July 17, 2023
24 mins read

ባለሁለት እግሩን አሳማና የአማራው ተጋድሎ – እውነቱ ቢሆን 

የመልእክቱ ጭብጥ፦ ለአማራው የአልሞትም ባይነትና የነጻነት ተጋድሎ ድል ማድረግ አስቀድሞ  የባለሁለት እግሮቹ አሳማወች በያሉበት መወገድ ግዴታ  (PREREQUISIE)  ነው፡፡

የፖለቲካ ስልጣን ከጠመንጃ አፈሙዝ እንደሚፈልቅ ሁሉ በተጓዳኝም አንዳንዴ ስልጣን ከገንዘብ ካዝናም ይመነጫል፡፡ ኋላ ቀር ጥንታዊትና በዘር የተከፋፈለች ኢትዮጵያ ውስጥ ደግሞ የፖለቲካ ስልጣን ለመያዝ ጠመንጃ፣ ዘረኝነትና ገንዘብ በተዋረድ ዋናወቹ የስልጣን መወጣጫ መንገዶች መሆናቸውን ደጋግመን አይተናል፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ የፖለቲካ ትክክለኛነት ለስልጣን ብቃት በጣም ሩቅ ነው፡፡ ገና ብዙ ትውልድን ይጠይቃል፡፡ አሁን ባለው የኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታ በዘር ተደራጅቶ ሁሉንም የበታች የማደርጉ አካሄድ ማለትም ”ዘረኝነት” ዋና የስልጣን መያዣ መንገድ ሆኗል፡፡

ይህ አካሄድ አገርን እስከመበታተን ቢደርስም ስልጣን ላይ ለወጣው አካል ግን ግድ አይሰጥም፡፤ ለጊዜውም ቢሆን በስልጣኑ ላይ ብቻ መቆመር ነው ዋናው የእርሱ ጉዳይ፡፡ አንዴ  በዘር ላይ የተመሰረተ ስልጣን ከታያዘ በኋላ ሌላውን ዘር ረግጦ ለመግዛት የገንዘብና የጥቅም ግንኙነት (ተጠቃሚ/ጥገኛ ማድረግ) ፣ ኋላቀርነትና የንቃት ደረጃ ዝቅተኝነትን የመሳስሉትን ካርዶች እየቀያየሩና እየለዋወጡ መቆመር ብቻውን በስልጣን ላይ ላለው አካል በቂ መሳሪያወች ናቸው፡፡

እነዚህ ድርጊቶች  እውነትን ለዘለቄታው ሸፍነው ባያስቀሯትም ለጊዜውም/ወቅታዊም ቢሆን የሚያስከትሉ ጉዳት እጅጉን ከፍተኛ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን እየሆነ ያለው ይህ ነው፡፡ በስልጣን ላይ ያለው ተረኛው ኦሮሙማ የወያኔን የ27 አመታት ግፎችና ወንጀሎች በ5 አመት ቆይታው ብቻ በብዙ እጥፍ መንዝሮ በማባዛት በአገሪቱ ላይ ታይቶም ተስምቶም በማይታወቅ ደረጃና መጠን (MAGNITUDE) ነውሮችን፣ ዘረፋወችን፣መፈራረሶችንና እልቂቶችን ፈጽሟል፡፡ አሁንም እየፈጸመ ነው፡፡ ነገሩ  ትሻልን  ሰድጄ ትብስን  አመጣሁ ሆኗል፡፡

