም ማለት ድሮ ነበር ፡፡ ዛሬ ላይ ግን ሰማይ በጭለማ መሬት በጭቃ በሆነበት ሀምሌ ወር ተደጋጋሚ ጉድ ይሰማል፡፡ ይህ ሀምሌ አስራ ዘጠኝ ቀን በጯሂት በዕለተ ዕረቡዕ በሬ አርዶ የኢትዮጵያን

ኢትዮጵያ ሆይ በስምሽ ስንት ወንጀል ተሠራ?

ሐምሌ 20 ቀን 2015 ዓም(27-07-2023) የሌላውን ዘመን ትተን እኛ ባዬነውና  እያለንበት ባለው ዘመን ኢትዮጵያ  በስሟ የተጠቀሙና በመጠቀምም ላይ ያሉ መሪና ተከታዮቻቸውን ተሸክማ ዘልቃለች።ሁሉም ጊዜ አመጣሽ እርስ በርሱ አንዱ ሌላውን እዬከሰሰና እዬወቀሰ ከዛም

በአማራነት ተደራጅቶ መታገል – አንዱ ዓለም ተፈራ፤  

ሐሙስ፣ ሐምሌ ፳ ፻ ቀን ፳ ፻ ፲ ፭ ዓ. ም.  (7/27/2023) የጎሳ ፖለቲካ በኢትዮጵያ ሕልውና የተሰነቀረ ስለት ነው። የአንድ አገር የፖለቲካ ተሳትፎ መደረግ ያለበት፤ በዜግነት በተመሠረተ የአመለካከት ተመሳሳይነት ስብስብ ነው። ይሄ መሠረታዊ እውነታነት ያለው የተለመደ ሂደት ነው። በትውልድ ትሥሥር

ጥንብ ባለበት ጂብ ይሰባሰባል

ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም ማለት ድሮ ነበር ፡፡ ዛሬ ላይ ግን ሰማይ በጭለማ መሬት በጭቃ በሆነበት ሀምሌ ወር ተደጋጋሚ ጉድ ይሰማል፡፡ ይህ ሀምሌ አስራ ዘጠኝ ቀን በጯሂት በዕለተ ዕረቡዕ በሬ አርዶ የኢትዮጵያን

 አቶ ዮሐንስን የምትወቅሱ፤  የየሱስና የጳውሎስን ታሪክ አትርሱ 

“ንስሐ ካማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ፣ ንሰሐ በሚገባ ባንድ ኃጢያተኛ ሰማያት ይደሰታሉ።” (ሉቃስ 15፡7) አቶ ዮሐንስ ቧያለው በቅርቡ ባደረገው ንግግር ሳቢያ አያሌ አወዳሽና አሞጋሾችን ሲያፈራ፣ በዚያው ልክ (እንደውም ከዚያው በበለጠ) ደግሞ አያሌ ወቃሾችና ከሳሾች ተነስተውበታል።  ያቶ ዮሐንስን

ተው ስማ ወገኔ!ተው ስማ ተው አድምጥ!

ሄሮድስ ፈሪሳውያን ዙፋን ተቀምጠው፣ እነ ጲላጦስም ችሎት ተጎልተው፣ ስቅለትን ማስቀረት ዘበት ዘበት ነው! ክርስቶስን ሰቅሎ በርባንን ተፈታ፣ ፍትህን መጠበቅ አንጋጦ ጧት ማታ፣ አንድም ድንቁርና ሁለትም ወስላታ! እውነት ክርስትና በዓለም የተስፋፋው፣ የጴጥሮስ ጳውሎን

ስለምን እንክርዳድ ዘርተን ስንዴ ማጨድ አማረን? – በዳዊት ሳሙኤል

ይህንን የዛሬውን ጽሁፌን ከመጻፍ ይልቅ ምን ርእስ ልስጠው እሚለው ነበር ቀናቶችን የፈጀብኝ። ብዙ ሰዎች በዚች አጭር አርባ ምናምን አመትህ እንዴት ይህንን ሁሉ ሰው አገኘህ? ብለው ይጠይቁኛል። ሀሜተኞቹም በደካማ አእምሮአቸው ስም ያወጡልኛል። ሳገኛቸው

የሞኝ ሳቅ ወይ አለማወቅ

 ኢትዮጵያም ሆነ ዜጎቿ በፖለቲካ ዉሳኔ ቁም ስቅል ማየት ከጀመሩ ድፍን ሶስት አሰርተ ዓመታት ተቆጥሯል፡፡ ይሁንና ዛሬም እንደትናንቱ የሞኝ ዘፈን እየዘፈነ በሞቱ የሚደሰት መኖሩ ምን ያህል አይነ ህሊናችን መጋረዱን፤ ንቃተ ህሊናችን መዝቀጡን ያሳያል፡፡

ያማራ ሕዝብ ዐብይ ስሕተት፤ በማንነቱ የሚጠሉትን ለመውደድ መሞከር

ይገሰማል እንጅ ውሃ አይላመጥም ጠላት ወዳጅ ላይሆን አልለማመጥም። ውዴታ ቸሬታ፣ ከበሬታ ግዴታ ነው።  ሰውን እንዲያከብር እንጅ እንዲወድ ማስገደድ አይቻልም።  ማስገደድ ይቅርና ማስተማርም አይቻልም።  ማስተማር የሚቻለው ጥላቻን እንጅ ፍቅርን አይደለም። በምክኒያት የሚጠላህን ጠላት፣

ለብአዴን ጉባኤ የተሰጠ ምክራዊ አስተያየት – በደሳለኝ ቢራራ

ጁላይ 20 በተካሄደ የብአዴን ስብሰባ ውስጥ ተቀረጸ የተባለውን ድምጽ ሰማሁት። እንደተለመደው ብአዴን ማቀዝቀዣ አጀንዳውን ይዞ ብቅ ብሏል። ከሁሉም ነገር አስቀድሜ ማንሳት የምፈልገው የብአዴንን ህልውና ሊያስቀጥሉ የሚችሉ ማምታቻ አጀንዳዎች ሁሉ ማለቃቸውን ነው። ከዚህ
1 24 25 26 27 28 249
Go toTop