“ጠላት ለማስደሰት ኢትዮጵያን ማስከፋት እና ትጥቅ ማስፈታት ለምን “ በታሪክ ጅረት ኢትዮጵያን እና ህዝቧን በመከራ ጊዜ ከፊት የተገኙ የቁርጥ ቀን ልጆች በተለያየ ጊዜ በአድርባይነት እና በብልጣብልጥነት ልክፍት ባለባቸዉ መገለላቸዉ ድንገት ሳይሆን ልማድ ሆኖ ዉሎ አድሯል ፤ የፖለቲካ ባህል አካል ሆኗል ፡፡ July 5, 2023 ነፃ አስተያየቶች
በስዊድን የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ የስነጽሑፍ ክፍል የቀረበ አገር ሳይኖረን ወደብ አይመረን! ሰኔ 18 ቀን 2015 ዓም(25-06-2023) ዓለም ከሦስት እጅ በላይ በውሃ የተሸፈነች መሆኗንና የሰው ልጅ ኑሮም ከውሃ ጋር በተያያዘ እንቅስቃሴ ላይ የተመሰረተ መሆኑን የሚክድ ፍጡር አለ ተብሎ አይታመንም።የውሃን ጥቅም በሚገባ የሚያውቀው ምላሱን ለማድረቅ፣ጥሙን July 2, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ሃገራችንን ከመፍረስ፣ አዲስ አበባን ከጥፋት እንታደግ፣ – ደረጀ ተፈራ 1.መግቢያ ጥንታዊ ሮማውያን “Barbarians at the Gate” የሚል አገላለፁ ነበራቸው። አባባሉ የቆየ ታሪክ ያለው ሲሆን ህግና ስርዓት የማያውቁ አረማውያን የሮማን ከተማ በመንጋ በመውረር በከተማው ላይ ያስከተሉትን ውድመትና በነዋሪው ህዝብ ላይ የፈጸሙትን ተደጋጋሚ ዝርፊያና ፍጅት ለመግለጽ የተጠቀሙበት July 2, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ወልቃይት፤ በቦታው ነበርኩ – አንዱ ዓለም ተፈራ ቅዳሜ፣ ሰኔ ፳ ፬ ቀን ፳ ፻ ፲ ፭ ዓ. ም. (07/01/23) ወልቃይት ወደ ትግራይ እንድትገባ የተደረገው፤ አንድም ለመሬቷ ልምላሜ፣ ሌላም ለሱዳን ወሰንነቷ ሲሆን፤ ያ ሲደረግ፤ ሕገ−መንግሥቱም ሆነ ፓርላማው አልነበሩም፣ አልተሳተፉበትም። የትግራይ ሕዝብ ነፃ አውጪ ግንባር፤ ወልቃይትን July 1, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ወልቃይት ፣ ጠለምት እና ራያ ህወሃት በከለለው ግዛት ስር ይሁን ፣ (Status- Quo -Ante) ይከበር የሚለው ቅዥት እና ተረት ተረት። መግቢያ እንግዲህ ግራ የተጋባ ፣ በሕግ የማይመራና ራሱን በተንኮል የተበተበ መንግስት እና ፓርቲ መዘባረቅ ፣ ሕዝብን ማደናበር እና የማይጨበጥ አካሄድ መከተል እና ተረት ተረት ማብዛት ስራው ነው። የወልቃይት ፣ ጠለምት እና ራያ ወደነበረበት አስተዳደር June 28, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የመለስ ሞት የኢትዮጵያን ህዝብ ለምን አስለቀሰው? ‘አዲስ ራዕይ ጥቅምት 2005 ልዩ እትም’ን መነሻ በማድረግ የተዘጋጀ፡ ክፍል 1 በደሳለኝ ቢራራ መግቢያ አቶ መለስ ዜናዊ በዋና አዘጋጅነት ሲፅፋት የነበረችው በራሪ መፅሔት ዛሬ ስለአዘጋጇ መታሰቢያ ተደርጋ ታትማለች። የዚች እትም ትኩረት የአቶ June 28, 2023 ነፃ አስተያየቶች