ወያኔ ከማእከላዊ ስልጣን ቢሽቀነጠርም 27 አመታት በዘረፈው የአገር ሀብትና ገንዘብ መልሶ ማንሰራራት ጀምሯል፡  የአገሪቱን የውጭ ምንዛሬ አሟጥጦ በውጭ አገራት በማሸሹ ዘርፎ ያከማቸውን ብዙ ቢሊዮኖች ዶላሮችን በመበተንና በተለይም ከውጭ የምእራባዊያን አገሮች የፖለቲካ ድጋፍን ከዜና አውታሮች እስከ ባልስልጣናት ድረስ ማግኘት ችሏል፡፡ በስልጣንና በፖለቲካ የበላይነት ዙሪያ ወያኔ ከኦሮሙማ ጋር ጦርነት በመግባቱ ሁለቱ ሀይሎች ከሚሊዮን በላይ የንጹሀን ኢትዮጵያዊያንን ህይወት አስቅጥፈዋል፡፡  ይህንንም ሰቅጣጭ ጦርነት ካካሄዱ በኋላ የሁለቱም ወንጀለኛ ሀይሎች አዛዦች በሆኑት የውጭ ሀይሎች ትእዛዝ አሁን ሁለቱ መልሰው እንዲታረቁ ተደርጓል፡፤ የሚሊዮኖች ንጹሀን ደም ግን  አሁንም ይጮሀል፡፡

ወያኔና ኦሮሙማ በታረቁ ማግስት በጸረ አማራ ጥምረት ስሌት ተቀናጅተው እየተናበቡ አሁን አማራን ለማጥፋት እየተረባረቡ ይገኛሉ፡  ክፌደራል እስከ ወረዳ በየእርከኑ ያሉትን ሆዳም የአማራ ባለስልጣናት ተብየወችን (ባለሁለት እግር አሳማወችን) መሳሪያ አድርገውም በአማራ ላይ የእልቂት ዘመቻቸውን በስፋት እያካሄዱ ይገኛሉ፡፡

አማራ ለዚህ እልቂትና ውርደት የተዳረገው በዋናነት ከውስጡ በወጡ ባለሁለት እግር አሳማወች ምክንያት መሆኑን ሁሉም የአማራ ህዝብ በሚገባ ያውቀዋል፡፡ አለቆቻቸው ስም እየቀያየሩ አንዴ ኢህዲን ሌላ ጊዜም ብአዴን አሁን ደግሞ የአማራ ብልጽግና እያሉ የሚጠሯቸውን እነዚህን  ለሆዳቸው ያደሩ ባለሁለት እግር አሳማወችን አማራው ከሊቅ እስከ ደቂቅ እነማን መሆናቸውን አበጥሮ ያውቃቸዋል፡  አማራው ከአርባ ጉጉና ከበደኖ ጀምሮ በአማራነቱ ብቻ እየተለየ ለአያሌ አመታት እጅግ አሰቃቂ በሆኑ ሁኔታወች በሚሊዮኖች ሲታረድና በሚሊዮኖች ሲፈናቀል እነዚህ አሳማወች ህዝባችን ነው ብለው ድምጻቸውን ያሰሙበት አንድም ጊዜ የለም፡፡

ታዲያ አማራው አሁን ባለበት ሁኔታ ለዚህ መከራ፣ ስቃይ፣ እልቂትና ውርደት የዳረጉትን እነዚህን ባለሁለት እግር አሳማወች በያሉበት አጭዶ አጭዶ በመጣል “መቀጣጫ ‘ማድረግ እንዴት ተሳነው ለሚለው ጥያቄ መልሱ አጭር ነው ፤ አማራው ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያለ በኢትዮጵያዊነት መጃጃሉና አንድ ሆኖ፣ ተደራጅቶና ቆርጦ አለመነሳቱ ነው መልሱ፡፡

አሁን ግን ሁኔታው ተቀያይሯል፡፡ አማራው አንድ ሆኗል፡፤ ይበልጥ እየተደራጀም ነው፡፡ ዘግይቶም ቢሆን በአማራነቱ ከእልቂት ካልዳነ ኢትዮጵያዊነት ለእርሱ ምኑም እንዳልሆነም ተረድቷል፡፡ ወደትግሉም ገብቶ አሸናፊ ከመሆን ውጭ ለነጻነቱ ሌላ ምርጫ እንደሌለውም አምኖ የትግሉን መሪ ሀይል የአማራ ህዝባዊ ሀይልንና ፋኖን ይዞ ወደ ተጋድሎው ገብቷል፡፡

