Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 27

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የአማራው የወቅቱ አማራጫ የለሽ አቋም (እውነቱ ቢሆን)

የአማራው ህዝብ ትግል የህልውና ነው፡፤ የመኖር ወይንም ያለመኖር፡፡ በአሁኑ ሰአት አማራው በታሪኩ አይቶትና አጋጥሞት በማያውቀው አደገኛ ሁኔታ ውስጥ ወድቋል፡፡ የአማራው እልቂትና የኢትዮጵያ ውድቀት እየተመራ ያለውም ጨካኝም ፈሪም በሆነው አብይ አህመድና የኦሮሙማ መንጋ

ያማራ ሕዝባዊ ትግል የመጨረሻ ግብ – መስፍን አረጋ

ያማራ ሕዝብ ሕልውናውን ለማስጠበቅ ሲል፣ ያልሞት ባይ ተጋዳይ የሞት ሽረት ትግል እያደረገ ይገኛል።  እንዳያያዙ ከቀጠለ ደግሞ ትግሉ ባጭር ጊዜ ውስጥ ግቡን እንደሚመታ ሳይታለም የተፈታ ነው፡፡  ስለዚህም ያማራ ሕዝባዊ ትግል የመጨረሻ ግብ ምንድን ነው ብሎ መጠየቅ

እጅ አንስተው ማሉ፣ ከኦህዴድ ጋር ወግነው በህዝብ ላይ እጅ አንስተው ዱላ አሳረፉ – ግርማ ካሳ

“ለራሳቸው ክብር ባይኖራቸውም፣ ራሳቸውን የሚወዱ በመሆናቸው፣ የኦህዴዶች ተላላኪና ተልክስካሽ መሆን በአሁኑ ወቅት ዋጋ የሚያስከፍል መሆኑን ተረድተው፣ ለራሳቸው ሲሉ ኦህዴዶችን እምቢ ማለት ይጀምሩ ይሆናል” በሚል የአማራ ክልል ምክር ቤት ቢያንስ አሁን እንኳን ከህዝብ

ከሰዶም የከፋ እንዲህ ዓይነት ዘመን!

ከጥፋት ውሀና ከገሞራም ከፍተን፣ ጵጵስና ቅብጠት ቅንጦት ሲሆን አየን፡፡ ምንኩስና እርዛት እራብ ነው ቢባሉ፣ እንደ ፈረንጅ ቀበጥ ኬክ ሲገምጡ ዋሉ፡፡ ብፁእ ቅዱስ ነን ብለው የጰጰሱ፣ ተገደን አጳጰስን እየወሸከቱ፤ ተእግዜር እጅ አምልጠው ሰይጣን

መፍጠንና መፍጠር፡ የብልጽግና ፓርቲ አዲስ ጸረ-አማራ ዘመቻ – በደሳለኝ ቢራራ

ብልጽግና ፓርቲ የህወኃት መቁረጫ እና የኦነግ የበኩር ልጅ እንደመሆኑ ከሁለቱም ወላጆቹ በወረሰው ክሮሞዞም የተገነባ የራሱ ማንነትና ባህርያት አሉት። በመሆኑም ዘውገኝነት፥ ሴራ፥ ውሸትና አማራ ጠልነት ከሁለቱም ወላጆቹ በቀጥታ የወረሳቸው እና ፊት ለፊት የሚታይ
aklog birara 1

የኢትዮጵያ ስትራተጂክ ግርዶሽ: አሜሪካ የበላይነቷን ለማመቻቸት አፍሪካዊ አገልጋይ ገዝታለች – ክፍል 2 ክ 8

አክሎግ ቢራራ (ዶ/ር) እኛ ሞኝና ተላላ ሆነን፤ ኢትዮጵያን እንደ ሃገር እና ኢትዮጵያዊነትን እንደ ዜግነት መለያ አድርገን ድጋፍ የሰጠነው (The No More Movement and support for the GERD against Egyptian aggression etc. )

ያለን ጊዜ በጣም አጭር ነው! – ዳግማዊ ጉዱ ከሣ

ሰሚ ጠፋ እንጂ ብዙ ጊዜ ተናገርን፤ ለፈለፍን፡፡ የአማራና የኦሮሙማ ነገር በፍጹም በአጭበርባሪ የሽምግልና hidte አይፈታም፡፡ ዳግማዊ ወያኔ ኦነግ/ኦህዲድ አየር ባጠረው ቁጥር አማራን በቄስና በቃልቻ የሚያጃጅለው ነገር መቆም አለበት፡፡ የሚያቆመው ደግሞ አማራ እንጂ ብአዴን ወይም ጌታው ኦነግ/ኦህዲድ አይደለም፡፡ በአጭር ቃል ኦሮሙማና አማራ ዕረፍት የሚያገኙት ከሚከተሉት በአንደኛው ብቻ ነው፡፡ ከዚያ