መርዶ በሞንታርቦ፡ የህወኃት ትሩፋት – በደሳለኝ ቢራራ የህወኃትን የጭካኔ ልክ ቃላት ከሚገልጹት በላይ የአካል ማስረጃዎችና ሰለባ የተደረጉ ሰዎች ምስክርነት ተደርጓል። በታሳሪ አፍንጫ እስክርቢቶ በመኮርኮር መረጃ አውጣ ከማለት እስከ ጥፍር መንቀልና ብልት ላይ ማንጠልጠል በበርካታ አማራ ተወላጆች ላይ ተፈጽሟል። ህወኃት June 27, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ኢዜማና የመግለጫ ፖለቲካ ጨዋታው (ጠገናው ጎሹ) June 25, 2023 ጠገናው ጎሹ ነገረ አስተሳሰባችንና ነገረ ሥራችን ሁሉ ባለጌና ጨካኝ ገዥ ቡድኖች እየተፈራረቁ የሚያወርዱብንን መከራና ውርደት ማስቆም በሚያስችል ፅዕኑ ራዕይ ፣ መርህ፧ ዓላማ ፣ ስትራቴጅ፣ ግብ ፣ እቅድ፣ አደረጃጀት እና June 25, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የአብይ አህመድ ከሥልጣን መወገድና የሽግግር መንግሥት አስፈላጊነት (ለውይይት የተዘጋጀ) – አማረ ተግባሩ (ዶ/ር) “ለኔ አብይ አህመድ ሞተዋል። የምመስላቸው በአሜሪካን አገር የሞት ፍርድ ወይም እድሜ ልክ እስራት እንደተፈረደበት dead man walking እንደሚባሉት ነው። አብይ አህመድ ይበላሉ፣ ይጠጣሉ፣ ይተኛሉ ይነሳሉ፣ ይሄዳሉ ይቀመጣሉ አንጂ በቁማቸው ሞተዋል። እኔ ሰአቴን June 23, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ሦስት ወራት ሦስት መቶ ዓመታት ሆነውብኝ ተቸገርኩ!! ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ለበርካታ ዓመታት ዐይን ያልነበረው ሰው “ነገ ዐይንህ ድኖ ማየት ትጀምራለህ” ቢሉት “የዛሬን እንዴት አድሬ?” አለ ይባላል፡፡ እውነቱን ነው፡፡ የለመድከው ነገር ብዙም አያስጨንቅም፡፡ አዲስና የምትመኘው ነገር ሲቃረብ ለማየት ትጓጓለህ – ተፈጥሯዊም ነው፡፡ እኛ June 22, 2023 ነፃ አስተያየቶች
እኛ “ትውልደ-ኢትዮጵያውያን “ የውጭ አገር ዜጎች በሚል አርዕስት በባይሳ ዋቅ-ወያ በተጻፈና በዘሃበሻ ላይ ስለተለጠፈው ጽሁፍ የተሰጠ ትችታዊ ሀተታ! ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ሰኔ 19፣ 2023 በቅርቡ ከላይ በተጠቀሰ አርዕስት ስር በባይሳ ዋቅ-ወያ የተጻፈውን በጣም አሳሳችና በትውልድ ኢትዮጵያውያን፣ ነገር ግን ደግሞ የሌላ አገር ዜግነት ያላቸው፣ በአቢይ አገዛዝ ላይ የሚያደርጉት በተለያየ መልክ የሚገለጽ ዘመቻ ተገቢ አለመሆኑና June 19, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ዕዉነትን በዉሸት የመተካት የዓመታት መታከት ! በአንድ ወቅት ጊዜዉ 2008 ዓ.ም ክረምት አከባቢ ነዉ በጊዜዉ የነበሩት ኢህአዴግ ጠ/ሚኒስቴር በጊዜዉ የነበረዉን የሕዝብ ጥያቄ እና የፖለቲካ ትኩሳት ለማስታመም ጥልቅ ተሀድሶ በሚል ርዕስ እንዳለ ተቀበል በሚል ዉይይት በማን እንደተጻፈ ባልታወቀ የተሀድሶ June 19, 2023 ነፃ አስተያየቶች
በሸፍጠኛ፣ ሴረኛና ጨካኝ የጎሳ አጥንት ስሌት ፖለቲካ ቁማርተኞች የተጠለፉ አገራዊ ጉዳዮቻችን June 10, 2023 ጠገናው ጎሹ ለዘመናት በባለጌና ጨካኝ ገዥ ቡድኖች የአገዛዝ ቀንበር ሥር እንደ ግለሰብም ሆነ እንደ ማህበረሰብ ከወደቅንበት እጅግ አስከፊ ሁኔታ ሰብረን ለመውጣት እንኳንስ ሊሳካልን ትርጉም ያለው የማስታገሻ እርምጃ ለመራመድ ካልቻልንባቸው June 17, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ዐቢይ አሕመድ አሊ ለሥልጣን የበቃው በምርጫ ነው ወይ በቅርጫ (ኘሮፌሰር ኀይሌ ላሬ) አገራችን በውጥንቅጥ ባለችበት በዚህ ወቅት ከፋፋይ አሳብ መሰንዘር ተገቢም የማይመከርም ቢሆን፣ ግን ስለዚህ ሲባል ዝምታን መምረጥ ሐቅን ለሐሰት ከመሠዋት አያንስም። ውሸት ቢደጋገም እየዋለ እያደር የሐቅነትን ዳባ ለብሶ፣ እሳት ጐርሶ፣ ራሱን በእውነትነት ከመተካት June 13, 2023 ነፃ አስተያየቶች