አማራው ለአማራው ካልሆነ በስተቀር ሌላ አጋዥ ሀይል እንደሌለውም ያውቃል፡፡ ከውጭ የመሳሪያ፣ ስንቅና ትጥቅ አቅራቢ ድርጅትና ዝግጅትም እንደሌለውም ያውቃል፡፡ ከክልሉ በስተቀር ሌላ መፈናፈኛም እንደሊለው ተረድቷል፡፡ አማራው አሁን ላይ ያለው””  በግፈኞች  ተገድዬ  አላልቅም””  የሚል  የልብ  ቁርጠኝነት፣  አማራነቱና  ነፍጠኝነቱ  ብቻ ናቸው፡፡ ስለሆነም ይህ ሁሉ ችግር ቢኖርበትም ዝም ብሎ ከማለቅ ብሎ ባለው “”ቆመህ ጠብቀኞቹን”” ጭምር ይዞ ወደ ትግሉ ቆርጦ ገብቷል፡፡

የአብይ አህመድ የኦሮሙማ መንጋ የተመረጡ ብልጽግና ማናጆወችን አስከትሎ በኢትዮጵያ መቃብር ላይ የኦሮሞን አገርነት ለማወጅና ወያኔም በበኩሉ ወልቃይትንና ራያን ከአማራው መዳፍ በሀይል አስመልሶ በሂደት ታላቋን ትግራይን ለመመስረት እርቅ ፈጥረውና የጋራ ስሌቶቻቸውን አስልተው ጥምረት ፈጥረዋል፡  ይህንኑ እቅዶቻቸውን ለማሳካት እንቅፋት ይሆነናል ያሉትን አማራን በጋራ ለማጥቃትም ወረራ ውስጥ ገብተዋል፡፡ ሁለቱ ጸረ አማራና ጸረ ኢትዮጵያ ሀይሎች በወረራና ወታደራዊ  አመራር ፋኖ ላይ እየተፈራረቁበት ነው፡፤ በህዝቡ ላይ ታንክ፣ መድፍ፣ ዙ 23 እየተኮሱበት ነው፡፡ድሮኖችንም አዘጋጅተዋል፡፡  የአማራው ሀይልና ተዋጊው ክፍል ፋኖ ከነፍስ ወከፍ መሳሪያ በስተቀር በእጁ ላይ ከባድ መሳሪያ የለውም፡፤

ጥምረታቸው ድራማም አለበት፡፡ ወያኔ ኦሮሙማን “ወልቃይትንና ራያን”  እንዲያስረክበው ሲጠይቅ ኦሮሙማ በበኩሉ ለወያኔ “ መከላከያ ሰራዊቱ ቦታወቹን ለቆልሀል፡፡ ፋኖንና ልዩ ሀይሉንም አፍርሸልሀሉና ገበሬውን ወግተህ ቦታወቹን ዉሰድ” እያለው ነው፡፡ የሚገርመው ነገር ሁለቱ እንዲህ የሚባባሉበት ቦታ የአማራ አጽመ ርስት ነው፡፡

እዚህ ላይ ሁለቱም የአማራ ጠላቶች ሊያዉቁት የሚገባ አንድ ነገርን ብቻ ልጥቀስ፡፡ ወልቃይትም ራያም መተክልም የአማራ መሬቶች ናቸው ፤ መቼም ቢሆን መች የፈለገውን ጊዜና መስዋትነት ይውሰድ ይሆናል እንጅ አማራው እነዚህን እርስቶቹን ለማንም አሳልፎ አይሰጥም፡፡ መቼም!! የሚከተለውን የወልቃይቴውን አባባል ሁለቱም እንዲያዉቁት ይሄዉና ፡፡