ጸረ-ሴማዊ ጽንፈኝነት በኢትዮጵያ፡ የኦሮሙማ አዲስ አሰላለፍ

በግርማ ብርሃኑ (ፕሮፌሰር) መግቢያ ብሄር ተኮር ፌደራሊዝም በሚባል ክፉ የመንግስት ስርዓት ምክንያት ኢትዮጵያ ለከፍተኛ ችግር ተዳርጋ ቆይታለች። እ.ኤ.አ. ከ1990ዎቹ መጀመሪያ ጀምሮ ጥላቻን አንግቦ ለዙፋን የበቃው ቡድን በማርክሲስት ቋንቋ “ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች“

ባለሁለት እግሩን አሳማና የአማራው ተጋድሎ – እውነቱ ቢሆን 

የመልእክቱ ጭብጥ፦ ለአማራው የአልሞትም ባይነትና የነጻነት ተጋድሎ ድል ማድረግ አስቀድሞ  የባለሁለት እግሮቹ አሳማወች በያሉበት መወገድ ግዴታ  (PREREQUISIE)  ነው፡፡ የፖለቲካ ስልጣን ከጠመንጃ አፈሙዝ እንደሚፈልቅ ሁሉ በተጓዳኝም አንዳንዴ ስልጣን ከገንዘብ ካዝናም ይመነጫል፡፡ ኋላ ቀር

የአስተሳሰብንና የአካሄድን ሸውራራነት (ስህተት) ተገንዝቦ ወደ ትክክለኛው አስተሳሰብና የተግባር ውሎ መመለስ እኮ ነውር አይደለም!

July 16, 2023 T.G በአሜሪካ (ካሊፎርኒያ ግዛት) ለሚሠራው ገዳም በእሸቱ ማህበራዊ ሚዲያ (ዶንኪ ቲዩብ) በመካሄድ ላይ ስላለው ዘመቻ ባለፈው ሳምንት (July 10) “ዛሬም ከአስቀያሚው ወለፈንዲነት (ugly paradox) ሰብሮ ለመውጣት አልሆነልንም!” በሚል ርዕስ

ለጀርመን ድምፅ ራዲዮ አዘጋጆች – ከ ሸዋ ሕዝብ ድርጅት (ሸሕድ)

ሸዋ ሕዝብ ድርጅት (ሸሕድ) SHOA  PEOPLE’S  ORGANIZATION (SPO) 16.07.2023 ይድረስ ለጀርመን ድምፅ ራዲዮ አዘጋጆች ለእነ  ሥዩም ጌቱ፣ ሂሩት መለሰና ነጋሽ መሐመድ ቦን/ጀርመን በተቀዳሚ የከበረ ሰላምታችን ይድረሳችሁ። በመቀጠልም በ10.07.2023 ዓ.ም «የአርጎባ ጀበርት ይፋት

ኦሮ-ትርያ – አስቻለው ከበደ አበበ _ሜትሮ ቫነኩቨር ካናዳ

በሃገራችን ውስጥ ብዙ ብሔሮችና ብዙ ቋንቋዎች ይገኛሉ፡፡ የዲ.ኤን.ኤ(ዘረመል) ቋቱ ሲጠቃለል ግን ጥቂት ነው፡፡ ሲጠናና ሲመረመር፣ ዛሬ ብሔር ነን ብለው በቋንቋ መስመር ላይ እራሳቸውን አስምረው እርስ በእርስ የሚዋጉት ሁሉ እንድ ህዝብ ሆነው እናገኛቸዋለን፡፡
haile larebo

የኢትዮጽያ ፊደል ብቃትና ጥራት – ፕሮፌሰር ኃይሌ ላሬቦ

ጽሑፉ፣ አንድ ሞሪ (Mori) የተባሉ አንባቢ [የብዕር ስማቸው ሊሆን ይችላል]፣ በተጠቀሰው መጣጥፌ ላይ ላደረጉት ኂስ (ወይንም ስድብ) የተሰጠ መልስ በመጨረሻ ላነሣ የምፈልገው እርስዎ በንቀት አቡጊዳ የሚሉትን የአማርኛ ፊደል ነው። ላቲን ይበልጣል

አባ ሠረቀ ብርሃን በሽተኛ እንጅ በሽታ አይደሉም

የሐይማኖት አባት ናቸው ተብለው አባ የሚባሉት አባ ሠረቀ ብርሃን፣ በሐይማኖት አባትነታችው ፍቅርን መስበክ ሲገባቸው ጥላቻን ይነዛሉ።  ይህን የሚያደርጉት ግን በሽተኛ እንጅ በሽታ ስለሆኑ አይደለም።  በሽታቸው ደግሞ ወያኔ የሚባል በቀላሉ የሚተላለፍ (የሚዛመት) ወረርሽኝ ነው። በተመሳሳይ
1 25 26 27 28 29 249
Go toTop