Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 25

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የአሜሪካ ጦር በጅቡቲና የአማራ ክልል ጦርነት ከመቶ አመት በፊት ከነበረው ክስተት ጋር ያለው ግጥምጥሞሽ!!! – በዳዊት ሳሙኤል

ሰላምን አጥብቆ የሚወድ ለጦርነት በብርቱ ይዘጋጅ ይላል አንድ ፖብልየስ ፍላቪየስ የሚባል ጥንታዊ የጦር ስልት አዋቂ ሰው።  ዛሬ አለምን በጩልቅታ እምዳስስበትን የፌስቡክ መስኮቴን ስከፍት አንድ እሱ ባለው ጫኔ የሚባል ሰው በስሜት እና በወኔ

ፋኖ ሆይ፤ ውሻን በርግጫ መምታት እንካ ሥጋ ማለት ነው

ጭራቅ አሕመድ ቆርጦ የተነሳው አማራን በልቶ ለመጨረስ ነው፡፡  አማራን በልቶ ቢጨርስ ደግሞ ምዕራባውያን ጌቶቹ ዝንቡን እሽ እንደማይሉት በግልጽ አሳውቀውታል፡፡  ለነጻነቱ ቀናዒ የሆነው፣ በማንነቱ የሚኮራው፣ ነጭን ከመጤፍ የማይቆጥረው የአማራ ሕዝብ እንደ ሕዝብ ቢጠፋ፣ ያፍሪካ አንድነት

ፋኖ በራሱ ስንቅ፣ በራሱ መሳሪያ፣ በራሱ ሕይወት ….ግን ለሀገሩ ለወገኑ

ደሞዝ ሳትቆርጥለት፣ መሣሪያ ሳታዘጋጅለት፣ ሽልማት ሳታበረክትለት፣ ለወገኑና ለሀገሩ ክቡር ሕይወቱን በሰጠ ኢትዮጵያዊ መሥዋዕትነት የቆመ ሀገር ነው ያለን። ይህ በነጻ ለሀገር የሚከፈል፣ ለወገን የሚሰጥ የሕይወት መሥዕትነት ፍልስፍና አለው። በቅርቡ ታሪካችን እንኳን በአምስቱ የጠላት

ሰላማዊ ትግል፤ የኤርምያስና የልደቱ የወቅቱ ማጭበርበሪያ

በኔ በመስፍን አረጋ ዕይታ በሰላማዊ ትግል አርበኝነቱ ወደር የሌለው አርበኛ እስክንድር ነጋ፣ ያማራን ሕልውና በማዳን ጦቢያን ለማዳን የወሰደው ትልቁ እርምጃ የሚከተለው ነው።  እሱም ሰላማዊ ትግል ሊሠራ የሚችለው ግባቸው ትግራይና ኦሮምያ ለሆነው ለትግሬና ለኦሮሞ

ፋሽስቶች ሁልጊዜም በእነሱ አሸናፊነት እንጂ በድርድር አምነው አያውቁም፤ አያምኑምም

ክፍል ሶስት፡ ከኦሮሙማው የፋሽስት መንግሥት ጋር ድርድር አይሞከር፤ ለፋሽስቶች ድርድር ጠላቶቻቸውን አዘናግቶ ማጥፊያ መሳሪያ ነውና!!!!!! በዶ/ር አሰፋ ነጋሽ – በሆላንድ ነዋሪ የሆነ ኢትዮጵያዊ ስደተኛ E-mail –àDebesso@gmail.com – አምስተርዳም (ሆላንድ) ነሃሴ 1 ቀን 2015 ዓ.ም.

ዉኃን ምን አጮኸዉ ቢሉ ድንጋይ አሉ !

ሁላችንም ሠዉ ሆነን የጠፈጠርን ኢትዮጵያዉያን በራሳችን አገር እና ወገን ለዕድሜ ልክ  አሳር እና እስር የዳረገን ምን እና ማን እንደሆነ እንኳን ማገናዘብ አጥቶን ኢትዮጵያ አገራችን ከረጂም ዓመታት ጀምሮ ለብዙኃን ኢትዮጵያ ጣራ አልቦ

ፍልስፍና አልባ የሆነ አገዛዝና የፖለቲካ ትግል ዘዴ የአንድን ህብረተሰብ አስተሳሰብ ያዘበራርቃል፤ የመጨረሻ መጨረሻም አገርን ያወድማል!

ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር)                    ነሐሴ  6፣  2023 ከረዥም ጊዜ ጀምሮ በብዙ አፍሪካ አገሮች የሚታየው የአስተዳደር ብልሹነት፣ የህዝቦች ኑሮ መዘበራረቅና ዓላማ ቢስ መሆን፣ እንዲያም ሲል በአንድ አገር ውስጥ የሚኖር ህዝብ በሃይማኖትና በጎሳ አሳቦ ርስ በርሱ እንዲጠላላ

የአብይ አህመድ ቅጥፈቶች የሚነግሩን ሃቆች !! ( አሥራደው ከካናዳ )

መንደርደሪያ « እጅግ ቀጣፊ ነሽ – አባይ ነሽ ይሉሻል፤ ማበል እንኳን አንቺን ምድር ያበላሻል » :: አገር በቀል ስንኝ « የፖለቲካ ሰዎች ሁሉም አንድ ዓይነት ናቸው፤ ወንዝ በሌለበት ድልድይ እንሠራለን ይሏችኋል »ኒኪታ ኩርቼቭ «  La seule chose

ፋሽስቶች ያሉትን ሁሉ በጭፍንነት የሚያደርጉ ናቸው – የዶክተር ዲማ ነገዎ ንግግርና የእሱ ትንቢትና ምኞት ዛሬ ላይ እየተፈጸመ መሆኑ

ክፍል ሁለት፡  ከኦሮሙማው የፋሽስት መንግሥት ጋር ድርድር አይሞከር፤ ለፋሽስቶች ድርድር ጠላቶቻቸውን አዘናግቶ ማጥፊያ መሳሪያ ነውና!!!!!! በዶ/ር አሰፋ ነጋሽ – በሆላንድ ነዋሪ የሆነ ኢትዮጵያዊ ስደተኛ E-mail -àDebesso@gmail.com – አምስተርዳም (ሆላንድ) ሃምሌ 30 ቀን 2015 ዓ.ም. ፋሽስቶች ያሉትን ሁሉ በጭፍንነት የሚያደርጉ ናቸው – የዶ/ር ዲማ ነገዎ ንግግርና የእሱ ትንቢትና ምኞት ዛሬ ላይ እየተፈጸመ መሆኑ። ዓቢይ አህመድ ሥልጣን ላይ እንደወጣ በህገወጥ መንገድ አቶ ታከለ ኡማ የተባለ አንድ በዘረኝነት አስተሳሰብ የሰከረ የኦሮሙማን ፓለቲካ በቅጡ ሊያስፈጽም

ከኦሮሙማው የፋሽስት መንግሥት ጋር ድርድር አይሞከር፤ ለፋሽስቶች ድርድር ጠላቶቻቸውን አዘናግቶ ማጥፊያ መሳሪያ ነውና!!

ክፍል አንድ፡ በዶ/ር አሰፋ ነጋሽ – በሆላንድ ነዋሪ የሆነ ኢትዮጵያዊ ስደተኛ E-mail -→Debesso@gmail.com – አምስተርዳም (ሆላንድ) ሃምሌ 29 ቀን 2015 ዓ.ም. “ብሄረተኛነት እንደ እስስት በአካባቢው ያለውን ቀለም ይወስዳል” “Chameleon-like nationalism takes

ያማራ የሕልውና ትግል መሪወች ሆይ፣ ከወያኔ ትሮይ ፈረስ ተጠንቀቁ

“ላማራ ሕዝብ ከኔ በላይ የታገለ የለም!” (የድል አጠቢያ አርበኛ) አታላይ ማታለል ነውና ፍጥረቱ አንዴ ቢያታልለን ለሱ ነው ሀለቱ ሁለቴ ቢደግም የኛ ነው ጥፋቱ። እውነተኛ ያማራ ልጆችና አመራሮቻቸው ዳዋ እየለበሱ፣ ጤዛ እየላሱ፣ ዲንጋ

ኢትዮጵያ የኢትዮጵያዉያን ብቻ ናት !

ለዓመታት ኢትዮጵያ ለዜጎቿ የመከራ እና የስቃይ የደም መሬት ሆና መባጀቷ ያለፉት ሶስት አሰርተ ዓመታት በጥቁር ታሪክነቱ የሚዘከር መሆኑን የደረሰበት እና የሚያዉቅ ያዉቀዋል ፡፡ ያልተነካ ግልግል  ሲያዉቅ የጠገበም የተራበ ስለመኖሩ አያወቅም እና እንዲሁ

ከማይቀር ታሪካዊ ስህተት እና ክህደት ራሳችን እና አገራችን እንታደግ !

ኢትዮጵያን የምንል ኢትዮጵያዊ የሆን ሁሉ ማወቅ ያለብን ስለመሆኑ ከአሁን ጊዜ በላይ የተሻለ ዕድል ሊኖር አይችልም ፡፡ ይህ ዕድል ደግሞ ለኢትዮጵጵያን ብቻ ሳይሆን ከዚህ በተቃራኒ ላሉት ፤ለሚገኙት ፀረ.-ኢትዮጵያ መልክ እና ቅርፅ  ይዘዉ የነበሩት
1 23 24 25 26 27 249
Go toTop