እንዳልሞት አርጋችሁ እንዳልታመም

ወስዳችሁ ቅበሩኝ አገሬ ወልቃይት ወፍ አርግፍ ማርያም

ወደ አጭሯ ጽሁፌ ማጠቃለያ ልመለስ፡፡

ጠላቶቹ አማራውን ሳያዉቁት ገፍተው ገፍተው ለዚህ እንደ እቶን ለሚንቦገቦግ የአማራነት አንዲነቱ አብቅተውታል፡፡ለዚህ ይመሰገናሉ፡፡ በውጭ አገራትም ሆነ በመላዋ ኢትዮጵያ ያለው አማራ እንደ አንድ አማራ ሆኖ እየተደራጄ ነው፡፡ ”ወላሂ ከዛሬ በኋላ አማራ አልሆንም” እያለች ከታረደችው ሴት ልጅ ተማጽኖ ጀምሮ ያሉት የተከማቹና በአማራው ላይ የተፈጸሙ አሰቃቂ ግፎች፣ ዘግናኝ እልቂቶችና ስቃዮች ለደቂቃም ቢሆን ከማንም አማራ ህሊና ውስጥ ምንጊዜም ሊጠፉ አይችሉም፡

ስለሆነም አማራው በያለበት በአገር ውስጥ እየተካሄደ ላለው ትግል ድል ማድረግ ታጥቆ ተነስቷል፡፡ በጥቅሉ ለአማራው ሁሉም ነገር አሁን ግልጥልጥ ብሎለታል፡፡ ጠላቶቹን ለይቶ አውቋል፡፤

ተዋጊው የአማራ ሀይል የመሳሪያና የሎጂስቲክስ አቅሙ ለጊዜው ባያወላዳም እንደ አንድ ሀይል ሆኖ  በወሎ፣ በሸዋ፣ በጎጃምና በጎንደር በጥቅሉ የሚናበቡ የአማራ ህዝባዊ ድርጆቶቹንና የፋኖ አደረጃጀቶቹን ከላይ እስከታች አዋቅሮ ለጊዜው ወረራን ከመመከት ደረጃ ጀምሮ ወደ ማጥቃት የሚሸጋገር ተጋድሎውን በቆራጥነት ጀምሮታል፡ እዚህ ላይ ነው ለአማራው ታጋዮችና የትግል መሪወቹ አንድ ወሳኝ ጥያቄን ማንሳት ግድ የሚሆነው፡፡ ጥያቄውም ፋኖ ዘመነ ካሴ እንዳለው “የባለሁለት እግር አሳማወች” ጉዳይ ነው፡፡

እነዚህ አሳማወች እነማን እንደሆኑና የት የት እንደሚገኙም ፋኖ በሚገባ መረጃው አለው፡፡ አውሬው  አብይ አህመድ ከፌደራል እስከ አማራ ክልል ዞኖች፣ ወረዳወች፣ መንደሮችና ከተሞች  ድረስ ያሉትን እነዚህን አሳማወች ምርኩዝ አድርጎ ባይዝ ኖሮ አንድ ቀንም በስልጣኑ እንደማይቆይ እውነታው ለማንም ግልጽ ነው፡፡

በወያኔ ወረራ ወቅት ወያኔ ወልቃይትንና ራያን ከአማራው መልሶ ለመንጠቅ ያደርግ የነበረውን የወረራ ጉዞ በሚመለከት ሁለቱ የአብይ አህመድ አሻንጉሊት የአማራ ፕሬዝዳንቶች  ተብየወቹ የተናገሩትን አስመልክቶ ባዶ ፉከራቸው አሁን ላይ ምን ያህል ትዝብት ላይ እንደጣሏቸው ልጥቀስላችሁ፡፡ ሰካራሙ  አገኘሁ ተሻገር .. “ሽጉጠን እጠጣለሁ”…ብሎ የነበረ ሲሆን ይልቃል ከፋለም .. “ቀይ መስመር” ነው..ብሎ ነበር ፡፡ አሁን እነዚህ ሁለቱ የት ናቸው? አቋማቸውስ ምንድን ነው?? ዝም ብዬ አነሳሁት እንጅ ህዝቡ ማንነታቸውን ጠንቅቆ ያውቀዋል፡፡

በጥቅሉ ከላይ እስከታች እነዚህ የብአደን አሳማወች ናቸው የኢትዮጵያን መከላከያ ሰራዊት ዩኒፎርምን የለበሰውን የኦሮሙማን ወራሪ ጦር  ወደአማራ ክልል የተለያዩ ቦታወች   እየመሩ  አምጥተው የፋኖ አደርጃጀቶችን የሚያስመቱት፡፡ አማራውን አንገት የሚያስደፉት፡፡ አማራውን የሚስጨርሱት፡፤ የአማራ እህቶቻችንንና አናቶቻችንን የሚያስደፍሩት፡፡ ይህ ባይሆንማ ኖሮ የኦሮሙማ ወራሪ ጦር የቱን ብሎ የት ይገባ ነበር ???

ታዲያ  አማራው እነዚህን ከውስጡ የወጡ አራሙቻወች፣ ትርፍ አንጀቶችና ሆዳም የአብይ አህመድ አሳማወች እስከሚያስጨርሱት ድረስ ዝም ብሎ ማየት አለበትን???ፈጽሞ ይህ መቀጠል የለበትም፡፡

አሁን እንደተጀመረው በአዝጋሚና የተናጠል እርምጃወች ሳይሆን ለጊዜው ዋናዋናወቹን እያደቡ መልቀም ያስፈልጋል ፤ ይህም በቅድሚያ የአብይ ታማኝ አሽከሮች መሆናቸውን በጥንቃቄ እያረጋገጡና በህዝቡ የነጻነት ትግል ላይ መሰናክል እየፈጠሩ መሆናቸውን እያጣሩ እርምጃ መውሰዱ ለነገ የሚባል ጉዳይ አይደለም፡፡ እንደዚህ አይነቶቹን የክልል፣ የዞንና  የወረዳ ብልጽግና መስተዳድር ሀላፊወችን ሁሉንም በያሉበት ፤እንደዚሁም የክልል የዞንና የወረዳ የደህንነትና የፖሊስ አዛዦችን ሁሉንም በያሉበት አንድ በንድ እየለቀሙ ጠራርጎ ማስወገድ ለትግሉ ስኬታማነት የግዴታ መደረግ ያለበት ጉዳይ ነው፡፤ ያለርህራሄ ሚሊዮን አማራወችን እንዳስፈጁት ሁሉ ያለርህራሄ እነርሱም ጽዋውን መቅመስ አለባቸው፡፤ ይህ ሲህን ብቻ ነው እርምጃወቹ ለሌሎች ባለሁለት እግር  አሳማወች መቀጣጫ ሊሆኑ  የሚችሉት፡፡

የአማራው ህዝባዊ ሀይል ይህንን በማድረጉ ያተርፋል፡፡ ብዙ ህዝብ ወደ ትግሉ ይቀላቀላል፡፡ ብዙ ህዝቡ ደሙ እንደታፈስለት ይሰማዉና በድርጊቱ ይደሰታል፡፡ ብዙ  ህዝብ በአማራ ህዝባዊ ሀይል አለኝታነት እምነቱ የጸና ይሆናል፡፡ በዚህ ሂደትም ቀሪው የአሳማወች ያልተመታው ክፍል ይቅርታ እየጠየቀ ወደ ህዝባዊ ትግሉ ይገባል፡፡ በዚህም መላው አማራ ከወራሪዊቸ ነጻ ሊወጣ ይችላል፡፡

የአብይ አህመድ ድሮን፣ ታንክና መድፍ 46 ሚሊዮኑን አማራ ሊበግረው አይችልም፡፤ የህዝባዊ ሀይል አመራሩ ይህንን እርምጃ አምኖበት አፈጻጸሙን በቶሎ ወደተግባር ከስገባው   የትግል መስመሩ፣ ጉዞውና የየትግል ውሎው ድል በድል ይሆናል፤፡ የውጭውም የአማራ ዲያስፖራ በውስጥ ካለው ተዋጊው ክፍል ጋር የሚኖረው መሳሳብና መናበብ ይበልጥ ይጠነክራል፡፡ በዚህም የአማራው ድል አድራጊነት ኢትዮጵያን ሊያድናት ይችል ይሆናል፡፡ ጉዳዩ በሌሎች ኢትዮጵያዊያን ወንድሞች ፍላጎትና ጥረት ላይ ቢመሰረትም አማራው የበኩሉን ይስራ፡፡

ይህ አስማወችን ጠራርጎ መቀጣጫ የማድረጉ ተግባር  በእርግጠኝነት አማራውን ከእልቂት ይታደገዋል፡፡ ሌላ መንገድ የለም፡፡ አማራጭም የለም፡፡ የህገ መንግስትም ሆነ ሌሎች አያሌ የአማራ የእኩልነትና የፍትህ ጥያቄ ወች መፍትሄ የሚያገኙት በቅድሚያ አማራው በአማራነቱ እየተለየ ማለቁን በአስተማማኝ ማስቆም ሲችል  ብቻ ነው፡፡ ይህንንም ለማስቆም  የሚችለው አማራው በአማራነቱ እንደ አንድ ሀይል  ተደራጅቶና ጠንካሮ ሲገኝ ብቻ ነው፡፡ አማራው ጠንካራ ሀይል የሚሆነውም አስቀድሞ የኦሮሙማና የወያኔ አሽከሮች ሆነው የሚያስጠቁትን የውስጥ አረሞቹን ማለትም ‘ባለሁለት እግር አሳማወችን” ከውስጡ ነቃቅሎና ጠራርጎ መጣል ሲችል ብቻ ነው፡፡ ይህ ነው  ከሁሉም ቅድሚያ የሚሰጠው የውቅቱ አንገብጋቢ ጉዳይ፡፡

ምህረት፣ አዘኔታ፣ ማመንታት የሚባሉ ነገሮች በዚህ ጉዳይ ላይ ቦታ የላቸውም፡፡ ምንጊዜም ማናችንም አማራወች ከእአምሮአችን መጥፋት የሌለበት እነዚህ ባለሁለት እግር አሳማወች ናቸው በአማራ ላይ የማያባራ መከራ እንዲዘንብበት ያስደረጉት፡፡ እነዚህ ባለሁለት እግር አሳማወች ናቸው “…ወላሂ ከእንግዲህ በኋላ አማራ አልሆንም..” እያለች እየለመነቻቸው ያችን ህጻን ሲት ልጅ ያሳረዷት፡፡ እነዚህ አሳማወች ናቸው አንገቷን ያረዷትን  የዘጠኝ ወር እርጉዝ አማራ ሴት ሽሉን ከሆዷ አውጥተው በእቅፏ ላይ እንድትታቀፈው  ያስደረጉት፡፡ እነዚህ አሳማወች ናቸው አራት ሆነው ሲደፍሯት የነበሩትን ወያኔወች “እባካችሁ የሰባት ልጆች እናት ነኝ ተውኝ” ብላ ስትለምናቸው ሌሎች ሶስት ደፋሪወችን ጨምረው ለሰባት ያስደፈሯት፡፡  ታዲያ ለነዚህ ይታዘናልን???

በአማራው ላይ የተፈጸሙ ብዙ ብዙ ግፎችን፣ አሰቃቂ ድርጊቶችን፣ ዋይታወችን…  ወዘተ መጥቀስ ይቻላል፡፡ ይህ ቦታው ስላልሆነ እዚህ ላይ ይቁም፡፡

አማራ ሆይ፦ ሆዳሙን ባለሁለት እግር አሳማ አማራን በያለበት ”ማጨዱ” ትርጉም ያለውንና የሰመረ የነጻነት ጉዞህን ብሩህ ፈጣንና አስተማማኝ ያደርገዋልና ወደፊት!!

 

 

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Latest from Blog

ጥር 2 ቀን 2017 ዓ/ም   January 10, 2025  በኢትዮጵያዊነታችሁ፡ በኦርቶዶክሳዊ እምነታችሁ፡ በአማራነታችሁ፡ በአማረኛተናጋሪነታችሁ፡ በተሰነዘረባችሁ ብትር፡ ቤተ ሰብ፡ ወዳጅ ዘመዶቻችሁን ያጣችሁ: ልጆቻችሁን የቀበራችሁ፡ አካልችሁን ያጣችሁ፡ የተሰነዘረውን ብትር በመከላከል ላይ ያላችሁ፡ያለፈቃዳችሁ በመንግሥት ተጽእኖ ወደመግደልና

በኢትዮጵያዊነታችሁ፡ በኦርቶዶክሳዊ እምነታችሁ፡ በአማራነታችሁ፡ በአማረኛተናጋሪነታችሁ፡ በተሰነዘረባችሁ ብትር፡

January 10, 2025
መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ¹⁵ የምድርም ነገሥታትና መኳንንት ሻለቃዎችም ባለ ጠጋዎችም ኃይለኛዎችም ባሪያዎችም ጌቶችም ሁሉ በዋሾችና በተራራዎች ዓለቶች ተሰወሩ ፥ ¹⁶ ተራራዎችንና   በላያችን ውደቁ በዙፋንም ከተቀመጠው ፊት ከበጉም ቍጣ ሰውሩን ፤ ¹⁷ ታላቁ የቁጣው ቀን  መጥቶአልና ፥ ማንስ ሊቆም ይችላል ? አሉአቸው ። ራእይ 6 ፤  15_17 ይኽ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ። የኢየሱስን ልደት ሰናከብር የየሐንስ ራእይን ማንበብ ጠቃሚ ይመስለኛል ። ምክንያቱም በመጨረሻው ዘመን

ከኢየሱስ የፍርድ ቀን በፊት በህሊናችን ውስጥ ፍቅርን ለማንገስ እንጣር 

የምጣኔ ሀብታዊ ፍጥ፣ የፖለቲካ፣ የእውነትና የሰብአዊ መብት ታጋይ፣ የአመኑበትን ነገር ለመናገር እንደ ፖለቲከኛ በቃላት ሳያሽሞነሙኑ ቀጥታ የሚናገሩት የሀገሬ ኢትዮጵያ ታላቅ ሰው ነበሩ “ዘር ቆጠራውን ተዉት፤ የአባቶቻችሁን ሀገር ኢትዮጵያን አክብሩ!”  አቶ ቡልቻ ደመቅሳ

ሀገር ወዳዱ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

January 6, 2025
ግን ይህ ሁሉ ወጣት የት ገባ? ግን ይህ ሁሉ ወጣት የት ገባ? ዛሬ፣ 2025 ዓ/ም ላይ ብንገኝም በዝንጋታ ገመድ ወደ ሞት እየተጎተትን እንደሆነ አናውቅም። (ሁል ጊዜ የሚሞተው የገነዝነው ይመስለናል። ) “ገብርዬ ነበረ

ግን ይህ ሁሉ ወጣት የት ገባ?

January 3, 2025
መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ዛሬ እንደ አውሮፓዊያኑ አቆጣጠር ጥር 1ቀን 2025 ዓ/ም ነው ። አውሮፓውያኑ አዲስ ዓመትን “ሀ” ብለው ጀምረዋል ። አዲሱን ዓመት ሲጀምሩም ከልክ ባለፈ ፈንጠዚያ ነው ። ርቺቱ ፣ ምጉቡና መጠጡ

ዛሬ፣ 2025 ዓ/ም ላይ ብንገኝም በዝንጋታ ገመድ ወደ ሞት እየተጎተትን እንደሆነ አናውቅም። (ሁል ጊዜ የሚሞተው የገነዝነው ይመስለናል። )

Go toTop